እስኪ ልሞግታችሁ ......!
አንዲት ወጣት በድንገት ወደ እርስዎ ትቀርብ እና " ሰላም ካለችዎት በኋላ አንድ ጥያቄ ታቀርብለዎታለች ።የመጣችው ከክፍለ ሀገር ነው ። ገና ከአዉቶብስ መዉረዷ ነው ።አሁን ካለችበት ከተማ የምታዉቀዉ ሰው የላትም ።የነበራት ገንዘብ መንገድ ላይ ተሰርቆባታል ።እጅግ በመጨነቅ እና በማልቀስ ምን ማድረግ እንደሚገባት ትጠይቅዎታለች ። ለተወሰነ ጊዜ ማመን ይቸግረዎትና መልስ ለመስጠት ያቅማማሉ ። ችግሯን የነገረችዎትን ግን ከልቧ መሆኑ ገብትዎታል ።በእርግጥ የደረሰባት ችግር በእጅጉ አሳስቦታል ።
እርሰዎ ላጤ ነዎት ። አብረዎት የሚኖር ቤተሰብም ሆነ ዘመድ የለም ።ትንሽ አሰብ አድርገው " ቅር ካላለሽ አንድ መኝታ ክፍል ስላለኝ እኔ ጋር ማደር ትችያለሽ " ይሏታል ። የእፎይታ ስሜት ቢሰማትም አሁንም በአእምሮዋ ዉሰጥ የሚገላበጥ ጭንቀት መኖሩ በግልጽ ይሰማዎታል ። እናም ሀሳቧን እንድትገልፅለዎት ለማበረታታት ሲሉ "ሌላ ምን መፍትሔ ይኖራል ትያለሽ ?" ይሏታል ። ገንዘብ የመሥጠት ሀሳብ መጥቶልዎታል ።ነገር ግን አልፈቀዱም ። ለማታለል ሆን ብሎ የታቀደ ሊሆን ይችላል የሚል ጥርጣሬ በዉስጥዎ ተፈጥሮአል ። እርሷም አላስፈላጊ ነገር እንዳይፈፀምባት በመሥጋት ፈራ ተባ ማለቷን ተረድተዋል ። እርሷም በዉስጧ "ያስፈለገው ነገር ቢሆን ለሴት ልጅ ከዉጭ ቤት ይሻላታል " አለች ። በደፈናው "መቼም የቸገረው ሰው የማይሆነው የለም እና አደራዎን " ትልዎታለች ዕንባዋን እየዘረገፈች ።እርስዋም ምን ማለቷ እንደሆነ ስለገባዎት " ኧረ ግድየለም " ብለዉ ይመልሱታል ። ቤት እንደደረሳችሁ የምታድርበትን መኝታ ክፍል ያሳዩአታል ።ራስዎም ቢሆኑ ሁሌ የሚመገቡት ከሆቴል ቤት ስለሆነ እዚያው ድረስ ይወስዷት እና እራት ይጋብዟታል ።ካረጋጓት በኋላ ከየት እንደመጣች እና ለምን እንደመጣች ይጠይቋታል ።እርሷም ትመልስልዎታለች ። ልጅቱ በጣም ቆንጆ ናት ። ከ 25 አመት የማትዘል በጣም ለግላጋ ወጣት ናት ።በጥንቃቄ ተይዛ ያደገች ልጅ መሆኗን ከሁኔታዋ ይረዳሉ ።እርስዎ ሰላሳዎቹን ያገባደዱ ቢሆንም ዛሬም ወጣት ነኝ የሚሉ ዓይነት ሰው ነዎት ። ከተወሰነ ጊዜ በኋላ የሆነ ስሜት ከዉስጥዎ ይረብሽዎት ጀመር ።ለዚህ ሌሊት በዚህ ቤት ጣርያ ሥር እርስዎ እና እርሷ ብቻ ናችሁ ። ታዲያ ቃልዎን ይጠብቃሉ ወይስ ይጥሳሉ ? "የራሱን ሙሉ እምነት የጣለብኝን ሰው መካድ እኩይ ተግባር መፈፀም ነው "ብለዉ ይተዋሉ ? ወይስ "አምላክ ለኔ አስቦ እቤቴ ድረስ ያመጣልኝ ሲሳይ ነዉና መተው የለብኝም " ይሉ ይሆን ??
