3610
ይህ DBU Daily News የመወያያ ግሩፕ ነዉ። 👉ስለ ግቢያችን;ስለ ሀገራችን እንዲሁም ስለ አለማችን ወቅታዊ መረጃ🌍🌎🌏 ዜናዎች📰;ስፓርት🏃⚽;ቢዝነስ🏪;አንዳንድ ምልከታወች ስለ ታሪክ ወግ📄📒;አስገራሚ ፎቶወች📷;መዝናኛ📺;አለማቀፋዊ እውነታዎች እና መረጃወች📃;መፀሀፍት📚ማስታወቂያዎች ሁሉም ይዳሰሱበታል::
በተያያዘም የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ፕሮግራሞች ዳይሬክተር ለማ ንጉሴ (ዶ/ር) ተቋሙ ከዋናው ግቢ በተጨማሪ ሁለት ካምፓሶች እንዳሉት ጠቅሰው፣ በነዚህም የሚሰጡ የትምህርት ክፍሎችን፣ የመማር ማስተማር ሂደትን፣ እንዲሁም የውጤት አሰጣጥና የፈተና ሥርዓት እና ደንቦችን በተመለከተ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
የተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ቆይታ የተሳለጠና ምቹ ለማድረግ በተለያዩ ዘርፎች ገለፃ የተደረገ ሲሆን፣ የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች አገልግሎት ምክትል ዲን መምህር ስንታየሁ አምባቸው ዳይሬክቶሬቱ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች፣ የሕግና ሥርዓት መመሪያዎችን አብራርተዋል። የላይብረሪ አጠቃቀምን በተመለከተ በአቶ ዋሱ በላይነህ፣ የዩኒቨርሲቲውን ሰላምና ደህንነት በተመለከተ በሳጅን አበበ መንግስቱ፣ እንዲሁም የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን በተመለከተ በመምህር ላቃቸው ያየህራድ ገለፃ ቀርቧል። በሌላ በኩል የተማሪዎች የአቅም ግንባታ ሥልጠናና ድጋፍን በተመለከተ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ ኃላፊ ወ/ሮ አዲስ አስፋወሰን ግንዛቤ ያስጨበጡ ሲሆን፣ የተማሪዎች መረጃ አስተዳደር ባለሙያ መምህር ቢለው አለሙ ደግሞ የሬጅስትራር ሲስተምና የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደቶችን በዝርዝር አቅርበዋል።
@DBU11
⚠️ Important Update: Apologies for the late notice, but tomorrow's program has been relocated to the PR Hall. Please plan accordingly
📅 Date: Saturday, Oct 24
(ቅዳሜ ,14)
⏰ Time: 2:30 AM - 5:30 AM (LT)
📍 Location: PR Hall
What to expect: Different Games , Workshops , Introductions & More!
First-year students up to seniors: if anyone wants to work in technology, you are welcome!
Stay Connected:
Channel | Group | tech_tonic_tribe">TikTok | LinkedIn | Instagram
#Techtonic #TechEvent #LaunchEvent #TechCommunity #Workshops #TechVibe #Networking
Update‼️‼️
ነገ ከተለያዩ አካላት የሚመጡ ታዛቢዎችን ከጥዋት መገኘት ስለማይችሉ
የነገው ስአት ወደ 7:30 ተዛወሯል።ቃለ-መጠይቁ ለሁለቱም ነው(ስራ አስፈፃሚ እና አፈ-ጉባኤ )
ከተማሪ ህብረት ገፅ የተገኘ
@DBU11
@DBU111
ለተለያዩ የስራ መደቦች የተወዳዳራችሁ
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
@DBU11
@DBU111
@DBU Students Learning class classification
Читать полностью…
ሲጀመር ንቀታቸው ሲያስተናግዱ ራሱ ሁሉም ይውጡልን ከላውች እስከ ሱቅ ውጡልን🚶♂➡️🚶♂➡️🚶♂➡️
Читать полностью…
Gin higu yemilew be ቅናሽ የሚሸጡትን ነው የሚያጫርት
Читать полностью…
Hi dbu fam በየቀኑ የሚለቀቁ የ ቴክ tip ለማግኘት habehsa software አለላችሁ more የ computer ተማሪዎች link bio ጋር አለ
Читать полностью…
የኛው ጉድ ናቸዋ የሚያስበዘብዙን😂....መፍትሔ እንሻለን ግቢው ስማ...እናንተማ እንደማትሰሙ እናውቃለን ዞሮ በሚገባችሁ እናሰማችኋለን
ግቢው መፍትሔ እያልን ነው.....
ለስፖርት ፌስቲቫል ተሳታፊ መሆን ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ
@DBU11
@DBU111
Endeza aydelem enem tewedaderi neber bet kray kftegna yasgebawun new 51k new krayu ye gebewu chger new
Читать полностью…
ሲጀመር ሌባ ነው እንጂ የሱቅ ሰራተኛ የለም!!! ይውጡልን ውጭ ወጥተን እንገዛለን!!! ሳይሰራ የሰውን ንብረት ዘርፈው መክበር የሚፈልጉ እንጂ ተማሪ ለማገልገል የገቡ አይደለም!!!
Читать полностью…
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም አዲስ ለተቀበላቸው ከ3 ሺ በላይ ተማሪዎች የገለፃ እና የኦሬንቴሽን መድረክ አካሄደ!
