daiwaalselefbelemi | Unsorted

Telegram-канал daiwaalselefbelemi - ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

90

አላማችን በአላህ ፈቃድ ኡማውን ከድቅድቅ ጨለማ ከሆነው ሽርክ ማውጣት ነው ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! @daiwaAlselefBelemi @REMedandaiwaalselef

Subscribe to a channel

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

♨️ جديد الردود ♨️
💢 مطالبة مدعي الإجماع في مسألة عدم العذر بالجهل بين أهل الاتِّباع 💢

🎙للشيخ الفاضل:أبي سليمان سلمان العماد حفظه الله

#الردود

/channel/abuyehyaebnuumer

https://chat.whatsapp.com/DPb2OCBKSQ57fOUufACTBj

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

➡️አዲሱ አመት በመግባቱ ምክንያት ተህኒአህ ( እንኳን አደረሳቹ ) ማለት አይቻልም መረጃ የለውም

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

بسم الله الرحمن الرحيم

💠 بعنوان: " كلمة شكر "للشيخ الفاضل أبي علي محمد بن سليمان السوداني حفظه الله تعالى

*📍وفيها شكر وتقدير للشيخ المفضال/ أبي عبدالرحمن جمال بن ياسين الحبشي حفظه الله

_📮ከሊመት ሽኩር  ለታላቁ ሸይኽ አቡ ዐሊይ ሙሀመድ ኢብኑ ሱለይማን አሱዳኒይ  الله ይጠብቀው_

⌚ المدة: 4:40
     
🎙 للشيخ المفضال أبي يحيى كمال بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه

#_በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው ሸይኻችን አቡ የህያ ከማል ኢብኑ ሙሀመድ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው

📀  سجلت في: "دار القرآن والحديث" بالحبشة-بمسجد الأنصار حرسها الله تعالى

نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين..
        
🗓بتاريخ ليلة السبت ٢٧/ ذو الحجة / ١٤٤٤هـ
"_

https://t.me/joinchat/ec3A-allzqo4MDdk

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

/channel/daiwaAlselefBelemi/914?single

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

🍃አሰላሙ አለይኩም🍃
      🍃ወረህመቱሏሂ🍃
               🍃ወበረካትሁ🍃

             🍃▬▬▬ماشاء الله▬▬▬🍃
             🌱▬▬▬ماشاء الله▬▬▬🌱
            🍃▬▬▬ماشاء الله▬▬▬🍃

🍃◊▶ ይህ በሀራ ከተማ የመስጅደ ሶፋ  ኢማም የሆኑት የውዱ ሸይኻችን  የሸይኽ ሙሀመድ ሀያት [ አሏህ ከሙሉ ጤናጋ ይጠብቅልን ]  የእሳቸውን  ኪታብ ለማሳተም ንያ ያድርጉ ኸይር ወዳድ እህቶች ስም ዝርዝር ነው  ◊ ◀ 🍃

🍃▬▬▬▬الله اكبر▬▬▬🍃
🍃▬▬▬▬الله اكبر▬▬▬🍃
🍃▬▬▬▬الله اكبر▬▬▬🍃

❶✏️... እሙ ተሰኒም 100 ሪያል

❷✏️... ጀሚላ ጎበዜ 100 ሪያል

❸✏️... እሙ ዙበይር 100 ሪያል

❹✏️... እሙ ዘይድ 1,000 ሪያል

❺✏️... እሙ ሱመያ የልጀ ናፋቂ 200 ሪያል

❻✏️...ዘምዘም ሙሀመድ 100 ሪያል

❼✏️... ፋጡማ ተሾመ 100 ሪያል

❽✏️... ዘሀራ ሰኢድ 100 ሪያል

❾✏️... ሀድያ አህመድ 100 ሪያል

❿✏️... ጦይባ  ሙሀመድ 100 ሪያል

⓫✏️... ፋጡማ ታየ 100 ሪያል

⓬✏️... አረጉ ሲሳይ 100  ሪያል

⓭✏️... ጀነቲ ሲሳይ 100 ሪያል

⓮✏️... ጦይባ ሰማው 100 ሪያል

⓯✏️... ዘይንያ አብዱ ረህማን 100 ሪያል

⓰✏️...ዘሀራ ይማም 100 ሪያል

⓱✏️... ዘምዘም አሊ 50 ሪያል

⓲✏️... ሰአዳ ሰኢድ 50 ሪያል

⓳✏️... አዒሻ  ሀሰን 50 ሪያል

⓴✏️... ጦይባ እሙ ዩስራ 50 ሪያል

❷❶✏️... ሀድራ ሙሀመድ 50 ሪያል

❷❷✏️... ፋጡማ ሰኢድ 50 ሪያል

❷❸✏️...  እሙ ሙሀመድ 40 ሪያል

❷❹✏️... ፋጡማ ሀሰን 100 ድርሀም

❷❺✏️... እሙ አብደሏህ 100 ድርሀም

❷❻✏️... ሀያዕ የኢማን መመዘኛ ነው 100 ድርሀም

❷❼✏️... አዒሻ አይናድሰ 50 ድርሀም

❷❽✏️... ኩብራ ሙሀመድ 1000ሺ ብር

❷❾✏️... መኪያ ኢንድሪሰ 1000ሺ ብር

❸⓪✏️... ነዚፋ ፈድሉ 500 ብር

❸❶✏️... እሙ መርየም 100 ብር

❸❷✏️...ቢንት ሁሴን 500ብር

❸❸✏️...

❸❹✏️...

❸❺✏️...
.
.
.
.
.
.
. ሌሎቻችሁስ የት ናችሁ ያላ ሀባይቢ ተንቀሳቀሱ ተረባርበን የሸይኻችንን ኪታብ እናሳትም ከአሏህ በታች ሰበብ እንሁናቸው ኢንሻ አሏህ አሏህ ያሳካዋል..... 🍃

🍃▬▬▬▬▬የነገው▬▬▬▬▬▬🍃
🍃▬▬▬▬▬▬ቀጠሮ▬▬▬▬▬🍃

በደመቀው ሳሎን በተዋበው ማጀት
ብትቀማጠለው ከልጅ እስከ ማርጀት

ያሻህን ብትነዳ በዝቶ ተሽከርካሪ አለምን ብታስስ በሰማይ በራሪ

ጉድጓድ ነው ማረፊያህ የነገ ቀጠሮ
አፈር ልብስህ ሊሆን ሱፍህን ቀይሮ

ታገል ወንድሜ ሆይ ሰንቅ ለአኼራ
ታገይ እህቴ ሆይ ስንቅ ለአኼራ
ፀፀት ያኔ አይጠቅምም ዛሬ ካልተሰራ

🍃▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬🍃
🍃▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬🍃

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

«እናንተ ሰዎች ሆይ!
አሸናፊው እና የላቀው አላህ ክልክልና አላስፈላጊ ከሆኑ  ነገሮች የሚርቁ ሰዎችን ሊጠብ‘ቃቸው ዋስትና ስለወሰደ ጥብ‘ቆች ሁኑ ።
አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ እንዲህ ብሏል:
{ وَلْيَسْتَعْفِفِ الَّذِينَ لَا يَجِدُونَ نِكَاحًا حَتَّى يُغْنِيَهُمُ اللَّهُ مِنْ فَضْلِهِ }[النور: من الآية 33]

"እነዚያም የትዳርን ጣጣ የማይችሉ አላህ ከችሮታው እስከሚያከብራቸው ድረስ ከተከለከሉ ነገሮች ይጠ‘በቁ"

🌴ዐፊፍነት(ጥብቅነት) አንዱ የሀብት ማግኛ መንገድ ነው  ።
▪️ከፊል ሰዎች ነቢዩን ﷺ ደጋግመው በለመኗቸው ጊዜ እንዲህ ብለው ነበር የመለሱላቸው ፦
" مَا يَكُونُ عِنْدِي مِنْ خَيْرٍ فَلَنْ أَدَّخِرَهُ عَنْكُمْ، وَمَنْ يَسْتَعْفِفْ يُعِفَّهُ اللهُ، وَمَنْ يَسْتَغْنِ يُغْنِهِ اللَّهُ، وَمَنْ يَتَصَبَّرْ يُصَبِّرْهُ الله، وَمَا أُعْطِيَ أَحَدٌ عَطَاءً خَيْرًا وَأَوْسَعَ مِنَ الصَّبْرِ ".
[ متفق عليه]

"እኔ ዘንድ ያለ‘ውን ማንኛውም አይነት ጥሩ ነገር (ብሰጣችሁ እንጂ) ከናንተ አልደብቀውም ።
ጥብ‘ቅነትን የመረጠ ሰው አላህ ጥብ‘ቅ ያደርገዋል፤ ባለ‘ው የሚብቃቃንም ተብቃቂ ያደርገዋል፤ እየ‘ከበደው የሚታገስንም ታጋሽ ያደርገዋል፤ ከትዕግስት የበለጠ በጣም ሰፊና‘ መልካም የሆነን ስጦታ የተሰጠ ማንም ሰው የለም"።

📌 በዚህም ይሁን በሌሎች ጉዳዮች ላይ እያዳንዱ ሙስሊም የነቢዩን ﷺ ፈለግ ሊከተል ግድ ይለዋል፤ እንዲሁም ሰሃቦቹንና እኛንም ጭምር ያስተማሩንን ስርዓቶች ሊላ‘በስና በኣዳቦቹም ተጠቃሚ ሊሆን ይገባዋል።

قال تعالى: ﴿فَلا وَرَبِّكَ لا يُؤْمِنُونَ حَتَّى يُحَكِّمُوكَ فِيمَا شَجَرَ بَيْنَهُمْ ثُمَّ لا يَجِدُوا فِي أَنْفُسِهِمْ حَرَجًا مِمَّا قَضَيْتَ وَيُسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ [النساء:65]

