ዝቅተኛ አፈፃፀም ካላቸው የተማሪ ወላጆች ጋር በትምህርት ጥራት ላይ በሚገጥሙን ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው ዙሪያ ዛሬ ታህሳስ 02/2015 ዓ.ም ውይይት ተደርጓል።
Читать полностью…የመጀሪያው ሩብ ዓመት
በ1ኛ እና በ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
ተማሪዎች ለወላጆች የሚያደርጉት
የፅብረቃ(presentation) መርሃ ግብር
ዛሬ ህዳር 15/2015 በ1ኛ እና በ2ኛ ክፍል ተማሪዎች
እና ወላጆች በስኬት ተጠናቋል።
ከ5ኛ እስከ 6ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ለወላጆቻቸው የሚማሩትን ትምህርት በፅብረቃ(በፕረዘንቴሺን)
ዛሬ ህዳር 12/2015 ዓ.ም አቅርበውላቸዋል፤
በሌሎቹም የክፍል ደረጃ በቀጣይ ቀናት ማለትም ከህዳር 13-16/2015 ዓ.ም ስለሚካሄድ
የተማሪ ወላጆች፣እንግዶችና የሚመለከታችሁ አካላት በሙሉ የተማሪዎችን ፅብረቃ እንድትከታተሉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
በዳልሻ ቤዛዊት አለም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
በእለቱ የክብር እንግዳ ለሴት ተማሪዎች
በህይወት ክህሎት እና በአጠናን ስነ ዘዴ ዙሪያ
ዛሬ ታህሳስ 24/2015 ዓ.ም ስልጠና ተሰጠ።
ውድ የትምህርት ቤታችን የተማሪ ወላጆች እንደምን ሰነበታችሁ እያልን ዛሬ አርብ ታህሳስ 14/2015 ዓ.ም
ትምህርት የሚሰጠው ለግማሽ ቀን ስለሆነ ከ5:30 ጀምሮ ተማሪዎችን እንድትወስዷቸው(እንድትቀበሏቸው) ማስታወስ እንወዳለን።
በትምህርት ስርዓታችን እያጋጠሙ ያሉ ዋና ዋና ፈተናዎች እና ከችግሮች መውጫ የመፍትሔ አቅጣጫዎች ዙሪያ
በዳልሻ ትምህርት ቤት ከ2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት ተማሪዎች ጋር
ዛሬ ታህሳስ 03/2015 ዓ.ም ተካሂዷል።
የመጀሪያው ሩብ ዓመት
በቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት የ2015 ዓ.ም ተመራቂ ህፃናት (ተማሪዎች) ለወላጆች የሚያደርጉት
የፅብረቃ(presentation) መርሃ ግብር
ዛሬ ህዳር 28/2015 በUKG ክፍል ተማሪዎች
እና ወላጆች በስኬት ተጀምሯል።
3ኛ እና 4ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ለወላጆቻቸው የሚማሩትን ትምህርት በፅብረቃ(በፕረዘንቴሺን)
ዛሬ ህዳር 14/2015 ዓ.ም አቅርበውላቸዋል፤
በሌሎቹም የክፍል ደረጃ ነገ ማለትም ህዳር 15/2015 ዓ.ም ስለሚካሄድ
የተማሪ ወላጆች፣እንግዶችና የሚመለከታችሁ አካላት በሙሉ የተማሪዎችን ፅብረቃ እንድትከታተሉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
ከ9ኛ እስከ 10ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ለወላጆቻቸው የሚማሩትን ትምህርት በፅብረቃ(በፕረዘንቴሺን)
ዛሬ ህዳር 13/2015 ዓ.ም አቅርበውላቸዋል፤
በሌሎቹም የክፍል ደረጃ በቀጣይ ቀናት ማለትም ከህዳር 14-15/2015 ዓ.ም ስለሚካሄድ
የተማሪ ወላጆች፣እንግዶችና የሚመለከታችሁ አካላት በሙሉ የተማሪዎችን ፅብረቃ እንድትከታተሉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
በመጀመሪያው ሩብ አመት በመጀመሪያው አጋማሽ ፈተና
ከግማሽ በታች ውጤት ካስመዘገቡ የተማሪ ወላጆች እና መምህራን ጋር ዛሬ ህዳር 03/03/2015 ዓ.ም ውይይት ተደርጓል።