ለዚህ የቴሌግራም ቡድን(ግሩፕ) አባላት በሙሉ:-
ይህ ድረ ገፅ የተቋቋመበት(የተፈጠረበት) አላማ የትምህርት ቤቱን ስራ ለማገዝ ጥሩ የመማር ማስተማር ስራ ለማከናወን እንጅ ማንኛውንም(አላስፈላጊ ነገሮችን ሁሉ) ልንለጥፍበት ስላልሆነ እባካችሁን መሰል ጉዳዮች የሚመለከታችሁ ሁሉ ያገኛችሁትን ነገር(ጉዳይ) እየለጠፋችሁ የትምህርት ቤቱን ደንበኞች ከማስቀየማችሁ(ከማሰልቸታችሁ) ባሻገር የትምህርት ቤቱ ዓላማ ያልሆነን ነገር እየለጠፋችሁ(እየፃፋችሁ) አታስቸግሩን!
/channel/add_adergew_yishelemu?videochat
Читать полностью…⭐️በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች!✅
========================
⭐️ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው::
⭐️ከፈተና በፊት ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምንችለበት መንገድ:-
------------------------------------------------
✅ ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት።
✅ ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡
✅ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አይደለም ።
✅ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ቢኖር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጅ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን።
✅ ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል።
✅ የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል።
⭐️የፈተና ወቅት ነው ለውጤታማነት ምክሮችን ተግባራዊ እናድርግ‼️
✅ ቻናላችን ይህ ነው
👇👇👇👇👇👇
✅✅✅✅✅
/channel/dam76
የ2016 ዓ.ም የተማሪዎች የሳይንስ ፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ እና የ3ኛው ሩብ አመት የተማሪዎች ውጤት ግምገማ የወላጆች በዓል ጥሪ የተደረገላቸው በርካታ እንግዶች በተገኙበት ግንቦት 11/16 ዓ.ም በድምቀት ተከበረ።
Читать полностью…የስነ ባህሪ እና
የግብረገብ ትምህርት በየሳምንቱ ተጠናክሮ እየተሰጠ ነው።
(01 / 09 / 2016)
✅20 LESSONS WHY YOU SHOULD START READING.
✅1. READ TO Acquire knowledge.
✅2. READ TO Improve memory.
✅3. READ TO Strengthen critical and Analytical skills.
✅4. READ TO Advance your career.
👍5. READ TO Improve writing skills.
✅6. READ TO Reduce stress and anxiety.
✅7. READ TO Improve focus and concentration.
🪫8. READ TO Boost Inspiration and Motivation.
✔️9. READ TO Learn at your own pace.
✔️10. READ TO Stimulate Imagination.
✔️11. READ TO Improve conversation skills.
✔️12. READ TO Become more empathetic.
✔️13. READING HELPS you Sleep better.
✅14. READING helps you secure a Source of companionship.
🪫15. READING Increases your lifespan.
✅16. READING Connects you to the right people.
🔋17. READING helps you in judging others
✅18. READING improves your experience
✅19. READING provides more insight about life than meets the eye
⭐️20. READERS are leaders😍
🔠🔠🔠🅰️ 🔠🔠🔠
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
👇👇👇👇👇👇👇
/channel/dam76
ተጨማሪ ቀልዶቺን ለማየት
/channel/kepostu_komentu_join_yibelu
Check out ሀበሻ ቦንዳ Habesha Bonda: /channel/+BG3EISkDu3A4MzA0
Читать полностью…Hey, let's switch to Telegram X:
https://telegram.org/dlx
hi selam ye habesha bonda betesebochi habesha bonda ሰኞ ሀሙስ እና ቅዳሜ የተለያዩ የቦንዳ ልበሶችን በቅናሽ ማግኘት ይችላሉ እና ወደ grupachin 200 sew ena keza belay add siadergu habesha bonda bale 100 birr kard ylkal add kaderegachu behual inboxe lay awarun
Читать полностью…ሰላም ቻናሉን ሰብስክራይብ ለማድረግ 200 ኢቲቢ አግኝቻለሁ፣ ሂዱና ሰብስክራይብ ለማድረግም ገንዘብ ያግኙ! ለሰጠህው አትኩሮት እናመሰግናለን! 👇
Читать полностью…Please don't write,attach anything with out the purpose of the school.
If you have anything regarding to school you are welcome.
unless please keep yourself.
Thank you.
የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች በክልሉ የመጀመሪያ የሆነውን ክልል አቀፍ ፈተና አጠናቀቁ!