አላህ እንዲህ ብሏል ፦
"በመካከላቸው በተከሰተው አለመስማማት ፈራጅ እስኪያደርጉህ ድረስ፣ በፍርድህም ነፍሳቸው ውስጥ ቅሬታን እስካላስገኙና‘ መቀበልን እስኪቀበሉ ድረስ አያምኑም።"
(አን ኒሳእ: 65)

🌴በመካከላቸው ጭቅጭቅ ካለ በትንሽም ይሁን በትልቅ፣ በረቀ‘ቀውም ይሁን በጎላ‘ው ነገር ሁሉ ቁርአንና ሀዲሥን ፈራጅ ማድረግ አለባቸው።
እንደሚታወቀው እነዚህ ጀምዒያቶች በበርካታ ክልክል ነገሮች፣ ደካማ በሆነ ጥብ‘ቅነ‘ትና ብርቱ በሆነ በዱንያ መቋመጥ ላይ የተገነቡ  ናቸው።

▪️የመጀመሪያው ክልከላ:
ሂዝቢያ (ለቡድን በመወገን በሱ መሰረት ሰዎችን ማቅረብና ማራቅ)ነው።

ተልቢስ እያደረጋችሁ እንጂ ሸይኽ ኢብን ባዝ አላህ ይዘንለትና እንደናንተ የተከለከለች፣ ወገንተኛዊትና በስራ ሳይሆን በስንፍና አበራታች የሆነች ጀምዒያ አልነበረውም።

📌 ሸይኽ ኢብን ባዝን የሚወዱ‘፣ የሚያከብሩትና የሚያምኑት መምለካ ውስጥና ከመምለካ ውጭ ያሉ መልካም ዋይ የሆኑ በርካታ ኡመራኦችና ቱጃሮች የሰደቃ ገንዘባቸውን ኢብኑ ባዝ ለሚገባቸው ሰዎች እንዲያውሉ ይፈልጉ ስለነበር ፤
ኢብኑ ባዝም አንድ ባለጉዳይ ሲመጣቸው "ለእገሌ ይህን ያህል ስጠው" በማለት እያዘዙ ሰደቃው ለሚገባው ሰው ይውላል‼
ይህ ነው ሚታወቀው!!

እንጂ ዛሬ እንደሚታየው ገንዘቡ ጀምዒያ ውስጥና ሙዓመላው በወለድ የሆነ ባንክ ውስጥ አይቀመጥም ነበር።
"ሩህ" ያላቸውን ነገሮችም ፎቶ አያነሳም ነበር።

እንዲሁም ዛሬ በጀምዒያ ባለቤቶች ላይ እንደምናየውም (ለም‘ነው የሰበሰ‘ቡትን ገንዘብ ይበልጥ) በሰልፋቸውና በመስመራቸው ላይ ለሚገኙ ግለሰቦች (የሚፈሰስበት) ጠባብ የሆነ "ወላእና በራእ"ም አልነበረውም።

የጀምዒያትና የሂዝቢያት ባለቤቶች ለደዕዋ ሰለፊያ ጥላቻ የሚተክሉ አካሎች ናቸው ።
የሚቃወማቸውንም አካል ጠላት አድርገው ይይዙታል ።

(በአለማችን) በመቶዎች የሚቆጠሩ ጀምዒያቶች ቢኖሩም ነገር ግን መጠነ ሰፊ፣ ታዋቂና ለደዕዋ ሰለፊያ ጠላት ከሆኑት ጀምዒያቶች ለምሳሌ፦

جمعية الإحسان، وجمعية الإصلاح، وجمعية الحكمة، وجمعية البر، وجمعية إحياء التراث
እነደናሙና ይጠቀሳሉ።

🌴ከነዚህ ጀምዒያቶች ጠቃሚ ዒልም ይገኛልን?!

እስኪ ጀምዒያቶች ያፈሩ‘ትን
አንድ ዓሊም አምጡልኝ?!
በፍፁም አይገኝም!!
እንደውም ሂዝቢዮችን፣ መሀይሞችን፣ወገንተኞችን፣ ዒልመሸ‘ርዒይን ለመማር ማስተማርና ለነቢዩ ሱና‘ህ ጠላት የሆኑ አካሎችን ነው የምታፈራው።
በተጨማሪ ለማ‘ኞ‘ችን፣ በወንጀልና ገንዘብን ባንክ ላይ በማገ‘ት የሚተባበሩ፣ እንዲሁም የወጣቶችን አመለካከት የሚበርዙ ግለሰቦችን ነው የምታፈራው።
አላህም ሱብሃነሁ ወተዓላ እንዲህ ብሎ ሳ‘ለ ማለት ነው ፦
 
(وتعاونوا على البر والتقوى ولا تعاونوا على الإثم والعدوان) [ المائدة 2 ]

"በመልካም ነገርና አላህን በመፍራት ተረዳዱ፤በወንጀልና ድንበር በማለፍም አትተጋገዙ።"

📌 ጀምዒያቶች በሰለፊያ ላይ የነበሩ በርካታ ሰዎችን አበላሽተዋል።

(ለምሳሌ ያህል ፦አቡል ሀሰን አልመእሪቢ፣ዐብደል መጂድ አልረይሚና ሌሎችንም) ብዙ የሸይኽ ሙቅቢል ተማሪዎችን አጥፍታለች።
ታዲያ ለእንዲህ አይነት ጀምዒዮች አምነናቸው ገንዘብ እንሰጣለንን?!
በፍፁም የዘካም ይሁን የሌላ ገንዘብን ለእነዚህ ልንሰጥ  አይፈ‘ቀድም!! ቅርብ ያለ ለሩቁ ያሰ‘ማ‘!!
ይህን እውነታ የማይቀበል ኋላ  ይፀፀታል!!

يقول تعالى: ﴿وَيَوْمَ يَعَضُّ الظَّالِمُ عَلَى يَدَيْهِ يَقُولُ يا لَيْتَنِي اتَّخَذْتُ مَعَ الرَّسُولِ سَبِيلًا يا وَيْلَتَى لَيْتَنِي لَمْ أَتَّخِذْ فُلانًا خَلِيلا لَقَدْ أَضَلَّنِي عَنِ الذِّكْرِ بَعْدَ إِذْ جَاءَنِي وَكَانَ الشَّيْطَانُ لِلْإِنْسَانِ خَذُولًا﴾ [الفرقان:29ـ27] ،

"በዳይም «ዋ ምኞቴ  ከመልክተኛው ጋር ትክክለኛውን መንገድ ይዤ በኾነ » እያለ በፀፀት ሁለት እጆቹን የሚነክስበትን ቀን (አስታውስ)።
ዋ ጥፋቴ እገሌን ወዳጅ ባልያዝኩት ኑሮ እመኛለሁ።(የእምነት ቃል)
ከመጣልኝ በኋላ  ከማስታወስ በርግጥ አሳሳተኝ "(ይላል)።ሸይጧንም ለሰው ልጅ አጋላጭ ነው።
 
👉እኛ ደግሞ ይህን ያህል ስለጀምዒያ የምንተነትነው "ገንዘባችሁን የነቢዩን ሱና በመማርና ማስተማር ላይ ያሉ ሰዎችን ለመዋጋት አታውጡ"ብለን ልንመክራችሁ እንጂ
"ለእነሱ እምቢ በሏቸውና ለኛ ስጡን"ማለታችን አይደለም። እንዲህ ከማድረግ በአላህ እንጠበቃለን!!
በችሮታውም እንዲያከብረንና እንዲያብቃቃን እንጠይቀዋለን!!

👉ለእነሱ ገንዘብን መስጠት ማለት በተለያዩ ሹቡሃቶች ማንም ኢንካር ማድረግ በማይቻለው መልኩ ህግ ደንቦችን፣ ሀረኪዮችን፣ የፍንዳታ (የሽብር) ሰዎችንና መሪዎቻቸውን ማስፈልፈል ማለት ነው ።

👉ጀምዒያ የሂዝቢዮች መደበቂያና መመሸጊያ ቦታ ናት!!
እስኪ ከጀምዒያት በኋላ የማያለከልክ፣ ከሰዎች ገንዘብም የፀዳ፣ (ጥብ‘ቅ) የሆነና ለዱንያ ጥቅማጥቅሞች የማይቋምጥ አንድን ሂዝቢይ አምጡልኝ?!
በፍፁም አይገኝም!!

/channel/daiwaAlselefBelemi/909

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

إذا كنت تعيش بقدر ما تريد ، فأنت ميت👒إذا كنت تحب بقدر ما تريد ، فأنت مختلف

/channel/daiwaAlselefBelemi/906

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

📂ቁጥር ⑥

🎧 📎 يسر إخوانكم في تسجيلات دار الحديث في الحبشة أن يقدموا لكم هذه المادة الصوتية القيمة :

⚫️ للشيخ الفاضل / 

🔸أبي عبدالرحمن جمال بن ياسين الحبشي - حفظه الله -🔸

وهي محاضرة قيمة بعنوان ((توجيه الأمم إلى شكر النعم)) ليلة الخميس ١٧ شعبان 1444هـ، بمسجد الفتح - في بلاد الحبشة

#ዛሬ እለተ እሮብ ከመግሪብ ሶላት በኃላ በመስጅደል ፈትህ የተደረገ ጣፋጭ የሆነ ከሊመቱ ሽኩር💦💦💦

💺للشيخ الفاضل أبي عبدالرحمن جمال بن ياسين الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه

#በታላቁ ሸይኽ አሸይኽ አቡ ዐብድራህማን #ጀማል ኢብኑ ያሲን አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው
        
⌚ الــــدقيقة:- 7:04
               
بتــــاريخ:-
           🗓ليلة الخميس ١٧/شعبان/ ١٤٤٤هــ

🎙ألقيت بين المغرب والعشاء بدار الحديث السلفية  بالحبشة بمسجد الفتح

:: كلمة قيمة ننصح بتحميلها ونشرها::

      〰〰〰〰〰〰〰

نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين....