ደስተኛ ያረገሕ ነገር ወይም የሚያደርግሕ ምን ይሆን Bro ???
ሰዎች ሁሉ ደስታቸውን የሚያመነጩት ከሚጎዳ ወይስ ከሚጠቅም ነገር ነው ?
ከማያስደስት ሳይሆን ከሚጎዳ ወይም ከሚያሳዝን ደስታን የሚያነኙ ሰዎች የሉም ማለት ይቻል ይሆን ? በእርግጥ የሁሉም ሰው ደስታ ምንጭ አንድና ተመሣሣይ ሊሆን አይችልም ። በተለይ በራስ ላይ ወይም በሌላ ሰው ላይ በሚደርሰው ጉዳት የሚደሰቱ ጥቂት እና ለየት ያሉ ሰዎች መኖራቸው አይካድም ።ለአብዛኛው ሰዉ የደስታ ምንጭ በጎ ድርጊት ቢሆንም በራሱ ወይም በሌላ ሰው ላይ ከሚደርስ ጉዳት ደስታን ማግኘት የሚቻል መሆኑን የሚያምኑ በጣም ጥቂት እና ለየት ያሉ ሰዎች እንደነበሩ እና እንዳሉ እዉነታዎች ያረጋግጣሉ ። ሌላውን ሰው በመጉዳት ለራሱ ደስታ የሚያገኝ ሰው አለ ። በፍቅረኛዉ ላይ የአካል እና የአእምሮ ሥቃይ በማድረስ የሚደሰት ሰው ይኖር ይሆናል ።የሰዎች ግንኙነትን በማበላሸት ፣የቤተሰብን ሕይወት በማናጋት እና በማደፍረስ ፣የግለሰብ ስብዕናና ታሪክን በሐሜት እና በመሣሠሉት መንገዶች በማጥቆር የሚደሰት ሰው አይታጣም ። እንዲህ አይነት ባሕርይ ያላቸው ሰዎች ሳዲስቶች Sadist ይባላሉ ።
ሰርግ ቤት ነው
አንዱ ተጋባዥ ከብፌው እያነሳ ሳህኑ ላይ ሲቆልል ከሙሽራው ጋር አይን ለአይን ተገጣጠሙ::
ሙሽራው ምን ቢለው ጥሩ ነው??
"እንዳይሻግትብህ"
ከአንዳንድ ነገሮችችን ጋር ይመሳሰልብኛል🙌🏼
• ማህበረ ቅዱሳን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያወጣው ፅሁፍ ይሄን ይመስላል !
ቤተክርስትያን ስደት ላይ ነች ! 😔
ለኦርቶዶክሳውያን በሙሉ SHARE / ሼር በማድረግ ይተባበሩ ‼️
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
💚 •✥• @Orthodox_photos •✥•💚
💛 •✥• @Orthodox_photos •✥•💛
❤️ •✥• @Orthodox_photos •✥•❤
‼️ አዋጅ አዋጅ አዋጅ ‼️
•✥ ለ1 ሳምንት ግዴታ ሁሉም ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ካለ ከላይ የላክነው የቅዱስ አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፎቶ ኃሙስ(5/9/13) ከ1 ሰዓት እስከ ዕረቡ (11/9/13) ድረስ ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግ በአባታችን ላይ እየደረሰ ያለው ጫና እና ተቃውሞ በመንቀፍ ከአባታችን ጎን መሆናችንን ለአባታችን ያለንን ክብርና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየደረሰ ያለውን ጫና እንቃወም
"በመልክታቸው ላትስማማ ትችላለህ...ክብረ ፕትርክናቸውን ማክበር ውዴታ ሳይሆን መንፈሳዊ ግዴታችን ነው!!!።"
•✥ ሁሉም ኦርቶዶክስ እንዲያደርግና አሕዛብና ከሀዲዎችን ማስገረም አለብን። የሚያስገርመው ነገር ምንድን ነው ካላቹ ሁላችን በተመሳሳይ ሰዓትና ቀን PROFILE PICTURE ማረጋችን ነው። ኦርቶዶክሶች ሲነኩን እንደ ምድር አሸዋ እንደምንበዛ ማሳያም ነው። ነገ 1 ሰዓት ሁሉም ኦርቶዶክስ profile picture በማድረግ ግዴታውን ይወጣ
መልዕክቱን በማስተላለፍ የበኩሉዎን ይወጡ። ለ20 የኦርቶዶክስ ቤተሰብ ፎርዋርድ / SHARE እናድርግ ‼️
•✥ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ቡራኬዎ ይድረሰን አሜን !
