danahiking1 | Unsorted

Telegram-канал danahiking1 - Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

717

Subscribe to a channel

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

Dear Dana Hiking Families we already secured ur spost for this Sunday hiking program, as always we won't accept any more hikiers.
Plz plz don't deposit!

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

ከደንዲዲ ሰማይ ስር! ♡
መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ።
ለመመዝገብ በቴሌግራም @abukibiki ወይም @Gureba ጋር ያዋሩን! በ 0927710221 ወይም 0911282876 ይደውሉ!
📸 Aman
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

ጉዞ ወደ 8 ቁጥሩ ውብ ሀይቅ ደንዲ!
📅 የጉዞ ቀን ጥር 30, 2013
💵 የጉዞ ሂሳብ 600 ብር
🛫 መገናኛ ቦታ ሜክሲኮ ሸበሌ ሆቴል
⏰መነሻ ሰአት 12፡30
የጉዞ ሂሳብ የሚያካተው
🚍 ትራንስፖርት, 🥗 ምሳ 🍔, 💧የታሸገ ውሀ, ቡና, አስጎብኚ, ፎቶግራፍ፣ ሙዚቃ እና ሌሎች መዝናኛዎች 📷
ለመዝገብ በቴሌግራም @abukibiki ወይም @Gureba ጋር መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን ለተጨማሪ መረጃ በ 0927710221 ወይም 0911282876 ይደውሉ።
ደንዲ ከ አዲስ አበባ 125 ኪሜ ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን በጉዟችን በኢትዮጲያ በእሳተ ጎመራ የተፈጠረውን ሁለተኛውን ትልቁን ሀይቅ እንጎበኛለን፤ የ 7.5 ኪሜ የእግር ጉዞ፣ ዋና፣ የፈረስ ግልብያ እና ሌሎች አስደሳች ጨዋታዎችን እናሳልፋለን።
📸 worqambatour

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

Dreadlocks!
Hiking Drops From Ensaro!
እንሳሮ ሰሜን ሸዋ ኢትዮጲያ !🇪🇹🇪🇹
••••
📆 Jan 24/2021
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

የዳና ቤተሰቦች እንሳሮ ፊልም በተቀረፀበት ዋሻ ውስጥ! አብራችሁን ስለነበራችሁ እጅግ እናመሰግናለን።
••••
📸 Yoda dana hiking Photographer, Jan 24/2021
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

በመቀነት መሀል ተደብቄ......
እንሳሮዊያን! (4/10) 😍
ሰሜን ሸዋ ኢትዮጲያ !🇪🇹🇪🇹
••••
📸 Samii (@ordder_now)
(dana hiking family)
📆 Jan 24/2021
plz join his channel for more breathtaking pics @photogenic_pics
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

እናት!
እንሳሮዊያን! (2/10) 😍
ሰሜን ሸዋ ኢትዮጲያ !🇪🇹🇪🇹
••••
📸 Samii (@ordder_now)
(dana hiking family)
📆 Jan 24/2021
plz join his channel for more breathtaking pics @photogenic_pics
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

Hiking Drops from Ensaro.
በእንሳሮ ጉዟችን የተነሱ ፎቶዎች!
••••
📸 Hamzi dana hiking family, Jan 24/2021
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

Hiking Drops from Ensaro.
በእንሳሮ ጉዟችን የተነሱ ፎቶዎች!
••••
📸 Hamzi dana hiking family, Jan 24/2021
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

Hiking Drops from Ensaro.
በእንሳሮ ጉዟችን የተነሱ ፎቶዎች!
••••
📸 Hamzi dana hiking family, Jan 24/2021
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

Hiking Drops from Ensaro.
በእንሳሮ ጉዟችን የተነሱ ፎቶዎች!
••••
📸 Hamzi dana hiking family, Jan 24/2021
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

የነገ መገናኛችን የሆነውን ቦታ ለማወቅ ተከታዩን አቅጣጫ ይጠቀሙ።
https://goo.gl/maps/K3mFrXX2iVeZVMCy6

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

Dear Dana Hiking family plz be sure to fulfil the following tips to enjoy and have a safe, comfortable and pleasurable hike.

1. Bring your ID card, Passport or Driving license. if you are a student bring your school id.

2. Eat light carbs for breakfast and drink plenty of water to help you stay hydrated. Avoid eating fats and proteins, they take longer to digest and could make you feel sluggish

3. Plz be punctual. The Time of Departure is 12:00 Local time, we may have an extra 15-30 min in case unexpected things happen. Traffic is never an excuse Neither is the weather Nor is fallen sleep. If you are getting late will not be held responsible. be punctual!

