የተዋናዮች ምልመላ ጥሪ
በራስ ፊልም ፕሮዳክሽን ስር እየተሰራ በሚገኘው እና በአይነቱ ለየት ብሎ እየተሰራ በሚገኘው " ሩት " በተሰኘው ፊልም ውስጥ ተዋናዮችን ማሳተፍ ስለምንፈልግ እድሜያችሁ ከ 18 እስከ 30 የምትደርሱና ፍላጎቱ ያላችሁ ወጣቶች በ 0911053237 / 0924304485 ላይ እስከ እሮብ መስከረም 16 2015 ድረስ ልታወሩን ትችላላችሁ.
ሁሉንም ታልፋለህ!
በሰዎች መካከል ልዩነት የሚፈጥረው አንዱ ለማድረግ የሚከብደውን ወይ የሚፈራውን ነገር ሌላኛው እየደበረውም ቢሆን ጨክኖ ማድረጉ ነው።
ህይወት ቀላል እንዲሆን አትመኝ፤ አንተ ከዛ በላይ ከባድ ነህ! ወዳጄ ብርሀን ማየት የሚፈልግ ሁሉ ጨለማውን ታግሶ ማሳለፍ አለበት!
👍👍ማራኪ ቀን ተመኘንላችሁ🙏🙏🙏
🌸🌸የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!🌸🌸
ቅዳሜ በነበረው የፊልም የተማሪዎች ምርቃት ተገኝታች ለነበራችው ተመራቂ ተማሪዎች እንደሁም ደከመኝ ሠለቸኝ ሳትሉ ለነበራችሁ አሠልጣኞች ። በተጨማሪም ለተመራቂ ቤተሠቦች እንኳን ደስ አላችሁ
Читать полностью…ትላንት በነበረው የማእድ ማጋራት ላይ ለተሣተፋችው በሙሉ በኢትዬ -አረብ ሀገር ተመላሽ በበርኖስ ሁለገብ የኪነጥበብ ብድን እንዲሁም በራስ ፊልም ፕሮዳክሽን የአባቶቻችን ምርቃት በያላችሁበት ይድረሣችሁ፨፨፨🙏🙏🙏🙏
Читать полностью…ከሠልጣኝ ቤተሠቦች ጋር ያደረግነው ውይይት ጠቃሚ እና ወደፊት ብዙ ኢትዮጵያዊ ወጣቶች እንድፈጥር ብርታትን ጨምሮልናል ልጆቻችን ስላኮራችሁን ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው
Читать полностью…ሰላም
በበርኖስ ሁለገብ የኪነጥበብ ማእከል እና በራስ ፊልም ፕሮዳክሽን ስር እየተሰራ ላለው " ሩት " ለተሰኘው ፊልም የተዋናይ ምልመላ ጥሪ ማድረጋችን ይታወሳል. በመሆኑም መሳተፍ የሚፈልጉ ሰዎችን መዝግበን የጨረስን ሲሆን አሁን ለኦዲሽን ከመምጣታችሁ በፊት ግልፅ መደረግ ያለባቸውን ሂደቶች እና ስራዎች ለማሳወቅ እንወዳለን
1ኛ በቀጣይ ለቀረፃ የተዘጋጁ ከ 4 በላይ ፊልሞች ያሉ ሲሆን " ሩት " የተሰኘው ፊልም በአይነቱ ለየት ያለ መንፈሳዊ ፊልም መሆኑን እንድታውቁ
2ኛ ፊልሙ የሚያሳትፈው ከ 50 በላይ ተዋንያንን በመሆኑ ከዋና ገፀ ባህሪ ጀምሮ እስከ ኃላ አጃቢ ተዋንያን ድረስ ለመሳተፍ ፈቃደኛ መሆናችሁን እርግጠኛ ሆናችሁ እንድትመጡ " less expectations helps to get more "
3ኛ ልምምዱ አልቆ ቀረፃው ሲጀመር ቀረፃው የሚደረገው ለተከታታይ 7 ቀናት ሳይቋረጥ በመሆኑ እና ከቀን ቀረፃ በተጨማሪ ሊያስመሹ የሚችሉ ሁለት የምሽት ቀረፃዎች ስለሚኖሩት ግዜያችሁን በደንብ ፈትሻችሁ እንድትመጡ
እነዚህ 3 ነገሮች ላይ እርግጠኛ ከሆናችሁ ይሕ መልእክት በደረሳችሁ በ 2 ሰዓታት ግዜ ውስጥ በ 0911053237 የቴሌግራም ቁጥር በውስጥ መልሳችሁን አሳውቁንና ወደ Rut film Audition final telegram group የምትገቡ ይሆናል
