datoso | Unsorted

Telegram-канал datoso - Tobiya Dagg show 😏 TD

-

Subscribe to a channel

Tobiya Dagg show 😏 TD

@Offical Tsihanna🇪🇹
TSIHANNA 🍀CASTING


🌻INFORMATION 💥

👉*SUCESS WON'T FIND YOU
INSTEAD YOU NEED TO GO & GRANITE .

🍁 NEWS

Achieve your goal !!👆👆
@tsihannalink
@tsihannalink
@tsihannalink
/channel/tsihannalink

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

ስም እዮብ

የተወዳዳሪ ቁጥር 014

👍 በማድረግ ተባበሩኝ
https://t.me/joinchat/lwBAzwBfeJBiMzdk

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

h
Bjhvvbnjhvftddtuioidz, Misty by just by by no kg via good in Jr get get

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

😍ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል😁

🆒 ትዕግሥት የሌለው ሰው ለዓመታት የካበውን ሁሉ በአንዲት ደቂቃ ይንደዋል። ወዳጀ ጨለማ ላይ ስለተበሳጨህ አይነጋም ። የሚነጋው ሰዓቱን ጠብቆ ነው ። ደመናው ላይ ስለተበሳጨህም አይፈካም ፣ የሚፈካው በጊዜው ነው ። ቀዩ የትራፊክ መብራት አረንጓዴ የሚሆነው በተመደበለት ሰዓት እንጂ በአንተ ንዴትና ብስጭት አይደለም።

ስለዚህ አንድ ነገር አስተውል ህይወት የሆነችውን ትሆናለች እንጂ አንተ የግድ ሁኚ ያልካትን አትሆንምና ትዕግሥትን ተለማመድ !!!
🌺🌺ድንቅ ቀን ተመኘው💖

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

💃💃ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል፡፡🕺🕺

☞ከህይወትህ ውስጥ የወደቀብህን ሁሉ ለማንሳት አታጎንብስ። አንዳንዴ ለወደቀብህ ነገር ስታጎነብስ በብዛት
ይወድቅብሃል። ስለወደቁት ነገሮች ዘላቂ መፍትሄ አስብ።
ጉዞህንም በጥንቃቄ ቀጥል።
:¨·.·¨: ❀
`·.
በመልካም ሀሳብ የምንሞላበት
ብሩህ ቀን ይሁንልን! 🌝🌝🌝
🙏🙏🙏

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

💐🌷ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል፡፡🌹

🤔 እንዲ ባደርግ...እንዲ ቢሆን...እያልክ ስታሰላስል ጊዜው ይነጉዳል። የሚሻለው እስኪ ልሞክረው ብሎ ቶሎ መሳሳትና እያስተካከሉ መሄድ ነው። ከወደክ አይቀር ቶሎ ውደቅ፤ ግን ስትወድቅ ወደፊት ውደቅ። የ 42 ኪሎ ሜትር ማራቶን በአንድ እርምጃ ነው የሚጀመረው...ፍጥነትህንና ስትራቴጂህን ለመቆጣጠርም እዛው እየሮጥክ ሁኔታዎችን እያየህ አይሻልም? አልጋ ውስጥ ሆነህ እንዲ ባደርግ ከዛ ይሄን ባደርግ ከምትል፤ መጀመሪያ ስራውን ጀምረው ከዛ እያየህ ትጨምርበታለህ። ዳይ ወደ ስራ!
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ 💥💥መልካም የተባረከና ስኬታማ ቀን ይሁንልን🌅

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

ኢትዮጲያ የበርካታ ብሄር ብሄረሰቦች መኖሪያ እንደመሆኗ በርካታ ባህል የሚገኝባት ሀገር ናት። ሀገራችንን በማስተዋወቁ ረገድ የብሄር ብሄረሰቦች አለባበስን ማስተዋወቅ ወደር የማይገኝለት መንገድ ነው። ስለሆነም በዚህ መድረክ ላይ በመወዳደር ሀገሮን ያስተዋውቁ ሙያዎን ያሳድጉ።
አሜን የማዝናናት እና የማስታወቂያ ስራ ከአዲስ አበባ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር

