Students Entertainment in our school.
Читать полностью…የ1ኛው ሩብ አመት የወላጆች በአል ዛሬ
ታህሳስ 23 / 2015 ዓ.ም እየተከበረ ነው።
የ፪ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የታህሳስ ወር ወርሃዊ የጥያቄና መልስ ውድድር
ታህሳስ 13/2015 ዓ.ም
ከ1ኛ ደረጃ ት/ት ቤት ተማሪዎች ጋር የተደረገ ውይይት....!!
Читать полностью…ዝቅተኛ አፈፃፀም ካላቸው የተማሪ ወላጆች ጋር በትምህርት ጥራት ላይ በሚገጥሙን ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው ዙሪያ ዛሬ ታህሳስ 02/2015 ዓ.ም ውይይት ተደርጓል።
Читать полностью…17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች በዓል በዳልሻ ትምህርት ቤት እንዲህ በደመቀና ባማረ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል።
ህዳር 29/2015 ዓ.ም
በት/ቤታችን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ቀን
ዛሬ ህዳር 23/2015 ዓ.ም ተከብሮ ውሏል።
የመጀሪያው ሩብ ዓመት
በ1ኛ እና በ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
ተማሪዎች ለወላጆች የሚያደርጉት
የፅብረቃ(presentation) መርሃ ግብር
ዛሬ ህዳር 15/2015 በ1ኛ እና በ2ኛ ክፍል ተማሪዎች
እና ወላጆች በስኬት ተጠናቋል።
Grade 11 students Presentation day!
Читать полностью…ከ5ኛ እስከ 6ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ለወላጆቻቸው የሚማሩትን ትምህርት በፅብረቃ(በፕረዘንቴሺን)
ዛሬ ህዳር 12/2015 ዓ.ም አቅርበውላቸዋል፤
በሌሎቹም የክፍል ደረጃ በቀጣይ ቀናት ማለትም ከህዳር 13-16/2015 ዓ.ም ስለሚካሄድ
የተማሪ ወላጆች፣እንግዶችና የሚመለከታችሁ አካላት በሙሉ የተማሪዎችን ፅብረቃ እንድትከታተሉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
የጥቅምት ወር/2015 ዓ.ም ጥያቄና መልስ
ውድድር እየተካሄደ ነው
ህዳር 08/2015 ዓ.ም
https://learn-english.moe.gov.et/resource-view/943/20
Читать полностью…https://learn-english.moe.gov.et/resource-view/360/28
Читать полностью…የቀድሞው የተማሪዎች ፕሬዝዳንት ስልጣናቸውን አስረከቡ
Читать полностью…በዳልሻ ቤዛዊት አለም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
በእለቱ የክብር እንግዳ ለሴት ተማሪዎች
በህይወት ክህሎት እና በአጠናን ስነ ዘዴ ዙሪያ
ዛሬ ታህሳስ 24/2015 ዓ.ም ስልጠና ተሰጠ።
ውድ የትምህርት ቤታችን የተማሪ ወላጆች እንደምን ሰነበታችሁ እያልን ዛሬ አርብ ታህሳስ 14/2015 ዓ.ም
ትምህርት የሚሰጠው ለግማሽ ቀን ስለሆነ ከ5:30 ጀምሮ ተማሪዎችን እንድትወስዷቸው(እንድትቀበሏቸው) ማስታወስ እንወዳለን።
የ፩ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የታህሳስ ወር ወርሃዊ የጥያቄና መልስ ውድድር
ታህሳስ 13/2015 ዓ.ም
Today
Questions and Answer competition looks like..!
በትምህርት ስርዓታችን እያጋጠሙ ያሉ ዋና ዋና ፈተናዎች እና ከችግሮች መውጫ የመፍትሔ አቅጣጫዎች ዙሪያ
በዳልሻ ትምህርት ቤት ከ2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት ተማሪዎች ጋር
ዛሬ ታህሳስ 03/2015 ዓ.ም ተካሂዷል።
የብሔር ብሔረሰቦችን በዓል ምክንያት በማድረግ የተካሔደ ስፖርታዊ ውድድር
Читать полностью…የመጀሪያው ሩብ ዓመት
በቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት የ2015 ዓ.ም ተመራቂ ህፃናት (ተማሪዎች) ለወላጆች የሚያደርጉት
የፅብረቃ(presentation) መርሃ ግብር
ዛሬ ህዳር 28/2015 በUKG ክፍል ተማሪዎች
እና ወላጆች በስኬት ተጀምሯል።
የ2015 ዓ.ም የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና
ከህዳር 19/2015 ዓ.ም ጀምሮ እየተሰጠ ነው።
3ኛ እና 4ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ለወላጆቻቸው የሚማሩትን ትምህርት በፅብረቃ(በፕረዘንቴሺን)
ዛሬ ህዳር 14/2015 ዓ.ም አቅርበውላቸዋል፤
በሌሎቹም የክፍል ደረጃ ነገ ማለትም ህዳር 15/2015 ዓ.ም ስለሚካሄድ
የተማሪ ወላጆች፣እንግዶችና የሚመለከታችሁ አካላት በሙሉ የተማሪዎችን ፅብረቃ እንድትከታተሉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
ከ9ኛ እስከ 10ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ለወላጆቻቸው የሚማሩትን ትምህርት በፅብረቃ(በፕረዘንቴሺን)
ዛሬ ህዳር 13/2015 ዓ.ም አቅርበውላቸዋል፤
በሌሎቹም የክፍል ደረጃ በቀጣይ ቀናት ማለትም ከህዳር 14-15/2015 ዓ.ም ስለሚካሄድ
የተማሪ ወላጆች፣እንግዶችና የሚመለከታችሁ አካላት በሙሉ የተማሪዎችን ፅብረቃ እንድትከታተሉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የባዮሎጅ ቤተሙከራ ትምህርት....
Читать полностью…በመጀመሪያው ሩብ አመት በመጀመሪያው አጋማሽ ፈተና
ከግማሽ በታች ውጤት ካስመዘገቡ የተማሪ ወላጆች እና መምህራን ጋር ዛሬ ህዳር 03/03/2015 ዓ.ም ውይይት ተደርጓል።
https://learn-english.moe.gov.et/resource-view/360/28
Читать полностью…የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችም የተማሪ ፕሬዝዳንት መርጠዋል።
Читать полностью…የ2015 ዓ.ም የ1ኛ ደረጃ ተማሪዎች ፕሬዝዳንት ምርጫ
Читать полностью…