https://www.facebook.com/100006497451744/posts/4263506477209225/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
Читать полностью…በ2017 ዓ.ም በመጀመሪያው ሩብ አመት የመጀመሪያው ዙር የወላጆች ፅብረቃ መርሃ ግብር ከአፀደ ህፃናት እስከ 2ኛ ክፍል ዛሬ ህዳር 20/2017 ዓ.ም ተካሂዷል።
Читать полностью…ነገ ቅዳሜ ህዳር 14/2017 ዓ.ም በ1ኛው ሩብ አመት ከአንድ የትምህርት አይነት ጀምሮ ከ50% በታች ውጤት ካስመዘገቡ የተማሪ ወላጆች ጋር በቀሪ ሩብ ዓመታት (በ2ኛው፣በ3ኛው እና በ4ኛው ) እንዴት ተረዳድቶ በጋራ በመስራት ተማሪዎችን ማብቃት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ በወላጆች፣በተማሪዎችና በመምህራን መካከል ለ2ኛ ዙር በት/ቤቱ ግቢ ከ2:30-4:30 ውይይት ያደርጋል፤ስለሆነም የሚመለከታችሁ ሁሉ እንድትገኙ በአክብሮት እንጠይቃለን።
Читать полностью…This is to inform to grade 12 students to read about " vectors & one dimensional motion" from grade 11 lesson. It will be included your mid exam Thank you!
Читать полностью…Share '4. Grade 11 and 12 Computer Mainainance and Networking Flowchart 3 Sep 24.pdf'
Читать полностью…ለዳልሻ ቤዛዊት አለም ትምህርት ቤት ተማሪዎች በሙሉ
እንኳን ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን
የ2017 ዓ.ም ትምህርት የሚጀምረው የፊታችን ማክሰኞ መስከረም 07/2017 ዓ.ም ነው።
ስለሆነም ትምህርት የሚሰጠው ለሙሉ ቀን ስለሆነ ውድ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ስትመጡ የሚከተሉትን ማሟላት ይጠበቅባችኋል።
፩. ዩኒፎርም መልበስ
፪.ምሳ መቋጠር
፫. የትምህርት ቁሳቁስ(ቦርሳ፣ደብተር፣እስክርቢቶ፣እርሳስ...ማሟላት)
ማሳሰቢያ
1. ሰርቪስ ተጠቃሚ የሆናችሁ በየፌርማታው በ2016 ዓ.ም በሰኔ ወር ስትሳፈሩበት በነበረው ሰዓት የመስከረምን ወር የሰርቪስ ክፍያ በመያዝ በትዕግስት እንድትጠባበቁ...
2. ለትምህርት ቤቱ ሴት አዲስ ተማሪዎች ሱሪ ብቻውን ለብሶ መምጣት የተከለከለ ስለሆነ ከጉርድ( ቀሚስ ጋር) እንድትለብሱ
ወንድ ተማሪዎችም የተቀደደ ሱሪ መልበስ የተከለከለ መሆኑን ከወዲሁ ማሳሰብ(ማስታወስ) እንወዳለን።
መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ(ልነ)!!
https://www.facebook.com/100006497451744/posts/4261838954042644/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
Читать полностью…https://www.facebook.com/100006497451744/posts/4256780754548464/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
Читать полностью…ቀን፡ 09/3/2017 ዓ.ም
ለትምህርት ቤታችን የተማሪ ወላጆች፡-
ከነገ ህዳር 10-11/ 2017 ዓ.ም ባሉት ቀናት ተማሪዎች ለግምሽ ቀን እስከ ቀኑ 6፡00 ድረስ ብቻ የሚቆዩ ቢሆንም ትራንስፖርት ሰርቪስ የሚጠቀሙ ከአፀደ ህፃናት እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ግን አገልግሎቱን የሚያገኙት ከቀኑ 7፡20 ጀምሮ በመሆኑ ምሳ ይዘው መምጣት እንዳለባቸው እናሳስባለን፡፡
ት/ቤቱ
ለአፀደ ህፃናት ት/ቤት መምህራን እና ለረዳት መ/ራን
በእለቱ የክብር እንግዳ በማስተማሪያ ስነ ዘዴዎች ዙሪያ
ስልጠና ተሰጠ።
ህዳር 07/2017 ዓ.ም