ኑ የባቱ ሀይቅ እና ደሴቶችን እንጎብኝ! (Let's visit Lake Zaway (Batu) )
የጉዞ ቀን - እሁድ የካቲት 6(Hiking Date - February 13 )
የጉዞ ሂሳብ 850 ብር!(Hiking Cost 850 Birr)
የጉዞ ሂሳብ የሚያካተው - ትራንስፖርት፣ ምሳ፣ ስናክ፣ የታሸገ ውሀ፣ የጀልባ ላይ ትራንስፖርት፣አስጎብኚ!
የጉዞ መነሻ ሰአት 12
መነሻ ቦታ ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል
ለመመዝገብብ በ 0927710221 or 0911282876 ይደውሉ!
(for registration call
0911282876 or 0927710221)
----------
@danahiking @danahiking1
Dear Dana Hiking families as you all know due to the command post our hiking programs was on hold. But lately, things are getting better and we are ready to continue our Hiking programs. Keep updated.
Tell us where you want to go. Let's explore Ethiopia together.
ውድ የዳና ሀይኪንግ ቤተሰቦች ላለፊት ወራት በሀገራችን ታውጆ በነበረው ኮማንድ ፖስት ምክንያት አቋርጠነው የነበረውን የእግር ጉዞ በድጋሚ ለመጀመር ዝግጅታችንን ጨርሰናል። በጉጉት ይጠብቁን!
የት እንድንሄድ ይፈልጋሉ? ሀሳብዎትን ያጋሩን!
@danahiking @danahiking1
የደርሶ መልስ ጉዞ ወደ ዘዋይ ሀይቅ!
አዲሱ የጉዞ መዳረሻችን የዘዋይ(ሀይቅ) እና ደሴቶች ናቸው። ዘዋይ ከ አዲስ አበባ 163 ኪሜ ርቀት ላይ የሚገኝ ሀይቅ ሲሆን በሀይቁ ውስጥ ገሊላ፣ ደብረ ሲና፣ ቱሉ ጉዶ፤ ጠዴቻ እና ፉንዱሮ ተብለው የሚጠሩ 5 ደሴቶች ይገኛሉ። በዚህ ጉዟችን ከአምስቱ ደሴቶች መሀል ሁለት ደሴቶችን የምንጎበኝ ሲሆን በደሴቱ ላይ የሚገኝ ተራራ ላይ የእግር ጉዞ እናደርጋለን፣ በሀይቁ ዳር ከሚገኙ አሳ ቤቶች አሳ እንመገባለን፣ በፍል ውሀ እንታጠባለን።
የጉዞ ቀን - እሁድ ጥቅምት 28
የጉዞ ሂሳብ 800 ብር!
የጉዞ ሂሳብ የሚያካተው - ትራንስፖርት፣ ምሳ፣ ስናክ፣ የታሸገ ውሀ፣ የጀልባ ላይ ትራንስፖርት፣አስጎብኚ!
ለመመዝገብብ በ 0927710221 or 0911282876 ይደውሉ! ወይም በ @Xotillweoverdosee እና @Jooooooooj! ላይ መልዕክትዎን ያስቀምጡልን።
@danahiking @danahiking1
Camping Drops from Wenchi
የአዳር ጉዞ በ ወንጪ ሀይቅ! 🇪🇹🇪🇹
••••
📆 Feb 20-21/2021
📸 Yoda
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1
The best way to make children good is to make them happy.
••••
📆 Camping date Feb 20-21 /2021
📸 Sami @ordder_now
@photogenic_pics
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1
Mud bathing in wenchi creator Lake!
የጭቃ ሻወር በ ወንጪ ሀይቅ! 🇪🇹🇪🇹
••••
📆 Camping date Feb 20-21 /2021
📸 Sami @ordder_now
@photogenic_pics
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1
Mud bathing in wenchi creator Lake!
