▌│█║▌║▌║ 𝙁𝘼𝙎𝙏 𝙎𝙀𝙍𝙍𝙑𝙀𝙍 ║▌║▌║█│▌
≪━••━━─••◈••─━━••─━≫
WITH 00 𝗕𝗶𝗿𝗿
𝓂𝒶𝓍𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 1𝙈𝘽
𝓂𝒾𝓃𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 500K𝘽
𝐄𝐗𝐏𝐈𝐄𝐑 𝐃𝐀𝐓𝐄 = after 6 DAYS
𝗙𝗥𝗢𝗠= ᵉᵗʰⁱᵒ ᶜʸᵇᵉʳ ᵗᵉᶜʰ
ᴄʀᴇᴀᴛᴇᴅ BY -- | @HackkerX |
ለተለያዩ ነገሮች የሚጠቀሙት የይለፍ ቃል (ፓስወርድ) ምን ያህል ጠንካራ ነው?
ሠሞኑን ከተሰሙ ዜናዎች መካከል አንዱ የተለያዩ ግለሰቦች እና ተቋማት የኢሜይልና የማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮች የይለፍ ቃላቸው ተሰብሮ ገጻቸው 'ሃክ' መደረጉ ነው።
ይህ በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት እንደሚችል የዘርፉ ባለሙያዎች ያስረዳሉ።
ከቤትዎ ወደ ገበያ አልያም ጎረቤት ለመሄድ ሲወጡ በርዎን መለስ አድርገው ብቻ አይሄዱም። በሚገባ መቆለፉን ሳያረጋግጡ በሄዱበት ቤትዎ ሌባ ገብቶ ያለዎትን ሙልጭ አድርግዎ ቢዘርፍዎት ምን ይላሉ?
ምን ጊዜም ቤትዎ አልያም የቤትዎ አጥር ጠንካራ መሆኑን፣ ዘራፊዎች ሰብረው መግባት እንደማይችሉ ለራስዎ ማረጋገጥ ይፈልጋሉ። ሲሆን ሲሆን ውሻ ያሳድጋሉ፣ አጥርዎ ላይ ሽቦ ያደርጋሉ።
የኮምፒውተር ይለፍ ቃልም መጠናከር ያለበት ልክ እንዲሁ ነው።
ጠንካራ ካልሆነ በቀላሉ የመረጃ መንታፊዎች ወደ ኢሜልዎ፣ ኮምፒውተርዎ ሰተት ብለው በመግባት ያለዎትን መረጃ አደባባይ ያሰጡታል፣ አልያም ይቆልፉት እና ማስለቀቂያ ገንዘብ ይደራደራሉ።
መረጃ መንታፊዎች እንዴት ወደ ኮምፒውተርዎ ሊገቡ ይችላሉ?
ባለሙያዎች የመረጃ መንታፊዎች ሦስት የተለያዩ መንገዶችን ተጠቅመው የይለፍ ቃልዎን ሰብረው ወደ ኮምፒውተርዎ አንደሚገቡ ይናገራሉ።
በስፋት የሚታወቀው ፊሺንግ ስካም (Phishing scams) የሚባለው ነው።
ይህም ማለት አንድ የሚታወቅ ድርጅት ድረ ገጽን በመላክ እና ሎተሪ እንዳሸነፉ በመግለጽ ኮድ እንዲያስገቡ መጠየቅ ነው።
ሁለተኛው ደግሞ በግምት መሞከር ነው።
በርካቶች የኢሜል የይለፍ ቁጥራቸው 123456 መሆኑ ይነገራል። ይህ የሆነው ያለምክንያት አይደለም። እንዳይረሱት ፈልገው እንደሆነ ባለሙያዎች ያነሳሉ።
ደግሞም እርስዎ ብቻ ሳይሆኑ በዓለም ላይ ከ23.3 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የኮምፒውተር የይለፍ ቃላቸው 123456 ሆኖ ተገኝቷል።
በአንድ ወቅት በዩናይትድ ኪንግደም ተደረገ ጥናት የበርካታ የኮምፒውተር የይለፍ ቃል ተመሳሳይ መሆኑን አሳይቷል።
