ዳልሻ ቤዛዊት አለም
ከአፀደ ህፃናት እስከ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በቅድሚያ
''እንኳን ለ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ''እያለ
የ2016 ዓ.ም የተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከሐምሌ 15 / 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ
ነሀሴ 30/ 2015 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅነ ነባር ተማሪዎች ቀድማችሁ ተመዝገቡ ምክንያቱም ለት/ት ቤቱ አዲስ ተማሪዎች እየጠየቁን ስለሆነ ያለነን ቦታ መሰረት አድርገን እንድንቀበል ይረዳናል።
አዲስ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ የመግቢያ ፈተና ስላለ ስትማሩበት በነበረው የክፍል ደረጃ ያሉ የትምህርት አይነቶችን እያጠናችሁ መምጣት ይኖርባችኋል...!
ሰላም ውድ የሀበሻ ቦንዳ ቤተሰቦች tlantna eske 5:00 houre mikoy 200 sew wedw grupe add siadergu baleb100 birr card ashenafiwn shelmenal
zarm bedgami eske 5:00 mikoye shilmat azegajitenal shilmatum 200 sew wede grupe add yaderege sew bale 200 birr mobile kard inboxe lay ylakletal
Fake❗ Alert❗
200 ብር በነፃ ውሰዱ እያሉ ይሄን የሚልኩላችሁ ካሉ መልስ ባትሰጡ ይመረጣል። ሀከሮች እና Virus የሚያሰራጩ ናቸው፣ጥንቃቄ አድርጉ፣Hacker በዝቷል❗
==[=====================
ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃዎች ይህን ቻናል join በማድረግ ተከታተሉ፣ትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ሊንክ👇👇👇👇
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
ሰላም ቻናሉን ሰብስክራይብ ለማድረግ 200 ኢቲቢ አግኝቻለሁ፣ ሂዱና ሰብስክራይብ ለማድረግም ገንዘብ ያግኙ! ለሰጠህው አትኩሮት እናመሰግናለን! 👇
Читать полностью…ሰላም ቻናሉን ሰብስክራይብ ለማድረግ 200 ኢቲቢ አግኝቻለሁ፣ ሂዱና ሰብስክራይብ ለማድረግም ገንዘብ ያግኙ! ለሰጠህው አትኩሮት እናመሰግናለን! 👇
Читать полностью…ዳልሻ ትምህርት ቤት የአረንጓዴ ችግኝ መርሃ ግብር....
ጥድ=200
ኒም=100
ግራቪሊያ=100
ዘንባባ=50
ወይራ=50
ጠቅላላ=500 ችግኝ በ2015 አ.ም ተተክሏል።
ከዚህ በኃላ የመትከያ ቦታ የለንም።
የጠየቅነው ቦታ ሲሰጠን የምንተክል ይሆናል።
https://www.facebook.com/100006497451744/posts/3869192519973958/?mibextid=JgRRn7n7jRVACbyL
Читать полностью…አስደሳች ዜና በክረምቱ መርሃ ግብር
ትምህርት ለማስተማር እቅድ ላላችሁ
ወላጆች እና ለመማር ላጎት ላላችሁ ከ2ኛ እስከ 12 ክፍል ተማሪዎች በሙሉ እነሆ...በትምህርት ቤታችን ግቢ ውስጥ የሚሰጥ "ብሮድቪው" የተሰኘ ልዩ የክረምት የእንግሊዝኛ ቋንቋ ስልጠና ከፍተኛ የስራ ልምድ እና የትምህርት ደረጃ(ዝግጅት) ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን...ሊሰጥ ነው።
እንዳያመልጥዎ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!
የ2015 ዓ.ም ተመራቂ የአፀደ ህፃናት
ተማሪዎች የምረቃ በዓል ሐምሌ 02/ 2015 ዓ.ም
የማይቀርበት የነገ ሀገር ተረካቢዎች ፕሮግራም...
የዳልሻ ት/ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪ የሆነው ተማሪ ኪሩቤል ቢሻው
AI Chat app.