ጥቅምት 13/2019ዓ.ም፡፡ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም ወደ ተቋሙ ለገቡ ከ 3000 በላይ አዲስ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲውን ገጽታ፣ የመማር ማስተማር ሂደቱን እንዲሁም የውጤት አሰጣጥ ሥርዓትን በተመለከተ በሚመለከታቸው ባለሙያዎች አማካኝነት አጠቃላይ ገለፃ አደረገ።
በመድረኩ ላይ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክትና የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት ጌትነት አሸናፊ (ዶ/ር)፣ አዲስ የገቡ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲውም ሆነ የአካባቢው ማህበረሰብ እንደ ልጅ ተቀብሎ እንደሚንከባከባቸው ገልጸዋል። ዩኒቨርሲቲው በ2019 ዓ.ም ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የመጡ ከ10 ሺህ በላይ ነባርና አዲስ ተማሪዎችን እንደሚያስተናግድ የገለጹት ዶ/ር ጌትነት፣ ተቋሙ «ትንሿ ኢትዮጵያ» በመሆኑ ተማሪዎች ከመደበኛው ትምህርት ጎን ለጎን የተለያዩ ባህሎችንና ቋንቋዎችን ማወቅና መማር እንደሚችሉም ጭምር አስረድተዋል።
@DBU11
@DBU111
ለተለያዩ የስራ መደቦች የተወዳዳራችሁ
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
@DBU11
@DBU111
ከ popo የተሻለ አዲስ ሥራ invite አያስፈልገውም
ወላሂ በደንብ ይከፍላል
በቀን 2$ ወይም /360 ብር
በሳምንት 14$ ወይም / 2,520 ብር
በወር 60$ ወይም / 10,800 ብር
በ ዓመት 720$ ወይም / 129,600 ብር
ከ 1$ ጀምሮ withdraw ማረግ ይቻላል
መስራት ምፈልጉ dm
Rescue The Generation (RTG) ለሴት ተማሪዎች የንጽህና መጠበቂያ ድጋፍ አደረገ
═══════ ❁✿❁ ═══════
ደብረ ብርሃን፣ 12/02/2019 ዓ.ም— በስዊድን ነዋሪ በሆኑ ኢትዮጵያውያን የተመሠረተውና ላለፉት 25 ዓመታት በስፖንሰርሺፕ ፕሮግራሞች ላይ ሲሠራ የቆየው “Rescue The Generation” (RTG) በደብረብርሃን ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በተወካዬች በኩል ከዩኒቨርሲቲው አመራሮች ጋር ስለትብብር ዕድሎች ተወያይቷል።
የውይይቱ አካል የሆነው RTG ለ200 ሴት ተማሪዎች የሁለት ወራት የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ዛሬ በድርጅቱ መሥራች ዶ/ር ዳዊት በቀለ በኩል አስረክቧል። ፕሮጀክቱ በትንሽ መጠን የተጀመረ ሲሆን፣ በቀጣይ የድጋፉን ተደራሽነትና የተማሪዎችን ቁጥር ለማስፋት እንደታቀደ ተገልጿል።
ዶ/ር ዳዊት በቀለ እንዳብራሩት RTG በማኅበራዊ ጉዳዮች፣ በጤና፣ በትምህርትና በአደጋ ጊዜ እርዳታ ላይ ይሠራል። ድርጅቱ በምርምር ዘርፍም ከውጭ አገር ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ከሌሎች አጋሮች ጋር በመተባበር ለመሥራት ፍላጎት እንዳለው ገልጸዋል።
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አስማረ መለሰ (ዶ/ር) ዩኒቨርሲቲው ከ RTG ጋር ለዩኒቨርሲቲውና ለአካባቢው ማኅበረሰብ የሚጠቅሙ ሥራዎችን በትብብር ለማከናወን ፍላጎት እንዳለው ገልጸዋል
በተለይም በጤና፣ በሕክምና፣ በአካዳሚክና በሌሎች ዘርፎች ከውጭ አጋሮች ጋር ሰፊ ትብብር ለመፍጠር ፍላጎት እንዳለ ጠቁመው በዩኒቨርሲቲው ያሉ የሰው ኃይል፣ የማቴሪያልና የበጀት አቅሞችን በጋራ መጠቀም የሚያስችሉ ምቹ ሁኔታዎች መኖራቸውን አስታውቀዋል።
@DBU11
@DBU111
ሱቅ ላይ ያሉት ሳፊሪ ኮም ካርድ የሌላቸው ናቸው ይውጡልን
Читать полностью…
Felgew atchohm leba serekew bleh dgamie lemawtat pricu?
Читать полностью…
Ymakewun eyengerkuku new kegebah lemfthwu
Читать полностью…
Degmo ante manegn alk😂😂😂
54k alalem sijimer 1du suk yante new
እወንዶች ላውች እና መገናኛ ቡና 20 ብር ነው ይስተካከልልን
Читать полностью…
ሰው አይደሉም ጅብ ነው አስገብተው የለቀቁብን ወገን😂 እንዴት ሰው በዚ ልክ ስግብግብ ይሆናል...
አንድ ነገር እወቁ ግቢው ለጨረታ ሲያወዳድር ዝቅተኛ ዋጋ ያስገባ ነው የሚያሸንፈው፤ ነው ግቢው ተሳስቶ ከፍተኛ ዋጋ ያስገባውን አስገብቶብን ነው?🤔 ግራ ገባንኮ ወገን፤ አንዳንዴ ንቀትም ይመስለኛል (ተማሪው ድንዝዝ እየመሰላቸው) እንደዛ አስበው ከሆነ False...እንደ ወተት ላም አለቡን እስካሁን ካሁን በሁዋላ አይቀጥሉም
ሲጀመር ከውጪ እየገዛን ግቢ ላይ ብንሸጥ ትርፋማ እንሆን ነበር , እዚህ ግቢ ሁሉ ነገር የግልብጥ ነው ውስጥ ላይ መቀነስ እያለበት እንዴት ከውጪው በጨመረ ዋጋ ይሸጣል ??
Читать полностью…