/channel/Al_Fetih

🎙#ሌሎች አጠቃላይ የሰለፍዮች ፕሮግራሞች ለመከታተል ደግሞ ቀጥሎ ያለዉን አል—ኢማን ቻናል ተቀላቀሉ።

/channel/AlEmanhabssha

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

📂ቁጥር ④

🎧 📎 يسر إخوانكم في تسجيلات دار الحديث في الحبشة أن يقدموا لكم هذه المادة الصوتية القيمة :

⚫️ للشيخ الفاضل / 

🔸أبي المنذر عمار الحوباني - حفظه الله -🔸

وهي محاضرة قيمة بعنوان ((الإشاعة للوصايا العامة لأهل السنة والجماعة)) ليلة الخميس ١٧ شعبان 1444هـ، بمسجد الفتح - في بلاد الحبشة

🍀#ዛሬ እለተ እሮብ ከመግሪብ ሶላት በኃላ በመስጅደል ፈትህ የተደረገ ጣፋጭ የሆነ ሙሀደራ💦💦💦

💺للشيخ الفاضل أبي المنذر عمار الحوباني حفظه الله تعالى ورعاه

#በታላቁ ሸይኽ አሸይኽ አቡ ሙዚር ዐማር አል_ሀውባኒይ الله ይጠብቀው
        
⌚ الــــدقيقة:- 51:52
               
بتــــاريخ:-
           🗓ليلة الخميس ١٧/شعبان/ ١٤٤٤هــ

🎙ألقيت بين المغرب والعشاء بدار الحديث السلفية  بالحبشة بمسجد الفتح

:: كلمة قيمة ننصح بتحميلها ونشرها::

      〰〰〰〰〰〰〰

نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين....

/channel/Al_Fetih

🎙#ሌሎች አጠቃላይ የሰለፍዮች ፕሮግራሞች ለመከታተል ደግሞ ቀጥሎ ያለዉን አል—ኢማን ቻናል ተቀላቀሉ።

/channel/AlEmanhabssha

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيم

📂ቁጥር ②

▪️قصيدة ترحيبية )▪️
بعنوان:_👇👇👇

قلائد التيجان والزبرجد في الترحيب بالوفد الممجد

#ዛሬ እለተ እሮብ ከመግሪብ ሶላት በኃላ በመስጅደል ፈትህ #ቀሲደት ተርሂቢያ ለታላላቆቹ መሻይኾቻችን

كلمات الأخ الشاعر/ أبي عبد الله عبد الرحمن بن جمال الحبشي
إلقاء الأخ/ أبي سليمان إسماعيل بن ذاكر الحبشي

▪️قصيدة ترحبية في زيارة 💥 #لمشايخنا  الفضلاء💥

           #وهم👇🏻👇🏻👇🏻
                     ~~

⏪ الشيخ أبو طاهر يحيى الآنسي حفظه الله تعالى
     ⏪ والشيخ أبو المنذر عمار الحوباني حفظه الله تعالى
    ⏪ والشيخ أبو عبدالرحمن جمال بن ياسين الحبشي حفظه الله تعالى

🕰3:20🕰

/channel/Al_Fetih

🎙#ሌሎች አጠቃላይ የሰለፍዮች ፕሮግራሞች ለመከታተል ደግሞ ቀጥሎ ያለዉን አል—ኢማን ቻናል ተቀላቀሉ።

/channel/AlEmanhabssha

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

#የዛሬ እለተ እሮብ ከዐሱር ሶላት በኃላ የሴቶች ሙሀደራ ከመስጅድ አል_ፈትህ#

🔹بعنوان:_
♦️خير الناس من طال عمره وحسن عمله♦️

🖲️للْأَخْ الفَاضِل الداعي إلى الله بعلم وبصيرة أَبِي يحيى كمال بن محد الحبشي حَفِظَه الله تَعَالى وَرَعاَه🖲️

#በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው ወንድማችን አቡ የህያ ከማል ኢብኑ ሙሀመድ አል_ሀበሺይ  الله ይጠብቀው

🗓 بتاريخ 16/شعبان/ 1444 هجرية

🕰️36:56🕰️

((مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّمِ)).

/channel/Al_Fetih

🎙#ሌሎች አጠቃላይ የሰለፍዮች ፕሮግራሞች ለመከታተል ደግሞ ቀጥሎ ያለዉን አል—ኢማን ቻናል ተቀላቀሉ።

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

https://youtu.be/MQBBz330Lao

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

ዲንህን ከአኢማዎች ውሰድ‼

👌دثأيهما أفضل العشر الأواخر من رمضان أو عشر ذي الحجة "

ከረመዷን የመጨረሻ አስርት ቀናት ከዙል ሂጃ የመጀመሪያ አስር ቀናት የትኛው ነው ሚበልጠው??

☜عبدالعزيز_بن_عبدالله_ابن_باز

☘አብድል አዚዝ ኢብኑ ባዝ

☜محمد_بن_صالح_العثيمين

☘ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አልኡሰይሚን

☜صالح_بن_فوزان_الفوزان

☘ሳሊህ አልፈውዛን

رحم الله أمواتهم وحفظ أحياءهم

የሞቱት الله ይዘንላቸው በሂወት ላሉትም الله ይጠብቅልን

/channel/daiwaAlselefBelemi/887

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

🔜ጁመዓ ቀን ኢማሙ ኹጥባ እስኪጨርስ ድረስ ሱቅ ቆይቶ ኢቃም ሲል ለሰላት መምጣት ከሸሪዓ እንዴት ይታያል❓

🎙أبو عبد الله مصفى بن فارس حفظه الله تعالى
/channel/museffafaris/2185

/channel/daiwaAlselefBelemi/883

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

📌ድብልቅልቁ የትምህርት ዓለም ዋይታ በእውነተኛው የኢስላም ብርሃን ሲፈታ📌

📝ተከታታይ ፅሁፍ

👉 ክፍል ዘጠኝ 👈

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيم

👉 ... እነዚህን የመሳሰሉ በርከት ያሉ ፤ ዘመን የማይሽራቸው ፤ የጥበበኛና ዐዋቂ የሆነው (አምላክ) ንግግሮችን ፤ በአስተውሎት ብናስተነትናቸው ፤ በኢኽቲላጥ (ሴትና ወንድ ተደባልቀው) በመማራቸው ምክንያት እየተከሰተ ካለው አስከፊና ሰቅጣጭ ጥፋት በታደገን ነበር። ግን ምን ያደርጋል❗️...የኛ ነገር ፣ ማስተንተንን ትተን ማነብነብን ብቻ መረጥን። አላህም እንዲህ ይላል ፦

📖 ( أَفَلَا يَتَدَبَّرُونَ الْقُرْآنَ أَمْ عَلَىٰ قُلُوبٍ أَقْفَالُهَا )
سورة المحمد:٢٤

("ቁርኣንንም አያስተነትኑምን? በእውነቱ በልቦቻቸው ላይ ቁልፎች አልሉባትን?")
[ሱረቱል ሙሐመድ 24]

💥 ታላቁ ዓሊም ሼኽ ዐብዱረሕማን ቢን ሰዕዲ ይህንን የቁርኣን አንቀፅ ሲተረጉሙ እንዲህ አሉ ፦

👈 أي: فهلا يتدبر هؤلاء المعرضون لكتاب الله، ويتأملونه حق التأمل، فإنهم لو تدبروه، لدلهم على كل خير، ولحذرهم من كل شر، ولملأ قلوبهم من الإيمان، وأفئدتهم من الإيقان، ولأوصلهم إلى المطالب العالية، والمواهب الغالية، ولبين لهم الطريق الموصلة إلى الله، وإلى جنته ومكملاتها ومفسداتها، والطريق الموصلة إلى العذاب، وبأي شيء تحذر، ولعرفهم بربهم، وأسمائه وصفاته وإحسانه، ولشوقهم إلى الثواب الجزيل، ورهبهم من العقاب الوبيل.
{ أَمْ عَلَى قُلُوبٍ أَقْفَالُهَا } أي: قد أغلق على ما فيها من الشر وأقفلت، فلا يدخلها خير أبدا؟ هذا هو الواقع.

👉 ...እነዚያ የአላህን ኪታብ (ቁርአንን) ችላ ያሉ ሰዎች አያስተነትኑምን ??? እውነተኛ የሆነ ማገናዘብን አያገናዝቡምን ??? እነርሱ በቁርኣን ቢያስተነትኑ ኖሮ በመልካም ነገር ላይ ሁሉ ባመላከታቸው ፥ ከመጥፎ ነገርም ባስጠነቀቃቸው ፥ ልቦናዎቻቸውንም ኢማንና እርግጠኝነት በሞላላቸው ፥ የተፈላጊ ነገርን ከፍታ እና ዲካ ወደ ደረሰ ስጦታም ባደረሳቸው ነበር !!!!!