የፈጠራ ስራ የሰራው ተማሪ
ት/ቤቱን እና ደብረታቦር ከተማ ዞኑን በመወከል ከክልል ደረጃ ከቀረቡ 25 ፈጠራዎች መካከል 1ኛ በመሆን የ10,000(አስር ሽ) ብር ተሸላሚ ሁኗል።
በተጨማሪም የምስክር ወረቀት እና የሜዳልያ ተሸላሚ ሁናል።
ለዞኑም ዋንጫ አሸልሟል።
በክልል ደረጃ ሴቶች ህፃናት ማህበራዊ ቢሮ
hi selam ye habesha bonda betesebochi habesha bonda ሰኞ ሀሙስ እና ቅዳሜ የተለያዩ የቦንዳ ልበሶችን በቅናሽ ማግኘት ይችላሉ እና ወደ grupachin 200 sew ena keza belay add siadergu habesha bonda bale 100 birr kard ylkal add kaderegachu behual inboxe lay awarun
Читать полностью…ሰላም ቻናሉን ሰብስክራይብ ለማድረግ 200 ኢቲቢ አግኝቻለሁ፣ ሂዱና ሰብስክራይብ ለማድረግም ገንዘብ ያግኙ! ለሰጠህው አትኩሮት እናመሰግናለን! 👇
Читать полностью…ሰላም ቻናሉን ሰብስክራይብ ለማድረግ 200 ኢቲቢ አግኝቻለሁ፣ ሂዱና ሰብስክራይብ ለማድረግም ገንዘብ ያግኙ! ለሰጠህው አትኩሮት እናመሰግናለን! 👇
Читать полностью…https://www.facebook.com/100006497451744/posts/3869679743258569/?mibextid=JgRRn7n7jRVACbyL
Читать полностью…የዳልሻ ቤዛዊት፡ ትምህርት ቤት መ/ራን እና አሰ/ ስራ ተኞች ከደ/ታ/ዩኒቨርሲቲ ጠይቀው የገኞቸውን ችግኝ እና የሜዳ የሳር ተክል ተካላ አካሂደዋል ::
Читать полностью…የጤና ሚኒስቴር ለሁላችሁም በየሳምንቱ የ 5000 ብር ሽልማት አዘጋጅቷል
ያዘጋጀበት ምክንያት አዲስ የቴሌግራም ቻናል ከፍቶ ለሁሉም ሰው ስለኮሮና ግንዛቤ ለመስጠት ነው
እና ይሄን የ የቴሌግራም ቻናል ለብዙ ሰው እንዲዳረስ የናንተ ሚና ከፍ ያለ መሆን አለበት
ለመሸለም ምን ማረግ አለባቹ
1ኛ ይሄን ፖስት ለ 40 ሰው ሼር ማድረግ
የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEs8bzoO_tw7NfCPpg
ልብ በሉ ይሄን ፖስት ለ 50 ሰው ሼር ያረገ ወዲያው ሽልማቱ ይደርሰዋል
መልካም እድል
የዳልሻ ቤዛዊት አለም
ከአፀደ ሕፃናት እስከ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2015 ዓ.ም የ4ኛው ሩብ አመት የወላጆች በዓል እና የአፀደ ህፃናት ተማሪዎች የምረቃ በዓል ዛሬ ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም የዕለቱ የክብር እንግዳ ሕፃናትን የመረቁት ዶ/ር ፍሬህይወት እንዳለ የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ልማትና አስተዳደር ም/ኘሬዝዳንት የደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ተወካይና የትም/ጥ/ማ/ዋና የስራ ሒደት አስተባባሪ ፈፃሚ አቶ እፁብድንቅ አለማየሁ እና ከተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ጥሪ የተደረገላቸው በርካታ እንግዶች በተገኙበት እንዲህ በደመቀና ባማረ መልኩ ተከብሮ ውሏል::
ለ2015 ዓ.ም ተፈታኝ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ነገ ማለትም አርብ ሰኔ 23/2015 ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ አጠቃላይ ስለሚኒስትሪ ፈተና አፈታተን በፈተና ጣቢያ ኃላፊው እና በሌሎችም እንግዶች ገለፃ(ኦረንቴሽን) ስለሚሰጥ ሁላችሁም የሚመለከታችሁ ተማሪዎች በተጠቀሰው ሰዓት በትምህርት ቤታችሁ ግቢ እንድትገኙ ት/ቤቱ በጥብቅ ያሳስባል።
Читать полностью…የት/ቤታችን የ8ኛ ክፍል ተማሪ የሆነው ተማሪ ኪሩቤል ቢሻው
AI Chat app.
የፈጠራ ስራ የሰራው ተማሪ
ት/ቤቱን እና ደብረታቦር ከተማ ዞኑን በመወከል ከክልል ደረጃ ከቀረቡ ከ100 በላይ ፈጠራ ስራዎች ተሳታፊ በመሆን የ5,000(አምስት ሽ) ብር ተሸላሚ ሁኗል።
በክልል የሳይንስ የፈጠራ ስራ ውድድር
ትምህርት ቤታችን በ2015 ዓ.ም ባከናወናቸው የትምህርት ጊዜያት በነበረው የመማር ማስተማር ስራ የተከናወኑ
ጠንካራ ተግባራት እና መስተካከል(መሻሻል) ባለባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከተማሪዎች ጋር የጋራ ውይይት አደረገ።
ሰኔ 09 / 2015 ዓ.ም