ታዲያ እንዲህ በቀላሉ ሊገመቱ የሚችሉ የይለፍ ቃሎች ያለ ችግር በኮምፒውተር መረጃ መዝባሪዎች አካውንታችን እንዲሰበር እና እንዲበረበር በር ይከፍታል።
የኮምፒውተር ባለሙያዎች እንደሚሉት ከሆነ ቁጥሮችን በቅደም ተከተል በመጠቀም ብቻ ሳይሆን የሰዎችን ስም መጠቀምም እንደ ይለፍ ቃል መጠቀም እጅጉን የተለመደ ነው።
እስቲ ልብ ይበሉ የልጅዎን ወይንም የባለቤትዎን፣ የእናትዎን አልያም የአባትዎን ስም፣ Love አልያም ደግሞ IloveYou በይለፍ ቃልነት ይጠቀሙ ይሆናል።
ይህም ለግምት በጣም ቀላል እና የመዝባሪዎቹን ሥራ የሚያቀል ይለፍ ቃል ሆኖ ተገኝቷል።
ሌላኛው በይለፍ ቃልነት በብዛት ሰዎች ተጠቅመውት የገነው ራሱ password የሚለውን ቃል ነው።
1111111 ይህንን እንደ ይለፍ ቃል የሚጠቀሙ ሰዎች ቁጥርም ቀላል አይደለም።
ታዋቂ እግር ኳስ ቡድኖች፣ ተጫዋቾቻቸው፣ የራሳቸውን ስም፣ የራሳቸውንም ሆነ የቤተሰባቸውን የልደት ቀን የሚጠቀሙ ሰዎችም ቢሆኑ ከፍተኛ ቁጥር አላቸው።
የኮምፒውተር መረጃ መዝባሪዎች እነዚህ በቀላሉ የሚገመቱ ይለፍ ቃሎች የማይሳካላቸው ከሆነ አቅማቸውን አደራጅተው ይመጣሉ።
በአንድ ሰከንድ 8 ቢሊዮን የይለፍ ቃሎችን ማምረት የሚችል አልጎሪዝም ወይም ፕሮግራሞች በመጠቀም ኮምፒውተርዎን አልፈው ለመግባት ይሞክራሉ።
በዚህም ስድስት ፊደል ያላቸውን የይለፍ ቃሎች በሰከንድ ውስጥ፣ 12 ያላቸውን ደግሞ በሦስት ደቂቃ ውስጥ ሰብረው መግባት ይችላሉ።
ታዲያ እንዴት ጠንካራ የይለፍ ቃል ሊፈጥሩ ይችላሉ?
በኮምፒውተርዎ አልያም በኤሜል አድራሻዎ በኩል የሚገኙ መረጃዎችን በሚገባ መጠበቅ ይኖርብዎታል።
የኮምፒውተር ሰርሳሪዎች የግል አካውንትዎን ሰብረው ከገቡ ሌሎች ማግኘት የሌለባቸውን መረጃ ሊያገኙ እና ጉዳት ሊያስከትሉብዎ ይችላሉ።
ይህ ብቻ ሳይሆን በእርስዎ አካውንት በመጠቀም ለሌሎች ሰዎች ያልተገባ መልዕክት በመላክ ግንኙነትዎን ያበላሻሉ።
ስለዚህ የማይረሱት ነገር ግን ጠንካራ የሆነ ይለፍ ቃል መጠቀም መልካም መፍትሄ ነው።
ተገማች ነገርን አይጠቀሙ- የሚደግፉት የእግር ኳስ ቡድን ለይለፍ ቃልነት የሚመከር አይደለም። የሚደግፉት ብቻ ሳይሆን የሚነቅፉትም ቢሆን አይመከርም። ከስም ወጣ ያለ እና ትንሽ ለግምት የሚያስቸግር፣ ወሰብሰብ ያለ እንዲሆን ይመከራል።
ቃል ሳይሆን ሐረግን ይምረጡ - የይለፍ ቃሎች ረዥም በሆኑ ቁጥር ለግምት ያስቸግራሉ። ስለዚህ ረዘም ያሉ ሐረጎችን ለይለፍ ቃልነት መጠቀም በእጅጉ ይመከራል። ለምሳሌ 'Itismydam' የሚለውን ሐረግ የመሰለውን መውሰድ እንችላለን።
ትልልቁን እና ትንንሾቹን ፊደላት በማቀላቀል ይጠቀሙ- የይለፍ ቃል ሲጠቀሙ ሁሉንም ፊደላት በትልቁ አልያም በትንሹ ብቻ መጠቀም የመዝባሪዎቹን ሥራ ያቀለዋል። ስለዚህ ማቀላቀል ብልህነት ነው። ይህም የይለፍ ቃልዎ እንዳይገመት የማድረግ አቅም አለው። ለምሳሌም 'iTIsMyD@M'' ቢሆን ለመገመት እድሉን ያሳንሰዋል።