የጭቃ ሻወር በ ወንጪ ሀይቅ! 🇪🇹🇪🇹
••••
📆 Camping date Feb 20-21 /2021
📸 Sami @ordder_now
@photogenic_pics
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1
በወንጪ ሀይቅ እጅግ ውብ እና መልካም የአዳር ቆይታ ነበረን። አብራችሁን ለነበራችሁ ሁሉ የከበረ ምስጋናችንን ለማቅረብ እንወዳለን።
የጉዞው ፎቶዎች በ @danahikingphotos ላይ የሚለቀቅ ይሆናል።
ቀጣይ ጉዟችን የካቲት 26 አድዋን ለማስታወስ ወደ ምኒልክ መስኮት የምንሄድ ይሆናል።
በሳምንቱ ወደ አዋሽ አሊደጌ የአዳር ጉዞ ስለሚኖረን ከወዲሁ እንትዘጋጁ ልንነግራችሁ እንወዳለን።
@danahiking
@danahiking1
Hiking Drops From Ensaro!
እንሳሮ ሰሜን ሸዋ ኢትዮጲያ !🇪🇹🇪🇹
••••
📆 Jan 24/2021
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1
💃🏾Intuitive Dancing: Valentine edition ❤️
Move | Breathe | Love
with Happy at Khul
Love is not limited between two people, let's share it as a community 🎆😁
Intuitive dancing is where dance blossoms, boundaries melt, boredom dissolves, creativity breaks out, playfulness comes alive, hope emerges, beauty flows, communities collaborate, and harmony resonates as we create a rhythm, weaving us together as One greater family.
When: Saturday, February 13th 5:00pm (11:00LT)
Where: Khul Wellbeing (Antica restaurant)
Come and Experience The Khul Wellbeing Party: heart centered edition❤️
For Reservation send this
"[your name] to #ID @KhulWorld" with
SMS or Telegram message to @HappYmaste or 0913280088
#IntuitiveDancing
#Move #Breathe #Laugh
#KhulWellbeingPartyExperience
@KhulWorld
የ አዳር ጉዞ ወደ ወንጪ ሀይቅ!
🗓የጉዞ ቀን- የካቲት 13 እና 14 (February 20 & 21)
🕓 የቆይታ ጊዜ- 2 ቀን እና 1 ሌሊት
💵 የጉዞ ጥቅል ዋጋ- 1550 ብር በሰው
ዋጋው ትራንስፖርት፣ መግቢያ፣ ቴንት፣ አስጎብኚ፣ የውሀ ላይ መጓጓዣ፣ ምሳ ሁለት፣ ቁርስ እና ራት እንዲሁም ስናክ ያካተተ ነው።
°°°
@danahiking @danahiking1 @danahikingphotos
በትላንትናው የደንዲ ቆይታችን የ ሰብአዊ ምህንድስና ባለሙያ እና የክሁል መስራች የሆነው አርክቴክት ዮፍታሄ(Happy) አብሮን ነበር።
ላካፈለን መሰረታዊ ትምህርቶች እና ለነበረን እጅግ ውብ ግዜ እናመሰግናለን።
የክሁልን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ! የእርሶን የመሆን ክህሎት ይወቁ። የሰብአዊነት ግንባታንም ይቀላቀሉ።
@KhulWorld
@HappYmaste
°°°
@danahiking @danahiking1 @danahikingphotos
ውድ የዳና ሀይኪንግ ቤተሰቦች ለነገ ጉዟችን የተሳካ እንዲሆን ከዚህ በታች የተቀመጡ ጥቆማዎችን እንድትተገብሩ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን:-
1. ለእግር ጉዞ አመቺ የሆነ ጫማ ለቀቅ ካለ ካልሲ ጋር ይጫሙ::
2. አካባቢው ነፋሻማ እና ቅዝቃዜ ስለሚኖረው ንፋሱን መቋቋም የሚችል ደህና ልብስ ያረጉ ዘንድ እንመክርዎታለን። ዋና የሚዋኙ ከሆነ ምቹ ልብስም እንድታዘጋጁ እንመክርዎታለን።
3. የፅሀይዋን ንዳድ ለመከላከል ኬፕ፣ ጥላ እንዲሁም መነፀር ቢኖርው ይመረጣል
4. የጀርባ ቦርሳ መያዝዎን አይርሱ!