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
ቢያንስ ለ 20 ኦርቶዶክሳውያን SHARE በማድረግ ለሁሉም እናዳርስ ‼️ በየግሩፑ በሁሉም ቦታ ያዳርሱት ‼️
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
💚 •✥• @Z_TEWODROS •✥•💚
💛 •✥• @Z_TEWODROS •✥•💛
❤️ •✥• @Z_TEWODROS •✥•❤
መሰልቸትን ማፍቀር !
አንድን ልማድ ለማዳበር አስበሕ ብትጀምረዉ እና የሙጥኝ ብለህ እያስኬድከዉ ያለኸው ቢሆን እንኳን "ተወዉ" የሚልህ ቀን መምጣቱ እንደማይቀር እርግጠኛ አደርግሃለሁ ። ስታነብ ማንበብ የሚሰለችህ ጊዜ ይመጣል ። ስፖርት ስትሰራ መጨረስ የሚሳንህ ጊዜ አለ.....ወዘተ ። አንድ ልማድ በጣም አስፈላጊ ከሆነ በሚያስጠላህ ስሜት ዉስጥ ሆንህም ስራህን መቀጠል ነው ።
በአንድ ነገር ዉጤታማ ለመሆን
ትልቁ ጠላታችን ዉድቀት አይደለም - መሠላቸት እንጂ ።በተነሳሳንበት ወቅት ማንኛውም ሰው መሥራት ይችላል ።ልዩነቱ የሚፈጠረዉ ደስ በማይል ስሜትም ዉስጥ ሆኖ መሥራት ነው ።
(የልማድ አስደናቂ ኃይል -Atomic Habits)
አቤቱ የፈጠርከን አምላክ ተመስገን
♥♥ ፀሀይን ስናይ የፈጣሪን ሀይል አናያለን
♥ እራሳችንን በመስታወት ስናይ ግን የፈጣሪን ምርጡን ፍጥረት እንመለከታለን ፡፡ አለም ዉስጥ ካሉ ዉድ ፍጥረታት አንዱ አንተ አንቺ እና እኔ ነኝ
እራሳችንን በሚገባ ቦታ እናኑር በሚገባን መንገድ እንጓዝ በመልካም አስተሳሰብ አድማስ እንመላለስ በራሳችን ትልቅ እምነት ይኑረን፡፡
፡ ቸር ዋሉልኝ ፡፡
♥ ሰናይ ቀን ተመኘሁ ♥♥
🆒 ትዕግሥት የሌለው ሰው ለዓመታት የካበውን ሁሉ በአንዲት ደቂቃ ይንደዋል። ወዳጀ ጨለማ ላይ ስለተበሳጨህ አይነጋም ። የሚነጋው ሰዓቱን ጠብቆ ነው ። ደመናው ላይ ስለተበሳጨህም አይፈካም ፣ የሚፈካው በጊዜው ነው ። ቀዩ የትራፊክ መብራት አረንጓዴ የሚሆነው በተመደበለት ሰዓት እንጂ በአንተ ንዴትና ብስጭት አይደለም።
ስለዚህ አንድ ነገር አስተውል ህይወት የሆነችውን ትሆናለች እንጂ አንተ የግድ ሁኚ ያልካትን አትሆንምና ትዕግሥትን ተለማመድ !!!