ቁጥሮችን እና ምልክቶችን ቀላቅለው ይጠቀሙ- የይለፍ ቃልዎን የበለጠ ማጠናከር የሚፈልጉ ከሆነ ቁጥሮችን እና ምልከቶችን አቀላቅለው ይጠቀሙ። ለምሳሌ ከዚህ በፊት ባየነው የይለፍ ቃል ምትክ ይህኛውን ብንተካ እንደማለት 'iTI5MyD@M' በማለት ለመስበር አሰቸጋሪ ማድረግ ይቻላል።
ስለ ይለፍ ቃልዎ ለማንም አንዳይናገሩ- ይህ ምናልባት እርስዎም አስቀድመው የሚወስዱት እርምጃ ይሆናል። ነገር ግን የፈጠሩትን ጠንካራ የይለፍ ቃል በቀላሉ ሊያጡበት የሚችሉበት እድል በርካታ ነው። ለምሳሌ በጋራ ከሌሎች ጋር በሚጠቀሙት ኮምፒውተር ላይ መጻፍ፣ ኮምፒውተርዎን ክፍት አድርገው መሄድ፣ ለጓደኛዎ የይለፍ ቃልዎን ማጋራት እና የይለፍ ቃልዎ ምን ያህል ጠንካራ እንደሆነ በመግለጽ መናገር ለኮምፒውር መዝባሪዎችና ሰርሳሪዎች ሊያጋልጥዎት ይችላል።
በስተመጨረሻም እዚህ በአስረጅነት የተጠቀምንባቸውን የይለፍ ቃሎች እንዳይጠቀሙባቸው አደራ እንላለን።
Filochu ሚሰራበት ip ዎች10.146.....
10.147.....
10.148.....
10.149.....
10.48......
10.155.....
10.152.....
10.29......
10.51......
ይህ ፋይል ከ ሰአታት በኋላ ምንለቀው ፋይል ለ Link LAYER ነው።
📡🎉🎉🎉🎉🎉📡
በጣም ፈጣን ነው።
ግን በ3G ብታደርጉት በቶሎ ip ውን ታገኙታላችሁ።
ሚሰራበት ipዎች10.146.....
10.147.....
10.148.....
10.149.....
10.48......
10.155.....
10.152.....
10.29......
10.51......
Ip address ለማየት የስልካችሁ ሲቲንግ ውስጥ በመግባት ነው ምታዩ
1ኛ👇
Setting
2ኛ
System
3ኛ
About phone
4ኛ
Status
5ኛ
Ip address ሚለው ላይ ከላይ ያሉት ቁጥሮች ውስጥ አንዱን ከሆነ ይሰራል።
HTML Introduction
HTML is the standard markup language for creating Web pages.
What is HTML?
HTML stands for Hyper Text Markup Language
HTML is the standard markup language for creating Web pages
HTML describes the structure of a Web page
HTML consists of a series of elements
HTML elements tell the browser how to display the content
HTML elements label pieces of content such as "this is a heading", "this is a paragraph", "this is a link", etc.
