Please attach those citizen materials to the students'
Читать полностью…የመጀመሪያዎቹ የትምህርት ቤታችን የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች(የበኩር ልጆቻችን)
Читать полностью…http://admission.aau.edu.et/UndergradeRegister
Читать полностью…ለትምህርት ቤታችን የ12ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!
ልጆቻችሁ በ2016 ዓ.ም በ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ከተፈተኑ 22 ተማሪዎች ውስጥ 91%ቱ(20 ተማሪዎች) ከ300 በላይ ውጤት በማምጣት እና 2ቱ የሪሜዲያል ውጤት በማስመዝገብ 100% ወደ ዩኒቨርሲቲ አልፈዋል።
በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ!
525 የት/ቤቱ ከፍተኛ ውጤት ሆኖ ተመዝግቧል!
https://www.facebook.com/share/p/T3XigKDkuYeovzpZ/?mibextid=xfxF2i
Читать полностью…⛔️የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ይፋ ይደረጋል።
✅ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል።
⭐️የዘንድሮው ብሔራዊ ፈተና በቅይጥ ማለትም በወረቀት እና በኦንላይን መሰጠቱ ይታወሳል።
via👉tikvahethiopia
🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤
ቻናላችን ይህ ነው
👇👇👇👇👇👇👇
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
/channel/dam76
https://www.facebook.com/share/x6bDdQbYxMadkAwm/?mibextid=xfxF2i
Читать полностью…https://www.facebook.com/share/p/3FrQ2GgTYmoJcFjE/?mibextid=qi2Omg
Читать полностью…https://www.facebook.com/share/p/XrJueuSv8uz9crZq/?mibextid=xfxF2i
Читать полностью…https://www.facebook.com/share/p/4XNxAHXYciX7wyVU/?mibextid=qi2Omg
Читать полностью…https://www.facebook.com/share/p/anMjuXcjS47LspUE/?mibextid=qi2Omg
Читать полностью…የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመመዝገቢያ እና የመስከረም ወር ወርሃዊ የትምህርት ቤት ክፍያ በባንክ ከፍላችሁ የባንክ ደረሰኝ ት/ቤት አምጥታችሁ ምዝገባ ያላካሄዳችሁ የተማሪ ወላጆች በሙሉ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ እስከ ነሀሴ 04/2016 ዓ.ም በማምጣት ምዝገባ እንድታካሂዱ እያልን ይህን ሳታደርጉ ቀርታችሁ ለሚፈጠረው የቦታ ጥበት ኃላፊነቱን ራሳችሁ የምትወስዱ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ:- በባንክ መክፈሉ ብቻ በቂ ባለመሆኑ አንዳንድ የክፍል ደረጃዎች ላይ የተማሪ ቁጥር ስለሞላ (ምዝገባ ስለተጠናቀቀ) ደረሰኛችሁን በተገለፀው ቀን ብቻ አምጥታችሁ ቦታችሁን እንድትይዙ እያሳሰብን ይህን ሳታደርጉ ቀርታችሁ ቦታው ከሞላ የምትመለሱ መሆኑን ጭምር ለማሳሰብ እንወዳለን።
(ዳልሻ ቤዛዊት አለም ከአፀደ ህፃናት እስከ ኮሌጅ መሰናዶ ትምህርት ቤት)
Grade 11 New students text books
Читать полностью…Share '4. Grade 11 and 12 Computer Mainainance and Networking Flowchart 3 Sep 24.pdf'
Читать полностью…ለዳልሻ ቤዛዊት አለም ትምህርት ቤት ተማሪዎች በሙሉ
እንኳን ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን
የ2017 ዓ.ም ትምህርት የሚጀምረው የፊታችን ማክሰኞ መስከረም 07/2017 ዓ.ም ነው።
ስለሆነም ትምህርት የሚሰጠው ለሙሉ ቀን ስለሆነ ውድ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ስትመጡ የሚከተሉትን ማሟላት ይጠበቅባችኋል።
፩. ዩኒፎርም መልበስ
፪.ምሳ መቋጠር
፫. የትምህርት ቁሳቁስ(ቦርሳ፣ደብተር፣እስክርቢቶ፣እርሳስ...ማሟላት)
ማሳሰቢያ
1. ሰርቪስ ተጠቃሚ የሆናችሁ በየፌርማታው በ2016 ዓ.ም በሰኔ ወር ስትሳፈሩበት በነበረው ሰዓት የመስከረምን ወር የሰርቪስ ክፍያ በመያዝ በትዕግስት እንድትጠባበቁ...
2. ለትምህርት ቤቱ ሴት አዲስ ተማሪዎች ሱሪ ብቻውን ለብሶ መምጣት የተከለከለ ስለሆነ ከጉርድ( ቀሚስ ጋር) እንድትለብሱ
ወንድ ተማሪዎችም የተቀደደ ሱሪ መልበስ የተከለከለ መሆኑን ከወዲሁ ማሳሰብ(ማስታወስ) እንወዳለን።
መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ(ልነ)!!
መምህራን ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ስልጠና እየወሰዱ ነው!
Читать полностью…Congratulations Grade 12 students
91% of our students score above 300 and 2 students score remedial result, so 100% join the university!
በ2015 ዓ.ም በደሴ አዳሪ ትምህርት ቤት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ በርካታ የቀድሞ የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች በ2016 ዓ.ም በትምህርት ቤታችን ትምህርታቸውን ለመከታተል የመግቢያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎች ምዝገባ አካሂደዋል።
Читать полностью…Grade 8th students who achieved high results at Dalsha Bezawit Alem School from 2005 E.C to 2016 E.C
Читать полностью…https://www.facebook.com/share/HQWCG5t73HpG4jwt/?mibextid=xfxF2i
Читать полностью…https://www.facebook.com/share/p/okW8VtV6Zoyh851x/?mibextid=qi2Omg
Читать полностью…https://www.facebook.com/share/p/G5JPj8P8AMQsm7w5/?mibextid=qi2Omg
Читать полностью…It is a very good result. Congratulations again!!!
Читать полностью…Grade 12 New students text books@2016E.C
Читать полностью…Grade 10 students new text books
Читать полностью…