👉 ወደ አላህ የሚያደርሰውንም መንገድ ባብራራላቸው ፥ ወደ ጀነት እንዲሁም እሷን (ጀነትን) ለማግኘት መሟላት ወዳለበት ነገር እንዲሁም ጀነትን እንዳያገኙ የሚያበላሽባቸው የሆነውን ነገርም ግልጽ
ባደረገላቸው ነበር።

👉 ወደ ቅጣት የሚወስደውንም መንገድ ባብራራላቸውና በየትኛውም ማስጠንቀቂያ ባስጠነቀቃቸው ፤ ጌታቸውንም እንዲሁም ስለ መልካምና ውብ ስሞቹ ፥ ባህሪያቶቹና መልካምነቱ ባስተዋወቃቸው ነበር።

👉 ወደ ትልቁ ምንዳም (በመቋመጥ)
እንዲረኩ ባደረጋቸውም ነበር ፤ (እንደዚሁም) ብርቱ ከሆነውም ቅጣት ባስፈራራቸው ነበር !!!

{ "أَمْ عَلَى قُلُوبٍ أَقْفَالُهَا" }

በዚህ የአላህ ንግግር ማለት የተፈለገው፦

👉 ("በልቦናዎቻቸው ላይ ቁልፎች ተቆልፋለች❓") ማለት ነው።
በርግጥም ልቦናዎቻቸው ውስጥ ባለው ሸር የተነሳ ፦ ልባቸው ተዘግታለች (ተቆልፋለች❗)
ኸይር የተባለ ነገር በፍጹም አይገባባትም!!! ይህ ነው እንግዲህ ዛሬ ላይ ያለው ተጨባጭ ሁኔታ❗❗

የኢማሙ ሰዓዲ ንግግር አበቃ።

💥⭐🌟 ... ታላቁና እንቁ ነብይስ❔ ስለ የኢኽትላጥ ምን ብለው ይሆን?

🔘 ((وعَنْ عُقْبَةَ بْنِ عَامِرٍ أَنَّ رَسُولَ اللَّه
صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَال:"َ إِيَّاكُمْ وَالدُّخُولَ عَلَى النِّسَاءِ فَقَالَ رَجُلٌ مِنْ الْأَنْصَارِ يَا رَسُولَ اللَّهِ أَفَرَأَيْتَ الْحَمْوَ قَالَ الْحَمْوُ الْمَوْتُ" ))
[متفق عليه]

🔘 ከዑቅበተ ቢን ዐምር (አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንዳወሩት ነብዩ صلى الله عليه وسلم እንዲህ አሉ ፦

(( " አደራችሁን ሴቶች ባሉበት መግባትን ተጠንቀቁ። " )) የባል ቅርብ ዘመድ ቢሆንስ? በማለት አንድ ከአንሳር (መዲና) የሆነ ሰው ጠየቃቸው ፤ (("የባል ቅርብ ዘመድማ የባሰውንም ሞት ነው❗። " ))
[ቡኻሪና ሙስሊም] ዘግበውታል

እንዲህ በማለት ነው የሴትና ወንድ መደባለቅ አስከፊ መዘዝ እንዳለው ያመላከቱት።

⭐(( " وعن أسامة بن زيد أن النبي صلى الله عليه وسلم قال: "ما تركت بعدي فتنة أضر على الرجال من النساء" ))
[متفق عليه]

⭐ (( " ኡሳመተ ቢን ዘይድ ከነበዩ صلى الله عليه وسلم በመያዝ እንዲህ አለ ፦
"ከኔ በኋላ በወንዶች ላይ ከሴት ልጅ የበለጠ አስከፊ (ጎጂ) ፈተናን አልተውኩም። " ))
[ቡኻሪና ሙስሊም] ዘግበውታል

💎 እህት ወንድሞቼ ልብ በሉ ❗በዚች ጠፊ አለም ላይ ከሴት ልጅ የበለጠ አስከፊ (ፈተና) እንደሌለ መልዕክተኛው አረጋገጡልን !!!

👉 ታዲያ በየት/ቤቱ ከሴቶች ጋር
ለአመታት እያሳለፍን ያለነውን ቆይታ እንዴት አየነው❓❗

👉 ሴት እህቶቻችንስ ???

⭐(( " وعن عمر بن الخطاب رضي الله عنه قال:قال رسول الله صلي الله عليه وسلم: "ما خلا رجل بامرأة إلا كان الشيطان ثالثهما " ))
[اخرجه أحمد في مسند]

⭐ (( "ዑመር ቢን አል ኸጣብ (አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንዳወሩት የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ አሉ ፦

(( " አንድ ወንድ ከአንድ ሴት ጋር ተነጥሎ (አይገለልም) ሦስተኛቸው ሰይጣን ቢሆን እንጂ" ))

[ ኢማሙ አህመድ ሙስነድ ውስጥ ዘግቦታል]

⭐(( "وعن أبي سعيد الخدري رضي الله عنه قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: "اتقوا الدنيا واتقوا النساء فإن أول فتنة بني إسرائيل كانت في النساء" ))
[اخرجه مسلم]

⭐ አቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (አላህ ስራውን ይውደድለትና) እንዳወራው የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ አሉ ፦

(( "ዱኒያንና ሴት ልጅን ፍሩ (ተጠንቀቁ።) የመጀመሪያው የእስራኤል ልጆች ፈተና የነበረው ፤ የሴት ልጅ ፈተና ነበር። " ))
[ሙስሊም ዘግቦታል]

👉 በአላህ ፍቃድ ክፍል አስር ይቀጥላል 👈
🔸🔹🔸

/channel/museffafaris/2159

📝 ... ኢስማኤል ወርቁ ...

/channel/amr_nahy1

/channel/daiwaAlselefBelemi/878

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

🆕📲 አድስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ

◈📚  المعتقد الصحيح

📚 አል ሙእተቀድ አስ ሰሂህ

🎙 በ ኡስታዝ አቡ አብድል መሊክ ሷዲቅ አህመዲን  ረሂመሁሏህ

📤📤ለሌሎችም ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው ያዳርሱ
/channel/Abu_abdlmlik_rehimhulallah

ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው አድርሱ!

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

⭕️👉#ተንቢህ

🛑👉#መስጅድ ላይ በተደጋጋሚ የስልክ ስርቆት እየተፈፀመ ነዉ እና እንጠንቀቅ‼️

👉♨️#በተለየ ሁኔታ  እንዲታመኑ በማሰብ እዉቀት ፈላጊ በመምሰል፣ ኢስላማዊ አለባበስ በመልበስ ደርስ ሰአት ላይ እየጠበቁ ሰላት ወቅት ላይ እየተገኙ ስርቆት እየፈፀሙ ነዉ ‼️

👉⭕️#በተለየ ሁኔታ አንዴ ስልክ አስደዉሉኝ፣ይሄ ገጥሞኝ ነዉ፣ስልክ ካርድ አልቆበት ነዉ መሰል ምክንያቶች እየደረደሩ የስልክ ስርቆት እየፈፀሙ ስለሆነ ጥንቃቄ እንዉሰድ‼️

👇
👉#የራሳችን የጥንቃቄ ጉድለት ታክሎበት   ሰበቡ ሳናሟላ መማረርና ማማረር ዉስጥ ልንገባ አይገባንም መስጅድ ላይም ሆነ ሌላ ቦታ እንጠንቀቅ ማንም ይሁን ማን ከጥንቃቄ ጋር ይሁን ግንኙነታችን‼️

👉⭕️#ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሼር አድርጉት።

🛑🍀👉መልእክቱ ሴቶችንም ይመለከታል‼️

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

*♦️وصيتي قبل الوداع*

*📍وفيها شكر وثناء لمشايخ ودعاة أهل السنة والجماعة في بلاد الحبشة وما قاموا فيه من الدعوة إلى الله تعالى في تلك البلاد*

*🔖للشيخ الفاضل والداعية المبارك/*

*أبي علي محمد بن سليمان السوداني*

*حفظه الله ورعاه*

*🕌ألقيت في مسجد أهل السنة والجماعة ببلاد الحبشة مسجد الأنصار حرسه الله*

*🗓️ليلة السبت (٢٧/ذي الحجة/١٤٤٤)*

*⌚40:08⌚*

*⭕ننصح بسماعها ونشرها فالدال على الخير كفاعله*

https://chat.whatsapp.com/DPb2OCBKSQ57fOUufACTBj

/channel/abuyehyaebnuumer

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

👆👆👆👆👆
ተመልከቱልኝማ ሙሀመድ ሃያት የተባለው ነጋደ የሳዑድ ሚስኪን እህቶቻችንን እያነሳሱ እንደምትመለከቱት እየበዘበዛቸው ነው ተመልከትልኝማ እስትራ ቴጃቸውን ታዳ ከነደነይህ አይነት ዘመናዊ ነጋደ ምን አይነት ነገር ይገኛል ዛሬ ማሳተሚያ ነው የተጠየቀው ነገደሞ የሚገዛ እየተባለ ትቸረቸራለች እያለ ይኬዳል
الله المستعان وعليه التكلان

/channel/daiwaAlselefBelemi/912

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

«እናንተ ሰዎች ሆይ!
አሸናፊው እና የላቀው አላህ ክልክልና አላስፈላጊ ከሆኑ  ነገሮች የሚርቁ ሰዎችን ሊጠብ‘ቃቸው ዋስትና ስለወሰደ ጥብ‘ቆች ሁኑ ።
አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ እንዲህ ብሏል:
{ وَلْيَسْتَعْفِفِ الَّذِينَ لَا يَجِدُونَ نِكَاحًا حَتَّى يُغْنِيَهُمُ اللَّهُ مِنْ فَضْلِهِ }[النور: من الآية 33]

"እነዚያም የትዳርን ጣጣ የማይችሉ አላህ ከችሮታው እስከሚያከብራቸው ድረስ ከተከለከሉ ነገሮች ይጠ‘በቁ"

