With all secondary school
Which found in Debre tabor town administration.
Hey I’m playing this new free lottery app that pays real cash and it’s awesome you should try it!
https://winagain.app.link/H0SBCwM9oyb
ተማሪዋ ዛሬ መጋቢት 13/2015 ተገኝታለች!!
ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ...
የትምህርት ቤታችን የ8ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ፅጌማርያም ጋሻው በእለተ ዓርብ የካቲት 08/2015 ዓ.ም ከቤተሰቦቿ ጋር ባለመግባባት ትምህርት ቤት አልመጣችም በመሆኑም እስከ ቀኑ 8:00 ከቤቷ እንደዋለችና ከ8:00 በኋላ ለቤተሰቦቿ ደብዳቤ ፅፋ በማስቀመጥ እና የትራንስፖርት ብር ጭምር እንደያዘች በመግለፅ ተሰውራለች(ጠፍታለች)፤
ስለሆነም ትምህርት ቤታችን በተማሪዋ መሰወር(መጥፋት) እያዘን ተማሪዋ ያለችበትን ያዬ፣የሰማ፣የጠቆመ...ከታች ባለው ስልክ ቁጥር እንድታሳውቁን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
0918255701
0918096508
0935364458
ቤተሰቦቿ!
Please attach to the student & give information
Читать полностью…በ2ኛው ሩብ ዓመት ዝቅተኛ አፈፃፀም ከነበራቸው(ከአንድ የትምህርት ዓይነት ጀምሮ ከ50% በታች ካስመዘገቡ) የተማሪ ወላጆች ጋር ዛሬ የካቲት 11/2015 ዓ.ም ውይይት ተካሂዷል።
Читать полностью…የ2015 ዓ.ም የመጀመሪያዉ የ8ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ከካቲት 3-4/2015 ዓ.ም ተሰጠ::
Читать полностью…ከጥር 22-26/2015 ዓ.ም በነበረው ቫኬሺን(የእረፍት ጊዜ) ለትምህርት ቤታችን መምህራን የተለያዩ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠናዎች ተሰጥተዋል::
Читать полностью…በዳልሻ ቤዛዊት አለም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
በእለቱ የክብር እንግዳ ለሴት ተማሪዎች
በህይወት ክህሎት እና በአጠናን ስነ ዘዴ ዙሪያ
ዛሬ ታህሳስ 24/2015 ዓ.ም ስልጠና ተሰጠ።
ውድ የትምህርት ቤታችን የተማሪ ወላጆች እንደምን ሰነበታችሁ እያልን ዛሬ አርብ ታህሳስ 14/2015 ዓ.ም
ትምህርት የሚሰጠው ለግማሽ ቀን ስለሆነ ከ5:30 ጀምሮ ተማሪዎችን እንድትወስዷቸው(እንድትቀበሏቸው) ማስታወስ እንወዳለን።
የ፩ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የታህሳስ ወር ወርሃዊ የጥያቄና መልስ ውድድር
ታህሳስ 13/2015 ዓ.ም
Today
Questions and Answer competition looks like..!
በትምህርት ስርዓታችን እያጋጠሙ ያሉ ዋና ዋና ፈተናዎች እና ከችግሮች መውጫ የመፍትሔ አቅጣጫዎች ዙሪያ
በዳልሻ ትምህርት ቤት ከ2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት ተማሪዎች ጋር
ዛሬ ታህሳስ 03/2015 ዓ.ም ተካሂዷል።
የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ጥያቄና መልስ ውድድር በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ(በዞን) ደረጃ ዛሬ መጋቢት16/2015 ዓ.ም ተካሂዷል::
Читать полностью…የትምህርት ቤታችን የ8ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ፅጌማርያም ጋሻው በእለተ ዓርብ መጋቢት 08/2015 ዓ.ም ከቤተሰቦቿ ጋር ባለመግባባት ትምህርት ቤት አልመጣችም በመሆኑም እስከ ቀኑ 8:00 ከቤቷ እንደዋለችና ከ8:00 በኋላ ለቤተሰቦቿ ደብዳቤ ፅፋ በማስቀመጥ እና የትራንስፖርት ብር ጭምር እንደያዘች በመግለፅ ተሰውራለች(ጠፍታለች)፤
ስለሆነም ትምህርት ቤታችን በተማሪዋ መሰወር(መጥፋት) እያዘን ተማሪዋ ያለችበትን ያዬ፣የሰማ፣የጠቆመ...ከታች ባለው ስልክ ቁጥር እንድታሳውቁን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
0918255701
0918096508
0935364458(School's Phone)
ቤተሰቦቿ!
Please attach to the student & give information
Читать полностью…2ኛው ዙር የተማሪዎች ፅብረቃ(Presentation)ለወላጆች
ዛሬ የካቲት 20/2015 ከ5ኛ -8ኛ ክፍል
ተማሪዎች ተጀምሯል::
ከጥር 29 እስከ የካቲት 3/2015 ዓ.ም ባለው ሳምንት በየነ ምግባራቸው ለተሻሉ ተማሪዎች እና ክፍሎች እውቅና ተሰጠ::
Читать полностью…I have attached citizenship for grade 8th
Читать полностью…Students Entertainment in our school.
Читать полностью…የ1ኛው ሩብ አመት የወላጆች በአል ዛሬ
ታህሳስ 23 / 2015 ዓ.ም እየተከበረ ነው።
የ፪ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የታህሳስ ወር ወርሃዊ የጥያቄና መልስ ውድድር
ታህሳስ 13/2015 ዓ.ም
ከ1ኛ ደረጃ ት/ት ቤት ተማሪዎች ጋር የተደረገ ውይይት....!!
Читать полностью…ዝቅተኛ አፈፃፀም ካላቸው የተማሪ ወላጆች ጋር በትምህርት ጥራት ላይ በሚገጥሙን ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው ዙሪያ ዛሬ ታህሳስ 02/2015 ዓ.ም ውይይት ተደርጓል።
Читать полностью…