የሞዴሎች መስፈርት
ቁመት፡ ሴት (169 ሳሜ) ፤ ወንድ (175 ሳሜ)
እድሜ፡ ከ 18 አመት በላይ
ልምድ፡ ቢያንስ 1 ጊዜ በሞዴሊንግ ዘርፍ የተካሄደ ውድድር ላይ የተሳተፈች/የተሳተፈ

የዲዛይነሮች መስፈርት
ልምድ፡ ስኬች ፤ ስፌት እና ፓተርን የምትችል/የሚችል

ምዝገባ ግንቦት 9 ይጀምራል!
መመዝገቢያ ቦታ፡ በማንኛውም የአቢሲንያ ባንክ ቅርንጫፍ ሂሳብ ቁጥር 65096471
መመዝገቢያ ገንዘብ፡ 200 ብር ብቻ

ሽልማት
ለሞዴል፡ የገንዘብ ሽልማት ፤ የትምህርት እድል እና የእውቅና ሰርተፍኬት
ለዲዛይነር፡ ሙሉ የመስሪያ እቃ ፤ የትምህርት እድል እና የእውቅና ሰርተፍኬት

ለበለጠ መረጃ
አድራሻ፡ 4 kilo (Adwa street), Elsi Building, 2nd floor No. 208 , Addis Ababa, Ethiopia
ስልክ፡ +251 11 812 0036 | +251 90 194 9856
ኢሜል፡ contact@amen.events

#ኢትዮጵያ
#ኢትዮጵያዊ
#Ethiopia
#Ethiopian
#competition
#fashionmodel
#fashionmodeling
#fashiondesigner
#fashiondesigning
#fashionchallenge
#fashioncompetition

@amenevent

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

https://www.facebook.com/504362793433896/posts/975532046316966/?sfnsn=mo

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል።


ወደ ከፍታህ ውጣ!!

🍂 ታላቁን ንሥር አሞራ (Eagle) የሚደፍረው ቁራ ብቻ ነው ። ቁራ በንሥሩ ጀርባ ላይ ይቀመጥና ማጅራቱን ደጋግሞ በሹል መንቁሮቹ ይነክሰዋል ።

🍂 ንሥሩ ፤ የቁራው ንክሻ ቢያሳምመውም ከቁራው ጋር በመታገል ጊዜውንና ጉልበቱን አያባክንም ። ንሥሩ ክንፎቹን ዘርግቶ ወደ ላይ ከፍ ከፍ ከፍ እያለ ይበራል ። በቃ ከፍታውን እየጨመረ ወደ ሰማይ ያሻቅባል ። ንሥሩ ከፍታውን በጨመረ ቁጥር ቁራው የመተንፈስ ችግር ያጋጥመዋል ። በመጨረሻም ቁራው በሚያጋጥመው የኦክስጅን እጥረት ይሞትና ሬሳ ሆኖ ወደ መሬት ይወድቃል ።

መልእክት

🍂 ዝም ብለህ ወደ ላይ ወደ ከፍታህ ውጣ ፤ ቁራዎቹ ከአቅማቸው በላይ መሄድ ስለማይችሉ ተመልሰው ይወድቃሉ❕

መልካም ዕለተ ሰንበት

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

🔥🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥🔥
🔥🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥🔥
🔥🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥🔥
🔥🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥🔥
🔥🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥🔥
🔥🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥🔥
🔥🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥🔥
🔥🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥🔥
🔥🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥🔥
🔥🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥🔥
https://youtu.be/8HJEVrGauCk