🌴ዐፊፍነት(ጥብቅነት) አንዱ የሀብት ማግኛ መንገድ ነው  ።
▪️ከፊል ሰዎች ነቢዩን ﷺ ደጋግመው በለመኗቸው ጊዜ እንዲህ ብለው ነበር የመለሱላቸው ፦
" مَا يَكُونُ عِنْدِي مِنْ خَيْرٍ فَلَنْ أَدَّخِرَهُ عَنْكُمْ، وَمَنْ يَسْتَعْفِفْ يُعِفَّهُ اللهُ، وَمَنْ يَسْتَغْنِ يُغْنِهِ اللَّهُ، وَمَنْ يَتَصَبَّرْ يُصَبِّرْهُ الله، وَمَا أُعْطِيَ أَحَدٌ عَطَاءً خَيْرًا وَأَوْسَعَ مِنَ الصَّبْرِ ".
[ متفق عليه]

"እኔ ዘንድ ያለ‘ውን ማንኛውም አይነት ጥሩ ነገር (ብሰጣችሁ እንጂ) ከናንተ አልደብቀውም ።
ጥብ‘ቅነትን የመረጠ ሰው አላህ ጥብ‘ቅ ያደርገዋል፤ ባለ‘ው የሚብቃቃንም ተብቃቂ ያደርገዋል፤ እየ‘ከበደው የሚታገስንም ታጋሽ ያደርገዋል፤ ከትዕግስት የበለጠ በጣም ሰፊና‘ መልካም የሆነን ስጦታ የተሰጠ ማንም ሰው የለም"።

📌 በዚህም ይሁን በሌሎች ጉዳዮች ላይ እያዳንዱ ሙስሊም የነቢዩን ﷺ ፈለግ ሊከተል ግድ ይለዋል፤ እንዲሁም ሰሃቦቹንና እኛንም ጭምር ያስተማሩንን ስርዓቶች ሊላ‘በስና በኣዳቦቹም ተጠቃሚ ሊሆን ይገባዋል።

قال تعالى: ﴿فَلا وَرَبِّكَ لا يُؤْمِنُونَ حَتَّى يُحَكِّمُوكَ فِيمَا شَجَرَ بَيْنَهُمْ ثُمَّ لا يَجِدُوا فِي أَنْفُسِهِمْ حَرَجًا مِمَّا قَضَيْتَ وَيُسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ [النساء:65]

አላህ እንዲህ ብሏል ፦
"በመካከላቸው በተከሰተው አለመስማማት ፈራጅ እስኪያደርጉህ ድረስ፣ በፍርድህም ነፍሳቸው ውስጥ ቅሬታን እስካላስገኙና‘ መቀበልን እስኪቀበሉ ድረስ አያምኑም።"
(አን ኒሳእ: 65)

🌴በመካከላቸው ጭቅጭቅ ካለ በትንሽም ይሁን በትልቅ፣ በረቀ‘ቀውም ይሁን በጎላ‘ው ነገር ሁሉ ቁርአንና ሀዲሥን ፈራጅ ማድረግ አለባቸው።
እንደሚታወቀው እነዚህ ጀምዒያቶች በበርካታ ክልክል ነገሮች፣ ደካማ በሆነ ጥብ‘ቅነ‘ትና ብርቱ በሆነ በዱንያ መቋመጥ ላይ የተገነቡ  ናቸው።

▪️የመጀመሪያው ክልከላ:
ሂዝቢያ (ለቡድን በመወገን በሱ መሰረት ሰዎችን ማቅረብና ማራቅ)ነው።

ተልቢስ እያደረጋችሁ እንጂ ሸይኽ ኢብን ባዝ አላህ ይዘንለትና እንደናንተ የተከለከለች፣ ወገንተኛዊትና በስራ ሳይሆን በስንፍና አበራታች የሆነች ጀምዒያ አልነበረውም።

📌 ሸይኽ ኢብን ባዝን የሚወዱ‘፣ የሚያከብሩትና የሚያምኑት መምለካ ውስጥና ከመምለካ ውጭ ያሉ መልካም ዋይ የሆኑ በርካታ ኡመራኦችና ቱጃሮች የሰደቃ ገንዘባቸውን ኢብኑ ባዝ ለሚገባቸው ሰዎች እንዲያውሉ ይፈልጉ ስለነበር ፤
ኢብኑ ባዝም አንድ ባለጉዳይ ሲመጣቸው "ለእገሌ ይህን ያህል ስጠው" በማለት እያዘዙ ሰደቃው ለሚገባው ሰው ይውላል‼
ይህ ነው ሚታወቀው!!

እንጂ ዛሬ እንደሚታየው ገንዘቡ ጀምዒያ ውስጥና ሙዓመላው በወለድ የሆነ ባንክ ውስጥ አይቀመጥም ነበር።
"ሩህ" ያላቸውን ነገሮችም ፎቶ አያነሳም ነበር።

እንዲሁም ዛሬ በጀምዒያ ባለቤቶች ላይ እንደምናየውም (ለም‘ነው የሰበሰ‘ቡትን ገንዘብ ይበልጥ) በሰልፋቸውና በመስመራቸው ላይ ለሚገኙ ግለሰቦች (የሚፈሰስበት) ጠባብ የሆነ "ወላእና በራእ"ም አልነበረውም።

የጀምዒያትና የሂዝቢያት ባለቤቶች ለደዕዋ ሰለፊያ ጥላቻ የሚተክሉ አካሎች ናቸው ።
የሚቃወማቸውንም አካል ጠላት አድርገው ይይዙታል ።

(በአለማችን) በመቶዎች የሚቆጠሩ ጀምዒያቶች ቢኖሩም ነገር ግን መጠነ ሰፊ፣ ታዋቂና ለደዕዋ ሰለፊያ ጠላት ከሆኑት ጀምዒያቶች ለምሳሌ፦

جمعية الإحسان، وجمعية الإصلاح، وجمعية الحكمة، وجمعية البر، وجمعية إحياء التراث
እነደናሙና ይጠቀሳሉ።

🌴ከነዚህ ጀምዒያቶች ጠቃሚ ዒልም ይገኛልን?!

እስኪ ጀምዒያቶች ያፈሩ‘ትን
አንድ ዓሊም አምጡልኝ?!
በፍፁም አይገኝም!!
እንደውም ሂዝቢዮችን፣ መሀይሞችን፣ወገንተኞችን፣ ዒልመሸ‘ርዒይን ለመማር ማስተማርና ለነቢዩ ሱና‘ህ ጠላት የሆኑ አካሎችን ነው የምታፈራው።
በተጨማሪ ለማ‘ኞ‘ችን፣ በወንጀልና ገንዘብን ባንክ ላይ በማገ‘ት የሚተባበሩ፣ እንዲሁም የወጣቶችን አመለካከት የሚበርዙ ግለሰቦችን ነው የምታፈራው።
አላህም ሱብሃነሁ ወተዓላ እንዲህ ብሎ ሳ‘ለ ማለት ነው ፦
 
(وتعاونوا على البر والتقوى ولا تعاونوا على الإثم والعدوان) [ المائدة 2 ]

"በመልካም ነገርና አላህን በመፍራት ተረዳዱ፤በወንጀልና ድንበር በማለፍም አትተጋገዙ።"

📌 ጀምዒያቶች በሰለፊያ ላይ የነበሩ በርካታ ሰዎችን አበላሽተዋል።

(ለምሳሌ ያህል ፦አቡል ሀሰን አልመእሪቢ፣ዐብደል መጂድ አልረይሚና ሌሎችንም) ብዙ የሸይኽ ሙቅቢል ተማሪዎችን አጥፍታለች።
ታዲያ ለእንዲህ አይነት ጀምዒዮች አምነናቸው ገንዘብ እንሰጣለንን?!
በፍፁም የዘካም ይሁን የሌላ ገንዘብን ለእነዚህ ልንሰጥ  አይፈ‘ቀድም!! ቅርብ ያለ ለሩቁ ያሰ‘ማ‘!!
ይህን እውነታ የማይቀበል ኋላ  ይፀፀታል!!

يقول تعالى: ﴿وَيَوْمَ يَعَضُّ الظَّالِمُ عَلَى يَدَيْهِ يَقُولُ يا لَيْتَنِي اتَّخَذْتُ مَعَ الرَّسُولِ سَبِيلًا يا وَيْلَتَى لَيْتَنِي لَمْ أَتَّخِذْ فُلانًا خَلِيلا لَقَدْ أَضَلَّنِي عَنِ الذِّكْرِ بَعْدَ إِذْ جَاءَنِي وَكَانَ الشَّيْطَانُ لِلْإِنْسَانِ خَذُولًا﴾ [الفرقان:29ـ27] ،

"በዳይም «ዋ ምኞቴ  ከመልክተኛው ጋር ትክክለኛውን መንገድ ይዤ በኾነ » እያለ በፀፀት ሁለት እጆቹን የሚነክስበትን ቀን (አስታውስ)።
ዋ ጥፋቴ እገሌን ወዳጅ ባልያዝኩት ኑሮ እመኛለሁ።(የእምነት ቃል)
ከመጣልኝ በኋላ  ከማስታወስ በርግጥ አሳሳተኝ "(ይላል)።ሸይጧንም ለሰው ልጅ አጋላጭ ነው።
 
👉እኛ ደግሞ ይህን ያህል ስለጀምዒያ የምንተነትነው "ገንዘባችሁን የነቢዩን ሱና በመማርና ማስተማር ላይ ያሉ ሰዎችን ለመዋጋት አታውጡ"ብለን ልንመክራችሁ እንጂ
"ለእነሱ እምቢ በሏቸውና ለኛ ስጡን"ማለታችን አይደለም። እንዲህ ከማድረግ በአላህ እንጠበቃለን!!
በችሮታውም እንዲያከብረንና እንዲያብቃቃን እንጠይቀዋለን!!