4. Dress a comfortable cloth, the weather may change but we recommend you to have extra cloth on ur bag to keep warm. and wear good hiking shoes. we highly recommend you to have cap or umbrellas.

5. Have Backpack to Pack extra food, water, fruits and extra cloth.

6. Plz follow the local guides and the organizers don't use shortcut.

7. Don't hesitate to ask our photographer to take your pics.

8. Take your own and group photos and don't forget to share with us.

📱📱📱📱📱📱📱


Jo - 0911282876
Biki - 0927710221


See you, don't be late!
🙏🙏

Dana Haiking
••••
@danahiking @danahiking1

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

ጉዞ ወደ እንሳሮ
በእንሳሮ ፊልም ላይ የምናውቀውን አስገራሚ እና ውብ የሆነውን አካባቢ አብረን ተጉዘን እንመልከተው።
📅 የጉዞ ቀን ጥር 16, 2013
💵 የጉዞ ሂሳብ 600 ብር
🛫 መገናኛ ቦታ ሜክሲኮ ሸበሌ ሆቴል
⏰መነሻ ሰአት 12
የጉዞ ሂሳብ የሚያካተው
🚍 ትራንስፖርት, 🥗 ምሳ 🍔, 💧የታሸገ ውሀ, ቡና, አስጎብኚ, ፎቶግራፍ 📷
ለመዝገብ በቴሌግራም @abukibiki ወይም @Gureba ጋር መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን ለተጨማሪ መረጃ በ 0927710221 ወይም 0911282876 ይደውሉ።

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

ውድ የዳና ሀይኪንግ ቤተሰቦቻችን ከ ሶስት ጉዞዎች በኋላ ወደ ጨበራ ጩርጩራ ፓርክ ጉዞ የምናደርግ ሲሆን ዝርዝር ጉዳዮችን በቅርቡ የምንለቅ ይሆናል።
በጨበራ ጩርጩራ በሚኖረን ቆይታ ዝሆን፣ ጎሽ፣ ጉማሬ፣ ከርከሮ፣ ድኩላ እና ሌሎች እንስሳቶችን የምንመለከት ይሆናል።
በፓርኩ 6 ሀይቅ፣ 18 ወንዝ፣ 18 ፍልውሀ እና ፏፏቴዎች አሉ።
በጉዟችን ከምናያቸው ቦታዎች መሀል ጎሽ እና ፏፏቴዎችን በዳና ሀይኪንግ የኢንስታግራም ገፃችን ላይ ከደቂቃዎች በኋላ በላይቭ የምናሳያችሁ ይሆናል።
IG - Dana_hiking

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

ጉዞ ወደ 8 ቁጥሩ ውብ ሀይቅ ደንዲ!
📅 የጉዞ ቀን ጥር 30, 2013
💵 የጉዞ ሂሳብ 600 ብር
🛫 መገናኛ ቦታ ሜክሲኮ ሸበሌ ሆቴል
⏰መነሻ ሰአት 12፡30
ለመዝገብ በቴሌግራም @abukibiki ወይም @Gureba ጋር መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን ለተጨማሪ መረጃ በ 0927710221 ወይም 0911282876 ይደውሉ።

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

ጉዞ ወደ 8 ቁጥሩ ውብ ሀይቅ ደንዲ!
🛫 መገናኛ ቦታ ሜክሲኮ ሸበሌ ሆቴል
⏰መነሻ ሰአት 12፡30
የጉዞ ሂሳብ የሚያካተው
🚍 ትራንስፖርት, 🥗 ምሳ 🍔, 💧የታሸገ ውሀ, ቡና, አስጎብኚ, ፎቶግራፍ፣ ሙዚቃ እና ሌሎች መዝናኛዎች 📷
ለመዝገብ በቴሌግራም @abukibiki ወይም @Gureba ጋር መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን ለተጨማሪ መረጃ በ 0927710221 ወይም 0911282876 ይደውሉ።
📸Credit worqambatour
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

ውድ የዳና ሀይኪንግ ቤተሰቦቻችን! ዳና ሀይኪንግ ከመዝናናት እና ውብ መልክአ ምድሮችን ከማየት በዘለለ የአካባቢውን ማህበረሰብ ባህል፣ ትውፊት እና ታሪክ ለመመልከት በጉዟችን ወቅት በገበሬው እና በ ባለ ሀገሩ ቤት ተገኝተን ምሳ በልተን፣ ባህላዊ ጨዋታቸውን እና ጭፈራቸውን ስንመለከት ቆይተናል። ለቀጣይ ጉዟችን የተሻለ እንዲሆን ከዚህ በታች ያሉትን ጥያቄዎች ትመልሱልን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን!
anonymous poll

ባህላዊው እና ታሪካዊ ነገሮች ይብዙ! – 85
👍👍👍👍👍👍👍 81%

በዚሁ ይቀጥል – 11
👍 10%

ከባህላዊ ቤቶች ይልቅ ዘመናዊ ቤቶችን እና ዘፈን ይሻላል! – 9
👍 9%

👥 105 people voted so far. Poll closed.