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

🌞🌞🌞 have a lovely day🌺🌺

✍✍✍የሚከተሉትን 8 ፍሬ ሀሳቦች ዘወትር ልብ በል።

#1 እኔ ምርጥ ነኝ ብለህ ራስህን ንገረው።👨‍🦰👩‍🦰

#2 ያሰብከውን ነገር እሰራዋለሁ(አደርገዋለሁ) ብለህ እመን።

#3 ምንጊዜም ፈጣሪዬ ከእኔ ጋር ነው ብለህ ራስህን አበርታው።

#4 አሸናፊ እንደሆንክ ውስጥህን ንገረው✌️✌️✌️

#5 ጠዋት ስትነሳ "ዛሬ ቀኑ የእኔ ነው" ብለህ በመልካም መንፈስ ቀንህን ጀምረው።😬😬😬

#6 መቼም ቢሆን ተስፋ አትቁረጥ ነገ ምን ይዞልህ እንደሚመጣ አታውቅምና።

#7 ብቻህን ስትሆን ስለምታስበው ነገር ተጠንቀቅ።🤔🤔🤔

#8 ከሰው ጋር ስትሆን ስለምትናገረው ነገር ተጠንቀቅ። 🤭🤭🤭

ምክንያቱም ንግግርህ እና አስተሳሰብህ ልክ እንደ ጦር መሳሪያ አደገኛ ሊሆን
ይችላል። የሌሎችን ስሜት ከመጉዳት ተቆጠብ።

ከዶክተር አብዱል ከላም

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

https://cl2win.com/NGJldGVu

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

https://go2ere.com/NGJldGVu

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

❤️❤️❤️ have a great day 😍😍

​​በጣም ትንሿ ቁልፍ ግዙፉን በር ትከፍታለች ይለናል፡፡

እውነት ነው ጠብታ ፍቅር የማትሽረው በደልና ጥላቻ የለም፡፡ ሰዎች ስለጠሉክ አትጥላቸው፡፡ ይልቁንም እየጠልኩ ውደዳቸውና በውስጥክ ያለው ልብ መሆኑን አሳያቸው፡፡

ሰውን በፍቅር እንደማሸነፍ የሚያስደስት ነገር የለም፡፡
🌷🌷 have a nice day 🌹🌹

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

#ትንሽ_ነገር_ስታጣ_ትልቅ_ነገር_ታገኛለህ!

ያጣኸው ትንሽ ነገር ውስጥ ትልቅ ትልቅነት ተቀምጧል። ትንሹ ማጣትህ ላይ ትልቁ ጊዜህን አፍስሰህ በቆዘምክ ቁጥር ያንተ ትልቅነት ይመነምናል። ያንተ ብርሀንነት ይጨልማል። ዛሬ ያጣኸውና የጎደለህ ነገር ካለ ጉድለትህን ከቁብ ሳትቆጥር ትክክል ይሆናል ያልከው አላማህ ላይ ብቻ አተኩር። እስከሚሳካና እስከሚሆን ተፍጨርጨር እንጂ በገጠመህ አካላዊ ጉድለት በአለቃህ አስቸጋሪነት በቤተሰብ ችግር በገንዘብ ማነስ በመሳሰሉት እጦቶች ተከበህ ወደ ኋላ እንዳትቀር።
አንተ አሁን ካሰብከው አላማ ወደ ኋላ ሊጎትትህ የሚችል ምድራዊ ሀይል የለም። አንተ ውስጥ ያሰብከው መልካምና ትልቅ ምናባዊ ነገር ሲጸነስ ዝም ብሎ በአጋጣሚ የተከሰተ ነገር ሳይሆን እግዚአብሔር በአንተ አምኖብህ የሰጠህ ስጦታ ነው። ያለህና ያለምከው ካጣኸውና ከጎደለህም ስለሚገዝፍ እምነትህን በፈጣሪ ላይ ጥለህ ሩጥ ካልቻልክ ተራመድ ካልቻልክ ዳዴ በል ካልቻልክ ተንፏቀቅ ብቻ አትቁም። ባጣኸው ምንም ሳትከፋ በመንፏቀቅህ በአንተ ውስጥ ፈጣሪ ያስቀመጠው ትልቅነት ይታያል። በጎደለህ ሳትነፋረቅ በመንፏቀቅህ በዓለም ላይ መኖርህና በዚህ ዘመን መፈጠርህ ትርጉም ያገኛል።
ትልቅ ነገር አጥቻለሁ፤እኔ ካሁን በኋላ ምንም የማልረባ ከንቱ ነኝ። ብለህ ምታስብ ከሆነ አሁን እራስህን ትልቅ ነገር ለመረከብ አዘጋጅ ምክንያቱም ከምትፈልገው በላይ ከቅርብህ ስላለ! የሚተጉ ሰዎች ይጨመርላቸዋል። አንተም ሳትማረር ትጋ ተፍጨርጨር ተንፏቀቅ። ያኔ የምትፈልገው ጸጋ እጥፍ በእጥፍ ሆኖ ከደጅህ ያንኳኳል።
ሰአሊ ብሩክ የሺጥላ