#challange of subscribing nadbis official tube page
እህቴ ሆይ ወንድሜ ሆይ አባቴ ሆይ እናቴ ሆይ ይህንን በማድረግ የፋሲካ ባህልን እናድምቅላቸው የዩትዩብ ተካታዮቻችን 100 000 (መቶ ሺ ) ተከታይ ካገኘ በርካታ ድርጅቶች አንደሚረዱን ቃል ግብተዋል፡፡ እስክ ሚያዚያ 20 ድረስ ያን ቁጥር ማምጣት ስለሚጠበቅብን እባኮትን አሻራዎችን ያሳርፉ ለ እርሶ የ 1 ደቂቃ ስራ ለብዙሃን ሺ ነፍሶች ደሞ ትልቅ መዳኛ ነው ከስር ያለውን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉልን፡፡ ሼር እስከምትችሉት አምናለሁ እንድምትተባበሩን፡፡ ለሁሉም ክልብ እናመሰግናለን፡፡ ናድቢስ@nadbisgenerations
inbox for info @tayin_eldo
https://www.youtube.com/watch?v=J4Dv3QyouvY
በተለያዩ ምርጥ ስራዎቹ የሚታወቀው በተለየ እይታ ተመልክቶ ተመልካቹን በማስደመም የዳይሬክተር አቅዋም የያዘ ባልተለመዱ መንገዶች በማይዝግ አገላለፅ ቃላቱን የሚያሰባጥር ጀግና ደራሲ የተደበቁ ልጆችን ለማውጣት ጎንበስ በማለት ወገቡን ያጎበጠው የዘመኑ ቅን ሰው አሁን ደሞ በተለያዩ ስራዋች ወደናንተ ይዞ እየመጣ ነው ደራሲ እና ዳይሬክተር ግዛቸው ገብሬ
ከ 6 ያላነሱ ፊልሞች ድርሰት ዳይሬክቲንግ
ከ 60 በላይ የሙዚቃ ክሊፖችን በዳይሬክቲንግ
💎እንቆጳ ጊዮን መልቲሚዲያ እና ፕሮሞሽን 💎
☞ Casting & Making
➠ Films
➠ Advertisings
➠ Video clips
➠ Fashion shows
➠ Billboards
➠ Tv host
➠ welcomes pro
✔Drama
✔Short movies
0925-26-84-67
0919-37-37-58
@Enqopagiyon
@Enqopagiyon
@Enqopagiyon
እንቆጳ ጊዮን መልቲሚዲያ እና ፕሮሞሽን
ጊዜ በማንኛውም ሁኔታ ይለወጣል። ሒወትህ የማንንም ዋጋ አታሳንስ፣ ምናልባት ሀይለኛ ትሆን ይሆናል ነገር ግን ጊዜ ከአንተ የበለጠ ሃያል ነው አንድ ዛፍ መቶሽ ክብሪቶችን ሲሰራ አንድ ክብሪት ግን መቶ ሽ ዛፎችን ታቃጥላለች አንድ መጥፎ ስራ ብዙ ጥሩ ድርጊቶችን ታጠፋለች።
Читать полностью…የሰው ልጅ ሁለት የሚቃረኑ ድርጊቶችን ያከናውናል ።
1. ባንድ በኩል ራስን ወይም ሌላ ሰዉን የሚጠቅም መልካም ድርጊት ፣
2. በሌላ በኩል ራስን ወይም ሌላ ሰዉን የሚጎዳ እኩይ ነገር ይፈፅማል ።
ጥያቄው ግን መልካም ነገር እያለለት ሰው ለምን መጥፎ ነገር መርጦ ይፈፅማል ?
• ማህበረ ቅዱሳን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያወጣው ፅሁፍ ይሄን ይመስላል !
