አላማቸን ተዉሂድን ማስተማር ሱናን ማስፋፋት የሸርክና የቢድአ እንዲሁም የባጢል ሰዎችን መዋጋት ነው። ሴት ልጅ በብዙ መንገድ ደካማ ጎን አላትና ያንን ደካማ ጎንዋን መቅረፍ የመጀመሪያ አላማቸን ነው። ሴት እህቶቻቸንን ለመታደግ በኢልምና በሌላም በሚቸግራቸውና በሚያሰፈልጋቸው ነገሮች ሁሉ ከጎናቸው ለመሆን እና ልናግዛቸዉ ዘድ የሁሉም ትብብር ያስፈልጋልና እንተባበር። @Darul_hadis_Merkez