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

💥💥ተመስገን ዛሬ ቀኑ ደስ ሲል🌹🌹

👉👉#ከብዙ መረጋጋት በኋላ እራሴን ወደ ዉስጥ ሳዳምጠው ፈረንጆቹ እንደሚሉት #Deep inside #ሰዉን የማይጎዳ እራስህን የሚጠቅም የትኛዉም ባህሪህ ያንተ ነዉ!እና አትፈርበት ማንነትህን ለማሳወቅ እና ለማሳየት ሰዎች እድል እስከሚሰጡህ አትጠብቅ እድልን ለራስህ ፍጠር::ያለብህን ችግር ሰዉ እስኪነግርህ ወይም ያወቅከውን ችግርህን ሰው እስከሚያስተካክልልህ አትጠብቅ የራስህ ፈዋሽ የምትሆነው አንተ ነህና አንተ የዘጋኸዉን ማንም አይከፍትልህም::ለራስህ ያልተጋነነ ፍቅር ይኑርህ ላለመሳሳት አትስራ በፍራቻ አትታጠር ላለመውደድ አትጥላ ላለመቅረብ አትራቅ ላለመቅረብ አትራቅ ላለማልቀስ አትሳቅ በነጭና ጥቁር አለም መኖር ግዴታህ አይደለም::የራስህን አረንጓዴ አለም ፍጠር ::ለራስህ ጊዜ ሰጥተህ እራስህን እወቅ::ስህተት የትክክለኛነት መጀመሪያ ነዉ::ተሳሳት ስህተትህን ግን አትድገመው የደገምከው ስህተት ያ ያጠፍሀልና::!!!

❤️❤️በመልካም ሀሳብ የምንሞላበት
ብሩህ ቀን ይሁንልን! 🙏🙏🙏

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

ለሌለሽ ስትለፊ ያለሽን አትርሺው❗️ምስጋና የስኬት ነዳጅ ነው😊የደስታ ምንጭ ነው🤗አንቺ ያለሽ ህይወት እንዲኖረወ የሚለምን ብዙ ነው😇ሲከፋሽ አምላክሽን ሌላ ነገር አትጠይቂው❌የሰጠሽን ቁጠሪና አመስግኚው🙏በማመስገን የምትከስሪው የለም😁 በእርግጥ ውስጥሽ ዝም ብሎ ደስ ይለዋል😇😇

#ተመስገን 🙏🙏

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

🌟🌟ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል💥💥

የምትፈልገው ጥግ ድረስ መሄድ የምትፈልግ ከሆነ መቼም የማይቆሙ ልማዶች ያስፈልጉሀል፤ እነዚሆኖ ልማዶች ለማስኬድ ደግሞ ዲስፕሊን ወሳኝ ነው!