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

እስክስታ time......
Hiking Drops From Ensaro!
እንሳሮ ሰሜን ሸዋ ኢትዮጲያ !🇪🇹🇪🇹
••••
📆 Jan 24/2021
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

የቀጣይ ጉዟችን መዳረሻ እጅግ ውብ ወደሆነው እና 8 ቁጥር ወደሚሰራው ደንዲ ሀይቅ ነው። ጉዞው እሁድ ጥር 30 ነው። ከአሁኑ ቀድመው ይመዝገቡ! የጉዞ ሂሳብ 600 ብር።
Our next destination is the beautiful 8 shaped dendi creator lake on February 7, reserve ur spots now.
for reservation DM us on @abukibiki or @Gureba
ለተጨማሪ መረጃ በ 0927710221 ወይም 0911282876 ይደውሉ።
••••
📸 worqambatour
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

ክንብንብ!
እንሳሮዊያን! (3/10) 😍
ሰሜን ሸዋ ኢትዮጲያ !🇪🇹🇪🇹
••••
📸 Samii (@ordder_now)
(dana hiking family)
📆 Jan 24/2021
plz join his channel for more breathtaking pics @photogenic_pics
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

ብርቱ አባት!
እንሳሮዊያን! (1/10) 😍
ሰሜን ሸዋ ኢትዮጲያ !🇪🇹🇪🇹
••••
📸 Samii (dana hiking family), Jan 24/2021
plz join his channel for more breathtaking pics @photogenic_pics
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

Hiking Drops from Ensaro.
በእንሳሮ ጉዟችን የተነሱ ፎቶዎች!
••••
📸 Hamzi dana hiking family, Jan 24/2021
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

Hiking Drops from Ensaro.
በእንሳሮ ጉዟችን የተነሱ ፎቶዎች!
••••
📸 Hamzi dana hiking family, Jan 24/2021
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

Hiking Drops from Ensaro.
በእንሳሮ ጉዟችን የተነሱ ፎቶዎች!
••••
📸 Hamzi dana hiking family, Jan 24/2021
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

Sunsets are proof that endings can be beautiful too.
Beau Taplin!
Beautiful sunset in the way to addis from Ensaro.
••••
📸 Biki, jan 24/2021
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

ውድ የዳና ሀይኪንግ ቤተሰቦች ለነገ ጉዟችን እንደተዘጋጃችሁ እናምናለን።

ጠዋት የምንገናኘበትን ቦታ ወደ ሚክሲኮ ዲ አፍሪክ ሆቴል ማዞራችንን ልንገልፅላችሁ እንወዳለን።

በሰአቱ የመጡ ቤተሰቦቻችንን ላለማጉላላት በተባለው ሰአት ባለው ሰው የምንጓዝ መሆኑን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።

ዳና ሀይኪንግ!

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

ለመላው የዳና ሀይኪንግ ቤተሰቦች መልካም የከተራና ጥምቀት በዓል እንዲሆንልዎ የልብ ምኞታችንን እንገልፃለን።
© @jayineedarts
@danahikingphotos @danahiking @danahiking1

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

ቀጣይ መዳረሻችን እንሳሮ!
📅 የጉዞ ቀን ጥር 16, 2013
💵 የጉዞ ሂሳብ 600 ብር
ለመዝገብ በቴሌግራም @abukibiki ወይም @Gureba ጋር መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን ለተጨማሪ መረጃ በ 0927710221 ወይም 0911282876 ይደውሉ።

Читать полностью…

Dana Hiking ~ ዳና ሀይኪንግ

ቀጣይ መዳረሻችን እንሳሮ!
📅 የጉዞ ቀን ጥር 16, 2013
💵 የጉዞ ሂሳብ 600 ብር
ለመዝገብ በቴሌግራም @abukibiki ወይም @Gureba ጋር መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን ለተጨማሪ መረጃ በ 0927710221 ወይም 0911282876 ይደውሉ።

Читать полностью…
Subscribe to a channel