ሰላም ቻናሉን ሰብስክራይብ ለማድረግ 200 ኢቲቢ አግኝቻለሁ፣ ሂዱና ሰብስክራይብ ለማድረግም ገንዘብ ያግኙ! ለሰጠህው አትኩሮት እናመሰግናለን! 👇
Читать полностью…https://www.facebook.com/100006497451744/posts/3869679743258569/?mibextid=JgRRn7n7jRVACbyL
Читать полностью…የዳልሻ ቤዛዊት፡ ትምህርት ቤት መ/ራን እና አሰ/ ስራ ተኞች ከደ/ታ/ዩኒቨርሲቲ ጠይቀው የገኞቸውን ችግኝ እና የሜዳ የሳር ተክል ተካላ አካሂደዋል ::
Читать полностью…የጤና ሚኒስቴር ለሁላችሁም በየሳምንቱ የ 5000 ብር ሽልማት አዘጋጅቷል
ያዘጋጀበት ምክንያት አዲስ የቴሌግራም ቻናል ከፍቶ ለሁሉም ሰው ስለኮሮና ግንዛቤ ለመስጠት ነው
እና ይሄን የ የቴሌግራም ቻናል ለብዙ ሰው እንዲዳረስ የናንተ ሚና ከፍ ያለ መሆን አለበት
ለመሸለም ምን ማረግ አለባቹ
1ኛ ይሄን ፖስት ለ 40 ሰው ሼር ማድረግ
የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEs8bzoO_tw7NfCPpg
ልብ በሉ ይሄን ፖስት ለ 50 ሰው ሼር ያረገ ወዲያው ሽልማቱ ይደርሰዋል
መልካም እድል
Click the link below to play the video:https://m.youtube.com/watch?v=NQCmRV9WsSk
Читать полностью…የዳልሻ ቤዛዊት አለም
ከአፀደ ሕፃናት እስከ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2015 ዓ.ም የ4ኛው ሩብ አመት የወላጆች በዓል እና የአፀደ ህፃናት ተማሪዎች የምረቃ በዓል ዛሬ ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም የዕለቱ የክብር እንግዳ ሕፃናትን የመረቁት ዶ/ር ፍሬህይወት እንዳለ የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ልማትና አስተዳደር ም/ኘሬዝዳንት የደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ተወካይና የትም/ጥ/ማ/ዋና የስራ ሒደት አስተባባሪ ፈፃሚ አቶ እፁብድንቅ አለማየሁ እና ከተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ጥሪ የተደረገላቸው በርካታ እንግዶች በተገኙበት እንዲህ በደመቀና ባማረ መልኩ ተከብሮ ውሏል::
ለ2015 ዓ.ም ተፈታኝ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ነገ ማለትም አርብ ሰኔ 23/2015 ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ አጠቃላይ ስለሚኒስትሪ ፈተና አፈታተን በፈተና ጣቢያ ኃላፊው እና በሌሎችም እንግዶች ገለፃ(ኦረንቴሽን) ስለሚሰጥ ሁላችሁም የሚመለከታችሁ ተማሪዎች በተጠቀሰው ሰዓት በትምህርት ቤታችሁ ግቢ እንድትገኙ ት/ቤቱ በጥብቅ ያሳስባል።
Читать полностью…የት/ቤታችን የ8ኛ ክፍል ተማሪ የሆነው ተማሪ ኪሩቤል ቢሻው
AI Chat app.
የፈጠራ ስራ የሰራው ተማሪ
ት/ቤቱን እና ደብረታቦር ከተማ ዞኑን በመወከል ከክልል ደረጃ ከቀረቡ ከ100 በላይ ፈጠራ ስራዎች ተሳታፊ በመሆን የ5,000(አምስት ሽ) ብር ተሸላሚ ሁኗል።
በክልል የሳይንስ የፈጠራ ስራ ውድድር
ትምህርት ቤታችን በ2015 ዓ.ም ባከናወናቸው የትምህርት ጊዜያት በነበረው የመማር ማስተማር ስራ የተከናወኑ
ጠንካራ ተግባራት እና መስተካከል(መሻሻል) ባለባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከተማሪዎች ጋር የጋራ ውይይት አደረገ።
ሰኔ 09 / 2015 ዓ.ም
በ፩ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የእግር ኳስ አሸናፊዎች እና በ፪ኛ ደረጃ ት/ቤት የእግር ኳስ አሸናፊዎች መካከል በተደረግ ጨዋታ የ2015 ዓ.ም የዋንጫ ባለቤት(አሸናፊዎች) የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች መሆናቸው ተረጋገጠ።
Читать полностью…የዳልሻ ቤዛዊት ዓለም 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች
ከትምህርት መምሪያው ለመጡ
ኃላፊዎች፣ቡድን መሪዎች እና ሙያተኞች... የሰሯቸውን የሳይንስ ፈጠራ ሰራዎች...ፅብረቃ(ፕረዘንቴሽን)
ዛሬ ግንቦት 16/2015 ዓ.ም አቅርበዋል።
ከላይ እንግሊዘኛ ይላል ከታች ደግሞ ሁለተኛ ቋንቋ ይላል፣ ለኔ ግልፅ አይደለም? ሁለተኛ ቋንቋችን ምንድን ነዉ? ኦሮምኛ፣ትግረኛ፣ ሶማለኛ፣ወይስ ሌላ ከሆነ ቢገለፅ ........