ዲስፕሊን ማለት ቢመችህም ባይመችህም፤ ደስ ቢልህም ቢከፋህም በቀን ውስጥ ማድረግ ያለብህን ሁሉ ማድረግ ነው። ፀባይህ እንዲህ ከሆነ ከምታስበው በላይ ስኬታማ ትሆናለህ!

🌺🌺ድንቅ ቀን ተመኘው💖

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

💐🌷ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል፡፡🌹

🔔🔔በውስጥህ ያንቀላፋውን ጀግና አንቃው፡፡

👉👉ተዓምር የሚሰራ ሀይል ባንተ ውስጥ አለ፡፡የችግርህን ተራራን ትንዳለህ፡፡

👉👉ያስጨነቀህን ድንጋይ ትሰብራለህ፡፡የአለምን ህዝብ ታሰደምማለህ፡፡ሞክንያቱም አቅም አለህ፡፡

👉👉አንተ ልዩ ሰው ነህ፡፡እንደ አንተ አይነት ሰው በዓለም የለም፡፡አንተ አንተን ነህ፡፡

👉👉ሰዎች ለመምሰል አትጣር፡፡ሀይልህን ታጣለህ፡፡ ከነምናምንህ ራስህን ሁን! ራስህን ካላወክ ራስህን ፍጠር።

🎪መልካም የተባረከና ስኬታማ ቀን ይሁንልን🌅

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

یک تلگرام ضد فیلتر عالی خواستم معرفی کنم توام نصب کن ؛
#Plus Massanger #ضدفیلتر پرسرعت با #امنیت فوق العاده
چند نمونه از امکانات Plus Massanger :
📌 اتصال به پروکسی های MTProto
👥 چند حساب کاربری همزمان
👻 حالت #روح
📡 اتصال همیشگی بدون نیاز به #فیلترشکن
💡 خاموش کردن اکانت
💯 ضد تبلیغات و #ضدفیلتر ...
برای #دانلود از کانال زیر اقدام کنید:
🆑 @plussmassorg
🆑 /channel/plussmassorg میتونید از لینک زیر برای دانلود استفاده کنید:
🆑 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.reallive.plusmassanger

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

#Morning_Motivation!

“The cave you fear to enter holds the treasure you seek.” – Joseph Campbell

የምንፈራው ነገር ብዙ ጊዜ የምንመኘውና የሚበጀንን ነገር ነው። ሰዎች ከእውነተኛ ፍላጎታችን የመሸሽ ባህሪ አለን። በምክንያቶች እራሳችንን እያታለንን፤ ሊነቃ የሚታገለውን ድብቅ ምኞታችንን መልሰን እናስተኛዋለን። እንደው በየእለት ኑሮዋችን፤ የምንሸሸውንና የምንፈራውን ነገር እናስተውል....ብዙን ጊዜ በድብቅ የምንመኘው ነገር ነው፤ ወይ እንደማንችለው ስለምናስብ አልያም ለእኛ የሚገባን ስለማይመስለን።

ፍርሃታችንን ብንከታተለው....ጥበባችንንም እዛው ማግኘታችን አይቀርም። ለዚህም ነው ልትገባበት የምትፈራው ዋሻ ውስጥ ነው ሀብትህን የምታገኘው የሚሉት። ፍርሃታችንን....እንከተለው፤ የፍርሃት ዱካ እውነትኛ ምኞታችንን ያሳይን ይሆናል። ያንቀላፋውን ምኞት የሚቀሰቅሰውም ይኸው ለፍርሃት የምንሰጠው ምላሽ ብቻ ነው።

Via ሚስጥረ አደራው

መልካም ቀን!

@eaglerrich

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

💐🌷ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል፡፡🌹

ዛፍ ላይ የተቀመጠች ወፍ🦆 እምነቷ በዛፉ ሳይሆን በክንፏ ነው። ዛፉ ቢሰበርም በክንፏ መትረፍ ትችላለች።🦅 አንተም እምነትህን በራስህ ላይ አድርግ ያመንከው ቢሸሽህ መቆም እንደምትችል አሳያቸው።
🎪መልካም የተባረከና ስኬታማ ቀን ይሁንልን🌅

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

💃💃ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል፡፡🕺🕺

ተስፋ ስለዛሬ ኑሯችን ነው!