👉ለእነሱ ገንዘብን መስጠት ማለት በተለያዩ ሹቡሃቶች ማንም ኢንካር ማድረግ በማይቻለው መልኩ ህግ ደንቦችን፣ ሀረኪዮችን፣ የፍንዳታ (የሽብር) ሰዎችንና መሪዎቻቸውን ማስፈልፈል ማለት ነው ።

👉ጀምዒያ የሂዝቢዮች መደበቂያና መመሸጊያ ቦታ ናት!!
እስኪ ከጀምዒያት በኋላ የማያለከልክ፣ ከሰዎች ገንዘብም የፀዳ፣ (ጥብ‘ቅ) የሆነና ለዱንያ ጥቅማጥቅሞች የማይቋምጥ አንድን ሂዝቢይ አምጡልኝ?!
በፍፁም አይገኝም!!

/channel/daiwaAlselefBelemi/909

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

ተበርቼ ሰላም

/channel/sultanyusuf1

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

📂ቁጥር ⑦

🎧 📎 يسر إخوانكم في تسجيلات دار الحديث في الحبشة أن يقدموا لكم هذه المادة الصوتية القيمة :

⚫️ للشيخ الفاضل / 

🔸أبي المنذر عمار الحوباني - حفظه الله -🔸

وهي محاضرة قيمة بعنوان ((وصايا مهمة لكل مسلم ومسلمة))يوم الخميس ١٧ شعبان 1444هـ، بمسجد الأنوار - في بلاد الحبشة

#ዛሬ እለተ ሀሙስ ከፈጅር ሶላት በኃላ በመስጅደል #አንዋር የተደረገ ጣፋጭ የሆነ ሙሀደራ💦💦💦

💺للشيخ الفاضل أبي المنذر عمار الحوباني حفظه الله تعالى ورعاه

#በታላቁ ሸይኽ አሸይኽ አቡ ሙዚር ዐማር አል_ሀውባኒይ الله ይጠብቀው
        
⌚ الــــدقيقة:- 34:45
               
بتــــاريخ:-
           🗓يوم الخميس ١٧/شعبان/ ١٤٤٤هــ

🎙ألقيت بعد الفجر بدار الحديث السلفية  بالحبشة بمسجد الأنوار

:: كلمة قيمة ننصح بتحميلها ونشرها::

      〰〰〰〰〰〰〰

نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين....

/channel/yeanwarmsjddersoch

🎙#ሌሎች አጠቃላይ የሰለፍዮች ፕሮግራሞች ለመከታተል ደግሞ ቀጥሎ ያለዉን አል—ኢማን ቻናል ተቀላቀሉ።

/channel/AlEmanhabssha

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

📂ቁጥር ⑤

🎧 📎 يسر إخوانكم في تسجيلات دار الحديث في الحبشة أن يقدموا لكم هذه المادة الصوتية القيمة :

⚫️ للشيخ الفاضل / 

🔸أبي طاهر يحيى الآنسي - حفظه الله -🔸

وهي كلمة قيمة بعنوان ((رسائل مهمة)) ليلة الخميس ١٧ شعبان 1444هـ، بمسجد الفتح - في بلاد الحبشة

#ዛሬ እለተ እሮብ ከመግሪብ ሶላት በኃላ በመስጅደል ፈትህ የተደረገ ጣፋጭ የሆነ ከሊማ💦💦💦

💺للشيخ الفاضل أبي طاهر يحيى الآنسي حفظه الله تعالى ورعاه

#በታላቁ ሸይኽ አሸይኽ አቡ ጣሂር የህያ አንሲይ الله ይጠብቀው
        
⌚ الــــدقيقة:- 12:51
               
بتــــاريخ:-
           🗓ليلة الخميس ١٧/شعبان/ ١٤٤٤هــ

🎙ألقيت بين المغرب والعشاء بدار الحديث السلفية  بالحبشة بمسجد الفتح

:: كلمة قيمة ننصح بتحميلها ونشرها::

      〰〰〰〰〰〰〰

نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين....

/channel/Al_Fetih

🎙#ሌሎች አጠቃላይ የሰለፍዮች ፕሮግራሞች ለመከታተል ደግሞ ቀጥሎ ያለዉን አል—ኢማን ቻናል ተቀላቀሉ።

/channel/AlEmanhabssha

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيم

📂ቁጥር ③

▪️قصيدة ترحيبية )▪️
بعنوان:_👇👇👇
الترحيب الحسن بالمشايخ الوافدين من بلاد اليمن
  
#ዛሬ እለተ እሮብ ከመግሪብ ሶላት በኃላ በመስጅደል ፈትህ #ቀሲደት ተርሂቢያ ለታላላቆቹ መሻይኾቻችን

الترحيب الحسن بالمشايخ الوافدين من بلاد اليمن
كلمات وإلقاء الأخ/ أبي كعب عبد الملك بن صادق الحبشي

▪️قصيدة ترحبية في زيارة 💥 #لمشايخنا  الفضلاء💥

           #وهم👇🏻👇🏻👇🏻
                     ~~

⏪ الشيخ أبو طاهر يحيى الآنسي حفظه الله تعالى
     ⏪ والشيخ أبو المنذر عمار الحوباني حفظه الله تعالى
    ⏪ والشيخ أبو عبدالرحمن جمال بن ياسين الحبشي حفظه الله تعالى

🕰2:46🕰

/channel/Al_Fetih

🎙#ሌሎች አጠቃላይ የሰለፍዮች ፕሮግራሞች ለመከታተል ደግሞ ቀጥሎ ያለዉን አል—ኢማን ቻናል ተቀላቀሉ።

/channel/AlEmanhabssha

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيم
📂ቁጥር #①

#ዛሬ እለተ እሮብ ከመግሪብ ሶላት በኃላ በመስጅደል ፈትህ የአቀባበል ተርሂብ ለታላላቆቹ መሻይኾቻችን 👇🏻_

👉#አሸይኽ አቡ ጣሂር የህያ አነሲይ
👉#አሸይኽ አቡ ሙዚር ዐማር አል_ሀውባኒይ
👉#አሸይኽ አቡ ዐብድራህማን ጀማል አል_ሀበሺይحفـظهم الله تعـالى-🍃 

مقدمة ترحيبية للأخ الفاضل أبي يحيى كمال بن محمد الحبشي👇🏻👇🏻

  💥 #لمشايخنا  الفضلاء💥

           #وهم👇🏻👇🏻👇🏻
                     ~~

⏪ الشيخ أبو طاهر يحيى الآنسي حفظه الله تعالى

     ⏪ والشيخ أبو المنذر عمار الحوباني حفظه الله تعالى

    ⏪ والشيخ أبو عبدالرحمن جمال بن ياسين الحبشي حفظه الله تعالى

🕰️12:52🕰️
بتــــاريخ:-
           🗓 ليلة الخميس ١٧/شعبان/ ١٤٤٤هــ

🎙ألقيت بين المغرب والعشاء بدار الحديث السلفية بالحبشة مسجد الفتح ـ حرسها الله ـ
      〰〰〰〰〰〰〰

/channel/Al_Fetih

🎙#ሌሎች አጠቃላይ የሰለፍዮች ፕሮግራሞች ለመከታተል ደግሞ ቀጥሎ ያለዉን አል—ኢማን ቻናል ተቀላቀሉ።

/channel/AlEmanhabssha

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

https://youtube.com/shorts/zqvXFfD10iI?feature=share

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

♣♣♣♣
#ሶስት_አይነት_ሰዎች_ወንጀል_አይፃፍባቸውም~~
===============================
➊----- እፃን ልጅ-> አቅም አዳም እስኪደረስ
➋----- የአህምሮ በሽተኛ -> ከበሽተው እስኪድን
➌----- የተኛ ሰው -> ከእንቅልፉ እስኪነቃ

💎 #በ3⃣_ነገሮች_አይቀለድም ~~~~~
➊------ጠላት ( ፍቻ)
➋------ ኒካህ (ጋብቻ )
➌------- ዒትቅ (ባሪያን ነፆ በማውጣት)

💎 #የቂያማ_ቀን አላህ 3⃣ ዓይነት አይመለከትም ከወንጀልም አያጠራቸውም ለነሱ አሳማሚ ቅጣት አለ--------
➊--------- የሽማግሌ ዝሙተኛ
➋---------- የድሀ ኩራተኛ
➌---------- ሲሸጥ ሆነ ሲገዛ በውሸት መሀላ እንጅ የማይሸጥ እማይገዛ

💎 አላህ 3⃣ ነገሮችን ይጠላብናል -------------
➊-------አሉባልታን
➋----- በሆነ ባልሆነው ጥያቄ ማብዛት
➌------- ማባከን

💎 አላህ ( ሱወ) 3⃣ አይነት ሰዎችን ይረዳል------
➊----- በአላህ መንገድ የሚታገልን
➋----- እዳውን ለመክፈል የሚጣጣረ
➌------ ከዝሙት መታቀብን አስቦበት ኒካህ ለማድረግ የሚንቀሳቀስ

💎 ዱዓ ላደረገ ሰው 3⃣ የምላሽ አይነቶች-------
➊-------- ወዲያው መልስ ሊያገኝ ይችላል
➋--------- ለአኺራ ተላልፎለት ይሆናል
➌--------- ሊደረስበት የተቃረበውን ያላሰበውን መጥፎ ነገረ ሊያስወግድለት

/channel/daiwaAlselefBelemi/889

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

🖕🖕🖕🖕🖕🖕 ይደመጥ

=በሸህ ሙሰፋ እጅግ አገብጋቢ መልክት ለየት ባለ መልኩ ለእህቶችና ለወድሞች ሊሰሙት የሚገባ ፈትዋ ነው ።

#ምክንያቱም በጣም የተሸወዱበት የሆነ ነገር ስለሆነ ማለት ነው !!!!!