A Simple HTML Document
Example
<!DOCTYPE html>Читать полностью…
<html>
<head>
<title>Page Title</title>
</head>
<body>
<h1>My First Heading</h1>
<p>My first paragraph.</p>
</body>
</html>
🌐 FREE INTERNET 🌐
LINK LAYER
🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀
UNLIMITED
ያልተገደበ
DNSTT SERVER
ከዚህ የተሻለ ፍጥነት ያላቸው ያልተገደቡ ፋይሎች ያሉበት ቦት ከፈለጋችሁ።
🌐 @BotbotMXbot 🌐
PREMIUM ለማሰራት ምትፈልጉ 👇
🌐 @HackkerX 🌐
✅SportzK
New football app 😍
➡️ማንኛውም አይነት ኳስ መመልከቻ
➡️በቲንሽ Mb አውርዳችሁ ፈታ በሉበት በጣም ቅመም የሆነ App ነው
➡️ ለስማርት ቲቪም ፅድት ብሎ ይሰራል
nm-dns://yEPBS0Drbqhm5F2SvSmdDdtEPxhvESdbUErTnT+byeITu+zgPT3FFlKgdL2uRzTEVAk4d9pB3Jyy+qUCvRawMS67ielk9n1mUO98dqJ1CYZnp9DT+1TnpwHo3X9/sQP6ddZITy51kqgWmprUepT6kszrXg6aVIuDFgRYmaOoG0Gu9iB6LqnCc9NuHlYEo669ebYMgcncm+lTYMFBzmgeDZsa/FPPWBMa+G+FeaVaswqwHoIRtNp0YqNc7PwDheGBpQGVnYBZWqqMNqb0RG+5Wsb2AHQQokvpAFeOfXwqboY=
▌│█║▌║▌║ 𝙁𝘼𝙎𝙏 𝙎𝙀𝙍𝙍𝙑𝙀𝙍 ║▌║▌║█│▌
≪━••━━─••◈••─━━••─━≫
WITH 00 𝗕𝗶𝗿𝗿
𝓂𝒶𝓍𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 1M𝘽
𝓂𝒾𝓃𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 500K𝘽
𝐄𝐗𝐏𝐈𝐄𝐑 𝐃𝐀𝐓𝐄 = after 4 days
𝗙𝗥𝗢𝗠= ᵉᵗʰⁱᵒ ᶜʸᵇᵉʳ ᵗᵉᶜʰ
ᴄʀᴇᴀᴛᴇᴅ BY -- | @HackkerX |
☛ 𝙀𝙩𝙝𝙞𝙤 𝙘𝙮𝙗𝙚𝙧 𝙩𝙚𝙘𝙝 ☚
F͟a͟s͟t͟ s͟e͟r͟v͟e͟r͟
𝐖𝐈𝐓𝐇 00 ᵇⁱʳʳ
𝚌𝚛𝚎𝚊𝚝ed 𝚋𝚢 @HackkerX
𝒖𝒔𝒆 𝒕𝒉𝒊𝒓𝒆 𝑰𝑷 𝑨𝑫𝑹𝑬𝑬𝑺𝑬𝑺 ⇧⇧
እምልላችኳለሁ
ሰዎች ይህ ለሁላችሁም ነው።
ተጠቀሙበት ምርጥ ፋይል ነው።
እስከ 7 ሜጋባይት ይቆጥራል ፋይሉ እንደ ማያአይነት ነው ግን ማያ አይለም ምንም ብር ማውጣት አይጠበቅባችሁም ለ 2ቀን ነው።
ፏ ለእሁድ ሪአክት ካላደረጋችሁ ደግመን አንለቅም
በቅርቡ ቴሌ ትልቅ ስራ እየሰራ ይገኛል።
ነፃ ኢንተርኔት መጠቀም ላንችል ስለምንችል ሌላ ምርጥ እና 50% የተሻለ ፍጥነት ያላው ነገር ይዘን እንመጣለን
DEVICE NETWORK ብሎክ
ለማድረግ እቅድ የያዙ ይመስላል።
ከተዘጋ በዚህ ቻናል ብቻ ይጠብቁ።
🌐 FREE INTERNET 🌐
HTTP INJECTOR
🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀
UNLIMITED
ያልተገደበ
DNSTT SERVER
ከዚህ የተሻለ ፍጥነት ያላቸው ያልተገደቡ ፋይሎች ያሉበት ቦት ከፈለጋችሁ።
🌐 @BotbotMMxbot 🌐
PREMIUM ለማሰራት ምትፈልጉ 👇
🌐 @HackkerX 🌐
3G mobile network ያላችሁ ብቻ ማለትም 4G ስልካችሁ ማያስጠቅማችሁ ሰዎች ምርጥ GIVEAWAY ለአንድ ሳምንት ብቻ ነው ሚቆየው ፍሪ ኢንተርኔት ነው።
high speed 2.5MB
low speed 500 KB
እንዳያመልጣችሁ በተለይ የቆዩ ሞዴል ስልክ ያላችሁ ሰዎች። በዚህ አናግሩኝ👇
@HackkerX