በነገ ተስፋ ውስጥ ለዛሬ ሰላምና ደስታ አለ፡፡

ተስፋ ነገ ጥሩ ይሆናል ብሎ ማመን ብቻ ሳይሆን ዛሬ ግራ ያጋባንን ነገር እንዴት ምላሽ ልንሰጠው እንደሚገባ ያሳየናል፡፡

ሕይወት 100% እርግጠኛ የማንሆንባት ሁሌም በመለውጥ ላይ ያለች ጉዞ ከሆነች በየቀኑ በጎ ነገር ለማየት የመፍቀድ ተስፋ ያስፈልገናል፡፡

ተስፋ የነገሮችን መስተካከል መጠበቅ ሳይሆን፤ በየትኛውም የሕይወት ጉዞ ውስጥ በጎ ነገር የማየት ፍቃድ ነው።

ንቁ ተስፋ ሕይወታችን ወደ አስደሳችና ስኬታማ መንገድ እየተጓዘ እንደሆነ ማመን ነው።

ዛሬ ሕይወትህ አስቸጋሪ፣ ከባድ፣ ፈታኝ መንገድ ላይ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ነገን ስታስብ መልካሙን የምትፈጽምበት እና የምታሳካበት እንደሚሆን ሁሌም ተመልከት፡፡

በመልካም ሀሳብ የምንሞላበት
ብሩህ ቀን ይሁንልን! 🌝🌝🌝
🙏🙏🙏

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

"ላለህ ነገር ሁሉ የማመስገን ልማዱ ካለህ የበለጠ ታገኛለህ። ነገር ግን በሌለህ ነገር ላይ ብቻ የምታተኩር ከሆነ በምንም አይነት መልኩ በቂ ነገር ሊኖርህ አይችልም። "

//

"ጨለምተኛ ሰው በየትኛውም ጥሩ አጋጣሚ ውስጥ አስቸጋሪ ነገሮችን ሲመለከት ፤ የብሩህ ተስፋ ባለቤት የሆነ ሰው ግን ችግሮች ውስጥ መልካም አጋጣሚዎችን የሚመለከት ነው።"
@baletark

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

https://xzywin.com/NGJldGVu

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

💐💐ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል፡፡🌺

ታላቅነት በአንድ ቀን አይገነባም! በአንድ ቀን ሊፈርስ ግን ይችላል። የባቢሎን ግንብን ለመገንባት አንድ ትውልድ ፈጅቷል፤ ለማፍረስ ግን ቀናት አልፈጀም።

አየህ የገነባኸውን ምርጥ ስብዕና እንድታጣ የሚያደርጉ አጋጣሚዎች በየጊዜው ይፈጠራሉ፤ ማንነትህን የምታሳየው ግን እነሱን ታግሰህ በማለፍ ብቻ ነው። አለበለዚያ ከዜሮ ትጀምራለህ!

🌞ድንቅ ቀን ተመኘው🙏
🌞አንች ድንቅ ነሽ 🌕
🌞አንተ ድንቅ ነህ🌕

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

💐🌷ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል፡፡🌹

የተሻለ ቤተሰብ ቢኖረኝ ኖሮ ከማለት የተሻለ ልጅ መሆን ይበልጣል! ቤተሰቦቼ የተሻለ ልጅ ይገባቸዋል! ባልተሻለ ነገር ውስጥ ኖረው በተሻለ ሁኔታ ውስጥ አሳድገውኛል..!
#ሀብታም_ቤተሰብ_ቢኖረኝ ኖሮ
#የተማረ_ቤተሰብ_ቢኖረኝ_ኖሮ እያልን ለውድቀታችን ምክንያት መደርደር እያወጣም! #ይልቅ_ባለመመቸት_ውስጥ_ብዙ_የሆኑልን_ወላጆቻችን_የተሻለ_ልጅ_ስለሚገባቸው_አሪፍ_ልጅ_ሁን!

