ለትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ በሙሉ
እንኳን ለ2017 ዓ.ም ለጌታችንና ለመድኋኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ
የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
ለትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ በሙሉ
ዛሬ ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም በጉድኝት ደረጃ(በዳግማዊ ቴዎድሮስ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ስር ከሚገኙ 3 የግልና አንድ የመንግስት ት/ቤት ከ(2-8)ኛ ክፍል በተካሄደው የተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር ውጤት ትምህርት ቤታችን አንደኛ(1ኛ) ደረጃ መውጣቱ የመ/ራን፣የተማሪዎች፣የወላጆች፣የባለድርሻ አካላት ድምር ውጤት ስለሆነ እንኳን ደስ አላችሁ!
Dalsha Bezawit Alem Kindergarten to secondary school.
3rd Round students
Question and Answer Competition.
December 11/2017 E.C
https://www.facebook.com/100006497451744/posts/4261838954042644/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
Читать полностью…https://www.facebook.com/100006497451744/posts/4256780754548464/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
Читать полностью…ቀን፡ 09/3/2017 ዓ.ም
ለትምህርት ቤታችን የተማሪ ወላጆች፡-
ከነገ ህዳር 10-11/ 2017 ዓ.ም ባሉት ቀናት ተማሪዎች ለግምሽ ቀን እስከ ቀኑ 6፡00 ድረስ ብቻ የሚቆዩ ቢሆንም ትራንስፖርት ሰርቪስ የሚጠቀሙ ከአፀደ ህፃናት እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ግን አገልግሎቱን የሚያገኙት ከቀኑ 7፡20 ጀምሮ በመሆኑ ምሳ ይዘው መምጣት እንዳለባቸው እናሳስባለን፡፡
ት/ቤቱ
ለአፀደ ህፃናት ት/ቤት መምህራን እና ለረዳት መ/ራን
በእለቱ የክብር እንግዳ በማስተማሪያ ስነ ዘዴዎች ዙሪያ
ስልጠና ተሰጠ።
ህዳር 07/2017 ዓ.ም
ታህሳስ 26/2017 ዓ.ም በዶ/ር አይሸሽም መንግስቱ
ለትምህርት ቤታችን መምህራን የትምህርት ጥራት እንዲመጣ
ከተፈለገ ተማሪ ተኮር የማስተማር ስነ ዘዴዎች የግድ ተግባራዊ መሆን አለባቸው በሚል ርዕስ(Active Learning Must be implement training)ስልጠና ተሰጠ።
https://www.facebook.com/100006497451744/posts/4263506477209225/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
Читать полностью…በ2017 ዓ.ም በመጀመሪያው ሩብ አመት የመጀመሪያው ዙር የወላጆች ፅብረቃ መርሃ ግብር ከአፀደ ህፃናት እስከ 2ኛ ክፍል ዛሬ ህዳር 20/2017 ዓ.ም ተካሂዷል።
Читать полностью…ነገ ቅዳሜ ህዳር 14/2017 ዓ.ም በ1ኛው ሩብ አመት ከአንድ የትምህርት አይነት ጀምሮ ከ50% በታች ውጤት ካስመዘገቡ የተማሪ ወላጆች ጋር በቀሪ ሩብ ዓመታት (በ2ኛው፣በ3ኛው እና በ4ኛው ) እንዴት ተረዳድቶ በጋራ በመስራት ተማሪዎችን ማብቃት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ በወላጆች፣በተማሪዎችና በመምህራን መካከል ለ2ኛ ዙር በት/ቤቱ ግቢ ከ2:30-4:30 ውይይት ያደርጋል፤ስለሆነም የሚመለከታችሁ ሁሉ እንድትገኙ በአክብሮት እንጠይቃለን።
Читать полностью…This is to inform to grade 12 students to read about " vectors & one dimensional motion" from grade 11 lesson. It will be included your mid exam Thank you!
Читать полностью…