Читать полностью…ኤርትራ የ1G የኢንተርኔት አገልግሎት ለዜጎቿ ማቅረብ ልትጀምር ነው ተባለ። አገልግሎቱ ለማግኘት 100 ዶላር ወይም 1500 ናቕፋ ያስከፍላል ተብሏል።
ይህ 512 kbps ፍጥነት ያለው የኢንተርኔት አገልግሎት ከምሽቱ 4 ሰዓት እስከንጋቱ 12 ሰዓት ብቻ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል ተብሏል 😃
East African Insider EAI
የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች
ክልል(አገር) አቀፍ ፈተና በሰላም ተጠናቋል...!
https://www.facebook.com/share/TRYZrP1cQGebhUaE/?mibextid=xfxF2i
Читать полностью…⭐️ለአዲስ አበባ (6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ) ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች አጭር መረጃ
✅የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 4-5/10/2016 ዓ.ም ይሰጣል(ፈተናው የ8ኛ ክፍልን ብቻ ይሸፍናል)
✅የ6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 12-14/10/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል!!(ፈተናው የ6ኛ ክፍልን ብቻ ይሸፍናል)
⭐️ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በአዲስ አበባ በበይነ መረብ (Online) ብቻ በተመረጡ ት/ቤቶች ይሰጣል::
✅የ12ኛ ክፍል(Social )ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም በተመረጡ ት/ቤቶች ይሰጣል::
(ፈተናው ከ9ኛ-11ኛ ክፍል በነባሩ ስርዓተ ት/ት(ከኢኮኖሚክስ በስተቀር ) እና 12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርዓተ ት/ት እንዲሁም ኢኮኖሚክስ በአዲሱ ስርዓተ ት/ት ይሸፍናል
✅የ12ኛ ክፍል(ተፈጥሮ ሳይንስl)ፈተና ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ/ም በተመረጡ ት/ቤቶች የሚሰጥ ይሆናል(ፈተናው ከ9ኛ-11ኛ በነባሩ ስርዓተ ት/ት እና 12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርዓተ ት/ት ይሸፍናል
⭐️ተማሪዎች ይህንን መረጃ መሰረት በማድረግ አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጉ::
🔠🔠🔠🅰️ 🔠🔠🔠
✅ለሌሎች ሸር እናድርግ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/dam76
ዳልሻ ቤዛዊት አለም
ከአፀደ ህፃናት እስከ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በቅድሚያ
''እንኳን ለ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ''እያለ
የ2016 ዓ.ም የተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከሐምሌ 15 / 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ
ነሀሴ 30/ 2015 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅነ ነባር ተማሪዎች ቀድማችሁ ተመዝገቡ ምክንያቱም ለት/ት ቤቱ አዲስ ተማሪዎች እየጠየቁን ስለሆነ ያለነን ቦታ መሰረት አድርገን እንድንቀበል ይረዳናል።
አዲስ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ የመግቢያ ፈተና ስላለ ስትማሩበት በነበረው የክፍል ደረጃ ያሉ የትምህርት አይነቶችን እያጠናችሁ መምጣት ይኖርባችኋል...!
This will solve our 🍻🍺 card problem 😎😎
Читать полностью…ሰላም ውድ የሀበሻ ቦንዳ ቤተሰቦች tlantna eske 5:00 houre mikoy 200 sew wedw grupe add siadergu baleb100 birr card ashenafiwn shelmenal
zarm bedgami eske 5:00 mikoye shilmat azegajitenal shilmatum 200 sew wede grupe add yaderege sew bale 200 birr mobile kard inboxe lay ylakletal
Check out ሀበሻ ቦንዳ Habesha Bonda: /channel/+BG3EISkDu3A4MzA0
Читать полностью…Fake❗ Alert❗
200 ብር በነፃ ውሰዱ እያሉ ይሄን የሚልኩላችሁ ካሉ መልስ ባትሰጡ ይመረጣል። ሀከሮች እና Virus የሚያሰራጩ ናቸው፣ጥንቃቄ አድርጉ፣Hacker በዝቷል❗
==[=====================
ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃዎች ይህን ቻናል join በማድረግ ተከታተሉ፣ትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ሊንክ👇👇👇👇
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
ሰላም ቻናሉን ሰብስክራይብ ለማድረግ 200 ኢቲቢ አግኝቻለሁ፣ ሂዱና ሰብስክራይብ ለማድረግም ገንዘብ ያግኙ! ለሰጠህው አትኩሮት እናመሰግናለን! 👇
Читать полностью…