5. እኛ ከምናቀርበው ውጪ ብርታት የሚሰጡ ተጨማሪ ምግብ እና ውሀ ቢይዙም ይመከራል።
6. አውቶቢሱ ጠዋት 12፡30 ጉዞ ይጀምራል በመሆኑም ከጉዞ መነሻ ሰሃት በፊት ይድረሱ:: ሰዓት ባለማክበርዎ ለሚፈጠረው ነገር ተጠያቂ አንሆንም::
7. ማንነትዎን የሚገልፅ መታወቂያ ይያዙ!
8.የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ ሳያደርጉ ጉዞ ላይ መገኘት አይቻልም::
9.በጉዞ ወቅት የተጠቀሙበትን ማንኛውንም ቆሻሻ ባልተፈቀዱ ቦታዎች እንዳይጥሉ!
ለተጨማሪ መረጃ በ 0911282876 ወይም በ 0927710221 ይደውሉ!
ኑ የባቱ ሀይቅ እና ደሴቶችን እንጎብኝ!
የጉዞ ቀን - እሁድ የካቲት 6
የጉዞ ሂሳብ 850 ብር!
የጉዞ ሂሳብ የሚያካተው - ትራንስፖርት፣ ምሳ፣ ስናክ፣ የታሸገ ውሀ፣ የጀልባ ላይ ትራንስፖርት፣አስጎብኚ!
ለመመዝገብብ በ 0927710221 or 0911282876 ይደውሉ! ወይም በቴሌግራም @Xotillweoverdosee እና @Jooooooooj! ላይ መልዕክትዎን ያስቀምጡልን።
@danahiking @danahiking1
Dear Dana Hiking Family due to our country current situation we are forced to cancel our Day Hike to Lake Zaway(Batu). We apologize for any inconvenience that may occur.
ውድ የዳና ሀይኪንግ ቤተሰቦች ሀገራችን ያለችበትን ነባራዊ ሁኔታ ከግምት ውስጥ በማስገባት የፊታችን እሁድ በዘዋይ(ባቱ) ሀይቅ ልናደርግ የነበረውን ጉዟችንን ለመሰረዝ ተገደናል።
Pray for Ethiopia!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#DanaHiking
@danahiking @danahiking1
We are back with a new Adventure!
Hiking Destination - Lake Zaway
Hiking Day - Sunday, Nov 7
Hiking Cost - 800 Brr
በአዲስ የሀይኪን መዳረሻ ተመልሰናል!
የጉዞ ቦታ ዘዋይ ሀይቅ!
የጉዞ ቀን - እሁድ ጥቅምት 28
የጉዞ ሂሳብ 800 ብር!
For registration DM us on @Xotillweoverdosee or @Jooooooooj!
Call us 0927710221 or 0911282876
@danahiking @danahiking1
ውድ የዳና ሀይኪንግ ቤተሰቦች ከአንድ ሳምንት በኋላ በሚመጣው እሁድ የካቲት 28() በሚኒሊክ መስኮት አድዋን ለመዘከር የምናደርገው ጉዞ ኋላ ያሉ ተከታታይ የሶስት ጉዞዎቻችንን ፕሮግራም እንድትዘጋጁበት በማሰብ በዚህ መልኩ አዘጋጅተንላችኋል።
መጋቢት 4-5 የአዳር ፕሮግራም በ አዋሽ ፓርክ እና አሊ ደሆ።
መጋቢት 12 ዘቢደር ተራራ ደርሶ መልስ ፕሮግራም።
መጋቢት 17-19 ጨበራ ጩርጩራ ፓርክ!
ዝርዝር ጉዳዮቹን የምንለቅ ሲሆን እስከዛ እንድትዘጋጁ እየጠቆምን ከአሁኑ ቦታ ማስያዝ የምትችሉ መሆኑን ልንገልፅላችሁ እንወዳለን።
ቦታ ለመያዝ እንዲሁም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በ @Xotillweoverdosee, @Jooooooooj
@Khelludi ወይም በ 0911282876, 0927710221 ና 0932230111 ይደውሉ።
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1
ወዶ ዘማች!
••••
📆 Camping date Feb 20-21 /2021
📸 Sami @ordder_now
@photogenic_pics
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1
Mud bathing in wenchi creator Lake!