Читать полностью…Yikurta pdf embi silalegn new.silk medewel michal kehone dewulalehu
Читать полностью…ሰላም እንዴት ናችሁ
የዳልሻ አካውንት ቁጥርና የባንኩን ስም ላኩልኝ ለወራዊ ክፍያ መስክ ላይ ሁኘ ነው ከይቅርታ ጋር
ሰላም ቻናሉን ሰብስክራይብ ለማድረግ 200 ኢቲቢ አግኝቻለሁ፣ ሂዱና ሰብስክራይብ ለማድረግም ገንዘብ ያግኙ! ለሰጠህው አትኩሮት እናመሰግናለን! 👇
Читать полностью…ዳልሻ ትምህርት ቤት የአረንጓዴ ችግኝ መርሃ ግብር....
ጥድ=200
ኒም=100
ግራቪሊያ=100
ዘንባባ=50
ወይራ=50
ጠቅላላ=500 ችግኝ በ2015 አ.ም ተተክሏል።
ከዚህ በኃላ የመትከያ ቦታ የለንም።
የጠየቅነው ቦታ ሲሰጠን የምንተክል ይሆናል።
https://www.facebook.com/100006497451744/posts/3869192519973958/?mibextid=JgRRn7n7jRVACbyL
Читать полностью…Half of the Graduation ceremony in 2015 E.C
Читать полностью…አስደሳች ዜና በክረምቱ መርሃ ግብር
ትምህርት ለማስተማር እቅድ ላላችሁ
ወላጆች እና ለመማር ላጎት ላላችሁ ከ2ኛ እስከ 12 ክፍል ተማሪዎች በሙሉ እነሆ...በትምህርት ቤታችን ግቢ ውስጥ የሚሰጥ "ብሮድቪው" የተሰኘ ልዩ የክረምት የእንግሊዝኛ ቋንቋ ስልጠና ከፍተኛ የስራ ልምድ እና የትምህርት ደረጃ(ዝግጅት) ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን...ሊሰጥ ነው።
እንዳያመልጥዎ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!
Enkuan aderesachu yeszare abebawech yenege frewoch edeguln
Читать полностью…የ2015 ዓ.ም ተመራቂ የአፀደ ህፃናት
ተማሪዎች የምረቃ በዓል ሐምሌ 02/ 2015 ዓ.ም
የማይቀርበት የነገ ሀገር ተረካቢዎች ፕሮግራም...
የዳልሻ ት/ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪ የሆነው ተማሪ ኪሩቤል ቢሻው
AI Chat app.
የፈጠራ ስራ የሰራው ተማሪ
ት/ቤቱን እና ደብረታቦር ከተማ ዞኑን በመወከል ከክልል ደረጃ ከቀረቡ 25 ፈጠራዎች መካከል 1ኛ በመሆን የ10,000(አስር ሽ) ብር ተሸላሚ ሁኗል።
በተጨማሪም የምስክር ወረቀት እና የሜዳልያ ተሸላሚ ሁናል።
ለዞኑም ዋንጫ አሸልሟል።
በክልል ደረጃ ሴቶች ህፃናት ማህበራዊ ቢሮ
ተማሪ ኪሩቤል ቢሸው ወንዴ
አርቲፊሻል ኢንተለጄንስ አኘልኬሽን ቻት
(Artificial Intelligence Chat application) የፈጠራ ስራ በመስራት
የአብክመ ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሰኔ 05/2015 ባዘጋጀው ውድድር
የሰርተፍኬት
የሜዳልያ እና
የ10,000.00(አሰር ሺህ ብር) አሸናፊ መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው::
የትምህርት ቤታችን መምህራን የመረብ ኳስ ጨዋታ ውድድር አካሄዱ::
ሰኔ 06 / 2015 ዓ.ም
ዝም ብሎ ሁሌ ከላይ እንደ ወረደ መቀበል ትዉልድ መግደል እንዳይሆን( ማለቴ ልጆች ያልማሩትን ወይም የማያዉቁት ቋንቋ እንዳይፈተኑ ለማለት ነዉ)
Читать полностью…የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች
የግንቦት ወር ወርሃዊ የጥያቄና መልስ ውድድር
ግንቦት 10 /2015 ዓ.ም
በ06/09/2015፳፩፭
በዳልሻ ቤ/ዓ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤትና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሳይንስና የተማሪዎች የፈጠራ ስራ ዔግዚቪሽን የተካሄደ ሲሆን አቶ ጎበዙና አቶ የፀደው የጉድኝቱ ሱፐርቫይዘሮች ወላጆች ተማሪዎች መምህራንና ሰራተኞች በተገኙበት የሳይንስና የፈጠራ ስራዔግዚቪሽን የተካሔደ ሲሆን በትምህርታቸው በስነ ምግባራቸውና የፈጠራ ስራ ለሰሩ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት ተሰጥቷል የት/ቤቱም የ9ወር እቅድ አፈፃፀም ቀርቦ አስተያየት ተሰጥቷል ::
ወላጆችም የተሰራውን ስራ አድንቀው አመስግነዋል በቀጣይነቱም ላይ ወላጆች ማገዝና መደገፍ እንዳለባቸው እንዲሁም ተቋሙም አጠናክሮ እንዲቀጥል ሃሳብ የተነሳ ሲሆን ት/ቤቱ የማህበረሰቡ የልህቀት ማዕከል በመሆን የጀመረዉ ስራ ይበል የሚያሰኝ በመሆኑ የሚመለከተዉ አካልም በጣም ብዙ ተሞክሮ ሊሆኑ የሚችሉ ተግባሮች ያሉ በመሆናቸዉ መዉሰድ ማስፋት ክትትልና ድጋፍ ልናደርግ ይገባናል
እፁብድንቅ አለማየሁ ከዳልሻ ት/ቤት