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

/channel/DinulisllaamDinurrahma

/channel/daiwaAlselefBelemi/884

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

📌ድብልቅልቁ የትምህርት ዓለም ዋይታ በእውነተኛው የኢስላም ብርሃን ሲፈታ📌

📝 ተከታታይ ፅሁፍ

👉 ክፍል አስር 👈

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيم

📋 አንድ ጊዜ የሆነ ቦታ ላይ ከአንድ
"የአኼራ" ወንድሜ (ወዳጄ) ጋር ስለ
"ኢኽቲላጥ" ትምህርት አንስተን እየተወያየን
ሳለን በመሀል ስለ ልጆች ተነሳና "የልጆቹን
ነገር ምን አሰብክ ? አሁንም ት/ት አይጀምሩም ?! "
በማለት ያሳሰበውን ነገር ጠየቀኝ።

👉 እኔም እንዲህ በማለት መለስኩለት ፦

"ዲናችንን (ሸሪዓችንን) በማይጋጭ መልኩ ትምህርት መሰጠት እስካልተጀመረ ድረስ ማስገባ ይመስልሃል❓... በፍጹም አላደርገውም❗..."

እሱም እንዲህ በማለት የወደፊት ስጋቱን በምሳሌ አስቀመጠ ፦

"ብዙ ጊዜ ት/ቤት ያልገቡ ልጆች ከፍ ካሉ
በኋላ ቤተሰብን (ወላጅን) ሲያስቸግሩ ይታያሉ❗" በማለት አንድ ቦታ ላይ የገጠመውን ታሪክ ነገረኝ።

እኔም አላህ ባገራልኝ ልክ እይታው ሸሪዓዊ እንዲሆን ለማመላከት ሞከርኩ ፦

👉 "ወንድሜ"❗ ያልከው ችግር እኮ የሚከሰተው ፤ ልጅን የዱኒያ (የኢኽትላጥ)
ት/ት ባለማስተማር ሳይሆን ፤ አላህ ያደረገለትን መብት እና ግዴታ ፤ ትክክለኛ በሆነ ሸሪዓዊ አስተምህሮ ጠንቅቆ ባለመማሩና ባለማወቁ ነው❗በተጨማሪ ደግሞ የወላጆች ኢስላማዊ አስተዳገግ ጉድለት ለልጆቹ መበላሸት ትልቁን ድርሻ ይይዛል። " በማለት ለንግግሬ ምንጭ እንዲሁም ማጠናከሪያ የሚሆነኝን ፤ በትክክለኛ አላህን ፈሪ የሆኑ የዑለማዎችን ንግግር ማጣቀስ ጀመርኩ ...

🔘 ታዲያ በዚህ መኃል ይበልጡኑ ትኩረቴን የሳበ አንድ ጥያቄ እንዲህ በማለት ጠየቀኝ ፦

👉 " ሸኽ ኢብን ዑሰይሚንም የወንድና ሴት ድብልቅ ት/ት ይከለክላሉ ነው ምትለኝ❓"

" አዎ እንዴታ !!! ለዛውም ጠንከር ባለ ሁኔታ...

ውድ እህት ወንድሞቼ ባጭሩ ካስቀመጥኩላቹ ታሪክ ምን ተማራቹ ???
እኔ ግን እንዲህ እላችኋለሁ።

❎ ጠማማ በመሆን ተሳስተው በማሳሳት የተካኑ ከሆኑ "ዑለማዎች" ተጠንቀቁ ❗
ቆም ብላቹ አስተውሉ !!!

👉 እንዴት ለሰው ልጅ ውለታ ተብሎ እውነት ይሸሻል❓

👉 እንዴትስ ለሰው ልጅ ይሉንታ ተብሎ "ሐቅ" ይተዋል❓

👉 ነገ እኮ ሽኝት ቢያደርጉልን እንጂ ፤ አብረውን አይቀበሩም❗

👉 በአንድ ወቅት ውለታ ውለውልን ሊሆን ይችላል ፤ ወይም ደግሞ መክረው አስተምረውን ይሆናል ፤ ወይም ደግሞ ለሌላው የሚሰሩት መልካም ነገር ማርኮን ሊሆን ይችላል ...! አንዳንዴ ደግሞ መጥፎ አስተሳሰብ ይናወጠንና "ፖ...❗"የኡስታዝ" ግርማ ሞገስ እኮ ... "እያልን ልናሸልብም እንችላለን።

👉 አንዳንዴ ደግሞ "የሸኻችን" ዘር እኮ... ከሌላው አይደል ከኛው ነው።
ስለዚህ እንደፈለገው... እያልን እንታወራለን!

👉 " እኔ እኮ ምን ላርግ ብላቹ ነው❓
ሲያስተምር (ዳዕዋ) ሲያረግ ፤ በቃ ምን ልበላችሁ❗ድምፁ ብትሉ ፣ እንቅስቃሴው ፣ ቃላት አጣጣሉ ... አረ ምኑን ብዬ ምኑን ልተወው ... ታዲያ ይህንን ሰው ነው ፤
ይሳሳታል የምትሉኝ ???
አልሰማችሁም። ❗ብሎ እርፍ የሚልም በዝቷል።

👉 ድንቆቹ ሰሃባዎች "ፊዳከ አቢ ወኡሚ" እያሉ ለእንቁ ነብይ እንዳሉት ፤ እሱም በደፈናው ለወደደው "ኡስታዝ" (ሸኽ) ፊዳከ ... ለማለት የቃጣው እስኪመስል ድረስ "እሱንማ (ኡስታዜንማ) ተዉልኝ ፣ አትንኩብኝ ሌላውንስ እሺ ... "ኡስታዝን" ግን ተዉት... በማለት እውነትን እስከ ህይወት ፍፃሜ ድረስ መዋጋት...

ግን ለምን❓

ወንድም እህቶቼ❗ ከዚህ ሁሉ ወገንተኝነትና ጭፍን መሆን ይልቅ የሚያዋጣው ራስን መገምገም ነውና ፤ ከግምገማው ቀን በፊት ፦ ማንን ፣ ለምን ፣ ወዴት ነው ? እየተከተልኩኝ ያለውት ብለን ነፍሳችንን የማንፈትሸው❓ በማለት አደራ እላችኋለሁ !!!

መጨረሻ ላይ ግን ከላይ በውይይታችን ላይ ወንድሜ ለጠየቀኝ ጥያቄ መልስ
ስሰጥ ፦ ታላቁ "ዓሊም" ማለታቸውን ሳታውቁ "ምንም አላሉም" ወይም ደግሞ "የኢኽትላጥ ትምህርት መማር ችግር የለውም ብለዋል" ወይም ደግሞ "ችግር ቢኖረው ኖሮ የሆነ ነገር ይሉ ነበር ..." ብላችሁ እንድታስቡ ተደርጋችኋል❗

ግን ለምን❓ምክንያቱን ለናንተ
አይነግሯቹም ። ምክንያቱም እንዳትሸሹባቸው ይፈራሉና ነው !!!

አይ ለምን "ሐቅ" አይደለም እንዴ የምናስተምራችሁ ካሉ ደግሞ " የኢብን ዑሰይሚንን " ብዙ ኪታቦች ያስቀሯቸዋል !
በተለያዩ ርዕሶች ላይ የሰጡትን ፈታዋቸውን ይሰጧችዋል አይደል ? ታዲያ ከማይጠገበው የዕውቀት ማዕዳቸው እንደፈለጋቸው እያፈሱ እንዳልሰጧችሁ ነገር (በድብልቅልቁ ትምህርት) ዙሪያ የተናገሩትንና የፃፉትን ልብ ሳይሉት ቀርተው ይሆን❓ ወይንስ በትምህርት ዙሪያ ያሉት "ቁርአንና ሐዲስን" የሚጋጭ ስለሆነ ፤ የተሳሳተ ነገር እናንተን ላለማስተማር በሚል ነው የደበቋችሁ ???

👉 ስለዚህም ፦ " እናንተ ብቻ ተጠንቀቁ ℹℹℹ በሚል የፌዝ ፈታዋቸው ተደበላልቃቹ ተማሩ እያሉ አላህ ዘንድ ለሚጠብቃችሁ አስፈሪ ፈተና ዋስትና ወሰዱላቹ❗

👉 ያኔ ጥያቄው ወደ እናንተ ሲቅጣጭ መልሳቹ ወደነርሱ ማቅጣጨት ይሆን❓!!

"ኡስታዝ" እኮ ነው...ለዚህ ያበቃን...
"ሼኾቹ" እንዲህ ብለውን ነው ለዚህ የበቃነው ፤ እኛ ምን አጠፋን ፤ እነሱ ይጠየቁ እንጂ ...ልትሉ ይሆን❓

👉 ወገኖቼ ነቃ እንበል !!! ቆም ብለን እናስብ !!! እናስተውል❗
አር-ረሕማን ሆይ ! ለሁላችንም አስታዋይ ልቦና ስጠን !! አሚን !

💫 በተረፈ ኢብን ዑሰይሚንም ሆኑ ሌሎች ብርቅዬ ታላላቅ ዑለማዎች ፦

👉 "ሐቅ" ለሚፈልግ የሰው ዘር ባጠቃላይ ፤ በተለየ መልኩ በአዛኙ አምላክ ቸርነትና እዝነት የተለገሱትን እስልምና እና የእስልምናን ፀጋ በመካድ ከሴትና ወንድ ድብልቅልቅ ትምህርት አልላቀቅም ያሉትን አማኞች ጠበቅ አርገውመክረዋል።❗
ገስፀዋል❗አስጠንቅቀዋል ❗ሆኖም ግን የሚሰማና የሚመከር ጠፍቷል !!!