🎪መልካም የተባረከና ስኬታማ ቀን ይሁንልን🌅

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ለሰው ልጅ ሁሉ እኩልና ያለስስት የተሰጠ ሀብት ቢኖር ጊዜ ነው ፡፡
♥ጊዜሽን መጠቀም ስትችይ እራስሽን ትለውጭበታለሽ
♥ራስሽን መለወጥ ስትችይ ሌሎችንም ትለውጫለሽ ራስሽን ለመለወጥ ጊዜን ካልወሰድሽ ሌላን መለወጥ አትችይመሸ፡፡
♥♥(invest in your self)
♥እራስሽ ላይ ፈሰስ አድርጊ መጀመሪያ ራስሽን ለውጭ
✍ አስተሳሰብሽን ሞርጂ
✍እይታሽን አጥሪ ንግግር ና
✍እርምጃሽን ገምግሚ ነገ የሚያኖርሽ ዛሪን ስትጠቀሚበት ነው ፡፡
✍ከዛሬም ያለሽ ጊዜ አሁን ነው አሁን
♥ ደግሞ እያለፈ ነው ፡፡
ጥያቄው እንዲት እያለፈ ነው?
♥የሚለው ነው ለዚህ ጥያቄ የምትመልሽው መልስ ነገ በምታይው ምናባዊ ቀን ላይ ያለሽን አንችነት ይወስነዋል ፡፡
ዛሪሽን ተጠቀሚበት ከዛሪም አሁን
♥♥አሁን ካልሆነ መቼ!
@dmyenegewa
@baletark
ለሚወዱት shear ያድርጉ

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

❤️❤️❤️God is great 🙏🙏🙏

መቼም ቢሆን ራስህን ከሰዎች ጋር አነፃፅረህ አትመልከት፤
ወርቅ
በተመዘነበት ድንጋይ ስለማይመዘን፡፡ ሁሉም የራሱ የሆነ ሚዛን
አለውና፡፡
ራስህን በማንነትህ ሚዛንብቻ መዝን፡ ብዙ ጊዜ ሰዎች
ራሳቸውን በሌሎች የማንነት ሚዛን እየመዘኑ ነው የበታችነት ስሜት
የሚያድርባቸው፡፡ ማንነትህን ውደደው፡፡
በእውነት ነው
የምልህ አንተ ልዩና እጹብ ድንቅ ፍጡር ነህ፡፡

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌have a bless day 💓💓💓❤️❤️

Читать полностью…

Tobiya Dagg show 😏 TD

Amanuel Siasb:
ይሄን ማድረግ ይሁዳ በ ሰላሳ ጰጥሮስ በለሊት እንደካደው ማለት ነው!!
ስጋ ካንተ ስብእና ውጪ ይሆንና ጭራሽ ሊረሳህ ይችላል ግን ስጋ ደስታን ያያል ልብ ይመራል ይመታል አስተሳሰብ ይቆጣጠራል

ነፍስ ወደ ስራህ ይሄዳል ስጋ ደሞ ይገማል ይሸታል ጥለኸው ትሄዳለህ ፍጹም ነፍስህ ናት ይሄን ደሞ ፈጣሪ በሰጠህ ነጻ ፍቃድ ማሰብ መቻል ያንተ ፋንታ ነው

ትግስት መራራ ብቶንም ፍሬዋ ያማረ ነው!!

የ ባላገሩ ልጅ አርሶ የሚያበላው
ወንጭቱን ሰብረህ ነው ልጁን የከጀልከው!

እድፍ ልትሞላበት ንጹህ ልቦናዋን
ይሁዳን ሆንክባት አጎደፍከው ደሟን!!

Читать полностью…
Subscribe to a channel