ቤተክርስትያን ስደት ላይ ነች ! 😔
ለኦርቶዶክሳውያን በሙሉ SHARE / ሼር በማድረግ ይተባበሩ ‼️
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
💚 •✥• @Orthodox_photos •✥•💚
💛 •✥• @Orthodox_photos •✥•💛
❤️ •✥• @Orthodox_photos •✥•❤
ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል።
"በጊዜ ውስጥ ትናንት የትዝታ፣ ነገ ደግሞ የተስፋ ጎተራ ናቸው። ካመለጠ ትናንት...ያልመጣ ነገ ይሻላል። በእጅ ያለ ዛሬ ግን ከሁሉም ይበልጣል። ዛሬ ሁሌም ያለ እየመሰለ የማይደገም... ተመልሶም የማይመጣ... ላንድ አፍታ ለቅጽበት ታይቶ ዳርቻ ከሌለው የዘላለም ጠፈር ገብቶ የሚሰወር...በትናንትና በነገ መሃል የተሸነቆረ እንቁ ነው። የዛሬ ምስጢሩና ጉልበቱ ያለው ደግሞ 'አሁን' ላይ ነው። 'ቅድም' እና 'በኋላ' ግን ያለቦታቸው ዛሬ ውስጥ የተደነቀሩ የትናንትናና የነገ ሽርፍራፊዎች ናቸው።" መልካም ቀን❤️🙏🙏🙏
ወገኖቼ
እናቶቻችሁ በህይወት ያሉላችሁ እድለኞች🙌🏼
ፎቶ ከመፖሰት እና 'መልካም የእናቶች ቀን' ብሎ ከመመኘት ባሻገር እናቶቻችሁን ተንከባከቡ:: በህይወት እያሉ በሳቃቸው ሙቁ::
እናት አንዴ ካመለጠች እና ከተለየች በኃላ ሱቅ ላይ የተሰቀለ የሚያምር የእናቶች ቀሚስ ማየት እና ገዝቶ ማልበስ አለመቻል በራሱ እንባ ያመጣል::
እናት ሳለች አጊጥ !!!
😍ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል😁
የህይወታችሁን መንገድ ከጨለማ ወደ ብርሀን ፤ ከአሉታዊ ወደ አወንታዊ መስመር መቀየር ትችላላችሁ። በቀናነት አወንታዊ ነገሮች ላይ ስታተኩሩ የበለጠ ብርሀን ወደ ህይወታችሁ በማምጣት መላውን ጨለማ ታስወግዳላችሁ። ምስጋና ፤ ፍቅር ፤ ቀና ሀሳብና ቃላት የትኛውንም ጨለማ ያበራሉ። ህይወታችሁን በአወንታዊ ብርሃን ሙሉት!
🌺🌺ድንቅ ቀን ተመኘው💖
🔥 🔥 🔥 ተለቀቀ 🔥 🔥 🔥
#Yabu Tesfaye(Shad'o) #newethiopianmusic
የሀገራችን ሙዚቃ በወጣት ድምጻውያን አዳዲስና ጣፋጭ ስራዎች 🎉 እየተሟሟቀ ይገኛል፡፡እነዚህ የጥበብ ስራዎች ከአገራችን አልፈው በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ 😍 😍 የሚሆኑበትም ጊዜ ሩቅ አይሆንም፡፡ ተስፋ ከሚጣልባቸው ወጣት ድምፃውያን መካከል ያብ ተስፋዬ(ሻዶ)አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #አቤት እመቤት ተለቀቀ . . . ይመልከቱት ይወዱታል / ሊንኩን ይጫኑ
https://youtu.be/8HJEVrGauCk
ሁላችንም ይመለከተናል ለሀገር ባለዉለታ የሆነው አባታችን አይደለም በእኛ በልጆቹ በማንም ኢትዮጵያዊ ልብ ውስጥ በማይረሡ የጥበብ ስራዎቹ ዘላለም አይረሴ ነዉ ለዚህ ዉድ የሀገር ባለታሪክ ለዚህ እንደ አደራ መከበር መቀመጥ ላለበት የጥጥ አድባር የጥበብ ሙዚየም ማስተማሪያ ተማሪዎቹን ልጆቹን መሰብሰቢያ መከልከል መቀማት ሐገር ያለታሪክ ያለ ተተኪ ትውልድ ማስቀረት ነው ስለዚህ የ አዲስ አበባ መስተዳደር የከንቲባው ቢሮ ቃል የገባልንን ቦታ እንዲሰጠን ክብርት ከንቲባዎን በአክብሮት እንጠይቃለን
@Yefazerbetjema
@Musiye