ከእኛ ጋር ለመስራት ስለፈለጋችሁ እናመሰግናለን
The Fifth Column
Right to left: Raul Martin, Ricardo Delgado, José Luis Sevillano and Sunita
Madrid 23 Sept 2023
By Raul Martin
🌼🌼🌼ምዝገባ ተጀመረ!!!!🌼🌼🌼
ኢትዮ አረብ ሀገር ተመላሽ በርኖስ የኪነ ጥበባት ስራ ራስ ፊልም ፕሮዳክሽ
የፊልም
የቲያትር
የሞዴሊንግ
የዘመናዊ ዳንስ
የሜካፕ
የዲዛይኒግ
3 ተኛ ዙር ምዝገባውን እንሆ መጀመሩ ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው
በ2015 ተማሪዎቹን በፊልም አክቲንግ እና በቲያትር እና በሞዴሊንግ አሰልጥኖ እና በርካታ ባለ ተሰጦችን በብቃት አስመርቋል
አሁንም እንደተለመደው እናንተን በኪነ ጥበቡ ባለሞያ ለማረግ
በአዲስ መልክ አዳዲስ ተማሪዎችን መመዝገብ ጀምሯል
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
አድራሻችን- መገናኛ ወደ አራት እና ፒያሳ መንገድ እንግሊዝ ኤንባሲ ፊት ለፊት ወረዳ 07 ወጣቶች ስብህና መገንቢ ማዕከል
ይምጡ ተወዳዳሪ የኪነ ጥበብ ባለሙያ ይሁኑ +251965676725/+25198318441 / 0989707000/0987872178/0929891170/095492007/0983803415/0902514120/
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼
🌼እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም አደረሳችሁ🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼2015 ዓ.ም ክፉውንም ደጉንም ደስታና ሀዘኑን ያሳለፍንበት አመት አልቆ አሁን አዲስ አመት አዲስ ጅማሬ ላይ ደርሰናል።🌼
🌼አሁን ደግሞ 2016(ዘመነ ዮሐንስ) ጥሩ ጥሩውን የምንሰማበት መልካም ስራ የምንሰራበት ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት ጠላቶቿ እንደ ጉም በነው የሚጠፋበት ህዝቦቿ እንደፈንዲሻ የሚፈኩበት ወንዞቿ ሞልተው የሚፈሡበት ለምለም መሬቷ ጥሩ ዘር የሚያበቅልበት ልጆቿ በሰላም በጤና በፍቅር የሚኖሩበት ቸር አመት ያድርግልን።🌼
አሜን🙏🙏🙏
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
እንኳን ለዘመን መለወጫ እንቁጣጣሽ በዐል በሰላም አደረሳችሁ
መልካም በአል🌼🌼🌼🌼🌼ዘመነ ዮሐንስ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼 ras film production 🌸🌸
በመረጡት ፎቶ እና ጽሁፍ የሚሰሩ ልዩ የአዲስ አመት ስጦታዎች ለማዘዝ በ0936463845 ወይም 0946001600 ላይ ይደውሉ ። ለበለጠ @amenengraving ቻናላችንን ይጎብኙ።
አድራሻ ድሬዳዋ