👉 ስለዚህ አንዳንዴ የሰሙትንም ወይም ያነበቡትን መርሳት ይኖራልና ለማስታወስ ፤ ሌላም ጊዜ ጨርሶ ዑለማዎች ስላሉት አለማወቅም ይኖራልና እንዲሁም ለማወቅና ለመጠቀም ይረዳናልና እስቲ ትኩረት በመስጠት ፤ የኢስላም ጠቢባኖች (ዐዋቂዎች) ስለ ኢኽትላጥ ትምህርት ያሉትን እንከታተል እያልኩ በመጋበዝ ፦

👉 ከታላቁ ኢማም ኢብን ዑሰይሚን ተናፋቂ ምክር ልጀምርላችሁ ፦

👉 በአላህ ፍቃድ ክፍል አስራ አንድ
ይቀጥላል 👈

🔸🔹🔸

/channel/museffafaris

📝 ... ኢስማኤል ወርቁ ...

/channel/amr_nahy1
/channel/daiwaAlselefBelemi/882

Читать полностью…

ዳእዋ አሰለፍያ በ"ለሚ" الدعوة السلفية بلمي

📌ድብልቅልቁ የትምህርት ዓለም ዋይታ
በእውነተኛው የኢስላም ብርሃን ሲፈታ📌

ተከታታይ ፅሁፍ

👉 ክፍል ስምንት 👈

بسم لله الرحمن الرحيم

🔥 እህቶቻችን ሆይ ! የአር-ረሕማንን ፀጋና ውለታውን ካስረሱንና እንድንክድ ካደረጉን የአመፅ ማዕበሎች ውስጥ ድብልቅልቁ የኢኽቲላጥ ትምህርት ዋነኛው ነው።
መቼስ ይህ ርዕስ ሲነሳ የማይመቸውና የሚከፋው ብዙ ነው።

ግን ለምን ???

ምክንያቱ ብዙ ነው ! የሚገርመው ግን ሙሉ ለሙሉ ሊባል በሚችል መልኩ ምክንያቱ አኼራዊ ሳይሆን ዱኒያዊ መሆኑ ነው።

🌠 አላህ ፍቃዱ ከሆነ በቀጣይ ተከታታይ ፅሁፍ የሚዳሰስ ይሆናል። አዛኙ አምላክ ተጠቃሚና ጠቃሚ ያድርገን!!!

ሆኖም ግን ሁሉም ሰዎች የሚያነሱትን መሠረታዊ ጥያቄ ማንሳት ግን የኢኽትላጥ ትምህርትን አስከፊነት በጉልህ ለማሳየት ይረዳናል ፦

፨ ትምህርት ሐራም ነውን❓❓❓

👉 ልብ በሉ ! እህት ወንድሞቼ ጥያቄው
ግልፅ ነው።

✅🔑 የትክክለኛ አላህን ፈሪ የሆኑ ዑለማዎች መልስ ደግሞ ፦

1ኛ-የኢኽትላጥ ት/ት ሐራም ነው። 2ኛ-ኩፍሪያት የተደባለቀበት ት/ት ሐራም ነው።
3ኛ-ሙስሊሞች ዐዚዙን በትክክል እንዳይገዙትና
እንዲያምፁት የሚያደርግ ት/ት ሐራም ነው። 4ኛ-ከኢኽትላጥ ውጪ ለመቁጠር የሚታክቱ ብዙ የወንጀል አይነቶች የሚተገበሩበት እንዲሁም አላህ ያዘዛቸው ትዕዛዛት እንዳይፈፀሙ የሚያደርግ የትኛውም የትምህርት ስርዓት ሐራም ነው።

👆 ይህ ከላይ የምታዩት ፅሁፍ (ክፍል ሦስት) ላይ ካሳለፍነው ጽሁፍ (የዑለማዎች ንግግር) ተቀንጭቦ የተወሰደ ነው። ምክንያቱ ደግሞ ከአሁን በኋላ ለምናየው የተተነተነ ሃሳብ መነሻ ጥቅል ርዕስ ስለሚሆነን ነው።

➡️ ከመጀመሪያው ስንነሳ...

🚫 የኢኽትላጥ (የወንድና ሴት ድብልቅ) ትምህርት ሐራም ነው !!!

👉 እንዴት ሴት እና ወንድ ተደባልቀው በመማራቸው የተነሳ ት/ት ሐራም ሊሆን ይችላል❓

👉 ጠቃሚ ጥያቄ ነው።

💫 መልሱ ፦ አላህ (ጥራት የተገባው) አምላክ ስለከለከለ እንዲሁም ታላቁ ነብይ (صلى الله عليه وسلم) ኢኽቲላጥን (የወንድና ሴት መደባለቅን) ከመከልከላቸው የተነሳ ትምህርት "ሐራም" ይሆናል የሚለው ነው ።

👉 አላህ በተከበረው ቁርኣኑ እንዲህ ይከለክለናል ፦

📖 { " وَإِذَا سَأَلْتُمُوهُنَّ مَتَاعًا فَاسْأَلُوهُنَّ مِنْ وَرَاء حِجَاب " }
[سورة الأحزاب:٥٣]

(( َ" ዕቃ (መዋስን) በጠየቃችኋቸው
ጊዜ ከሒጃብ (ከግርዶሽ) ኋላ ሆናችሁ ጠይቋቸው። " ))
[ሱረቱል አል-አሕዛብ 53]

📖{"وَلَا تَقْرَبُوا الزِّنَا إِنَّهُ كَانَ فَاحِشَةً وَسَاء سَبِيلًا"}
[سورة الإسراء:٣٢]

(( " ዝሙትን አትቅረቡት እርሱ ፀያፍ የሆነ ድርጊት ነው። መንገድነቱም እጅግ በጣም የከፋ ነው። " ))
[ሱረቱል አል-ኢስራዕ 32]

📖 { " قُلْ لِلْمُؤْمِنِينَ يَغُضُّوا مِنْ أَبْصَارِهِمْ وَيَحْفَظُوا فُرُوجَهُمْ ذَلِكَ أَزْكَى لَهُمْ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا يَصْنَعُونَ وَقُلْ لِلْمُؤْمِنَاتِ يَغْضُضْنَ مِنْ أَبْصَارِهِنَّ وَيَحْفَظْنَ فُرُوجَهُن..." }
[سورة النور:٣٠-٣١]

(( " ለምእመናን ንገራቸው ፦ ዓይኖቻቸውን ይከልክሉ ፤ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ ፤ ይህ ለነሱ የተሻለ ነው ፤ አላህ በሚሠሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው። " ))
((ለምእመናትም ንገራቸው ፦ ዓይኖቻቸውን
ይከልክሉ ፤ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ... " ))
[ሱረቱል አን-ኑር:30፥31]

📖 { " فَلَا تَخْضَعْنَ بِالْقَوْلِ فَيَطْمَعَ الَّذِي فِي قَلْبِهِ مَرَضٌ وَقُلْنَ قَوْلًا مَعْرُوفًا وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَى " }
[سورة الأحزاب:٣٢-٣٣]

(( " ያ በልቡ ውስጥ በሽታ ያለበት እንዳይከጅል፥ በንግግር አትለስልሱም ፤ መልካምንም ንግግር ተናገሩ ። በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ ፤ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም በማጌጥ አትገላለጡ..." ))
[ሱረቱል አል-አሕዛብ:32፥33]

📖 { " يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُلْ لِأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِنْ جَلَابِيبِهِنَّ ذَلِكَ أَدْنَى أَنْ يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَحِيمًا " }
[سورة الأحزاب:٥٩]

(( " አንተ ነቢይ ሆይ ! ለሚስቶችህ ፥ ለሴት ልጆችህም ፥ ለምእመናን ሚስቶችም፥ ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው ፤ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው ፤ አላህም መሐሪ አዛኝ
ነው። " ))
[ሱረቱል አል-አሕዛብ 59]

👉 እነዚህን የመሳሰሉ በርከት ያሉ ፤ ዘመን የማይሽራቸው ፤ የጥበበኛና ዐዋቂ የሆነው
(አምላክ) ንግግሮችን ፤ በአስተውሎት ብናስተነትናቸው ፤ በኢኽቲላጥ (ሴትና ወንድ ተደባልቀው) በመማራቸው ምክንያት እየተከሰተ ካለው አስከፊና ሰቅጣጭ ጥፋት በታደገን ነበር❗። ግን ምን ያደርጋል❗️
የኛ ነገር ማስተንተንን ትተን ፤ ማነብነብን
ብቻ መረጥን።

አላህም ይላል ፦

📖 (( " أَفَلَا يَتَدَبَّرُونَ الْقُرْآنَ أَمْ عَلَىٰ قُلُوبٍ أَقْفَالُهَا " ))
سورة المحمد:٢٤

(( " ቁርኣንንም አያስተነትኑምን ? በእውነቱ በልቦቻቸው ላይ ቁልፎች አልሉባትን ? " ))
[ሱረቱል ሙሐመድ 24]

💥 ታላቁ ዓሊም ሼኽ ዐብዱረሕማን ቢን ሰዕዲ ይህንን የቁርኣን አንቀፅ ሲተረጉሙ እንዲህ አሉ …

👉 በአላህ ፍቃድ ክፍል ዘጠኝ ይቀጥላል 👈

🔸🔹🔸

/channel/museffafaris/2151

📝 ... ኢስማኤል ወርቁ ...

/channel/amr_nahy1

/channel/daiwaAlselefBelemi/877

Читать полностью…
Subscribe to a channel