የጭቃ ሻወር በ ወንጪ ሀይቅ! 🇪🇹🇪🇹
••••
📆 Camping date Feb 20-21 /2021
📸 Sami @ordder_now
@photogenic_pics
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1
Camping Drops from Camping
የአዳር ጉዞ በ ወንጪ ሀይቅ! 🇪🇹🇪🇹
••••
📆 Feb20-21/2021
📸 Yoda
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1
ጎህ ቀደደ! ብርሀንም ሆነ።
ወንጪ ሀይቅ!
📸 Sami @ordder_now
@photogenic_pics
Camping date Feb 20-21
°°°°°
@danahiking
የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት፣
ሰው ተከፍሎበታል ከደም እና ካጥንት።
ጂጂ!
ዛሬ የካቲት 12 ጣልያን በኢትዮጲያውያን ላይ እጅግ ከባድ በደል እና ስቃይ ያደረሰበት ነው።
ሰማእታቱን መዘከር፤ ለሰጡን ነፃነት፤ ላወረሱን ሉኣላዊነት ማመስገን ግድ ነው። ስለሆነው ሁሉ እናመሰግናለን!
የ አዳር ጉዞ ወደ ወንጪ ሀይቅ!
🗓የጉዞ ቀን- የካቲት 13 እና 14 (February 20 & 21)
🕓 የቆይታ ጊዜ- 2 ቀን እና 1 ሌሊት
💵 የጉዞ ጥቅል ዋጋ- 1550 ብር በሰው
ዋጋው ትራንስፖርት፣ መግቢያ፣ ቴንት፣ አስጎብኚ፣ የውሀ ላይ መጓጓዣ፣ ምሳ ሁለት፣ ቁርስ እና ራት እንዲሁም ስናክ ያካተተ ነው።
ለመዝገብ በቴሌግራም @Xotillweoverdosee ወይም @Gureba ጋር መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን ለተጨማሪ መረጃ በ 0927710221 ወይም 0911282876 ይደውሉ።
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1
የሰብአዊ ምህንድስና መምህሩ!
Hiking Drops From Dendi!
ደንዲ ምዕራብ ሸዋ ኢትዮጲያ !🇪🇹🇪🇹
••••
📆 Jan 31/2021
📸 khalid
•••
@danahikingphotos
@danahiking @danahiking1
Happy Valentine😊
✨Expanding Love around✨
"Love is connection with others; union with another human being or living thing. That's also Yoga." ~Christy
Khul World in partnership with Tenadam brings you
❤️ Healthy VALENTINE'S PARTNER YOGA Evening ❤️
🌹EXPLORE playful yoga poses, Experience a deeper connection and union with your partner, celebrating each other, followed by a healthy dinner.
When: February 14th 4pm
Where: Tenadam Restaurant, The Hub Hotel, Hayat Hospital Road
For Reservation and info: 0933444433 or 0913970363
#ValentinesYoga #PartnerYoga #Love #Celebration #Happyoga #Tenadam #Union #KhulWellbeing
@KhulWorld
በ ዛሬው ጉዟችን እጅግ ማራኪ የሆነውን የደንዲ ሀይቅ የጎበኘን ሲሆን አስደሳች ቆይታ ነበረን።
አብራችሁን ለነበራችሁ ከልብ እናመሰግናለን!
ዳና ሀይኪንግ
@danahiking @danahiking1 @danahikingphotos
Dear Dana Families here is the Major Activities for our Round One Lake Dendi Hiking
1. we will start our Adventure from Mexico Wabi Shabale Hotel at 12:30 Local Time and we will drive to the west of Addis Ababa 128km to Lake Dendi
2. In About 2 and half hours driving, we will get to Tele tower near to Dendi Lake where the Hiking Adventure starts. The place is the pick on the rim of the crater.
3. The Hike covers a distance of approximately 7.5 km
4.The hike goes through beautiful views, will have a lunch break at the valley, have games and founder of Khul world will share his experience with us.
5. We will start our way back home. In the way to home, we will see historical places and caves.
** Traffic and weather condition may alter the arrival times
📱0911282876 0927710221