nefetet hula ezi promotion tseralachu ende ezaw lewshochu tekawe adrgachu wsedulachew bitch
Читать полностью…Beka entewachew yemr mnm tkm yelelew chuhet new eko leave bnl tru kezih group erasu le psychoachin😔
Читать полностью…በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጁ ቢሆኑም በክልሉ ያለው የፀጥታ ሁኔታ ችግር እንደፈጠረባቸው በድጋሜ አስታወቁ
በአማራ ክልል የሚገኙ አስር ዩኒቨርሲቲዎች በክልሉ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ለነባር እንዲሁም አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎቻቸው ጥሪ ሳያደርጉ አራት ወራት ተቆጥረዋል።
ተማሪዎችም ትምህርት ሚኒስቴር ወደ ሌሎች አካባቢዎች በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመድባቸውና ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ ጉትጎታ ሲያደርጉ ቆይተዋል።
ትምህርት ሚኒስቴር ግን በአማራ ክልል የሚገኙ አስሩም ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ጠርተው ትምህርት እንዲያስቀጥሉ እንደተነገራቸው እና ተቋማቱም በቅርቡ ጥሪ ለማድረግ መስማማታቸውን ይናገራል።
ይህንንም ተከትሎ ኢትዮ ኤፍ ኤም ትምህርት መቼ ለመጀመር እንዳሰቡ በአማራ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ጊዜያዊ ፀሀፊ የሆኑት ዶክተር ንጉስ ታደሰን ጠይቋል ።
አስር ዩኒቨርሲቲዎችን በአባልነት የያዘው በአማራ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ጊዜያዊ ፀሀፊ የሆኑት ዶክተር ንጉስ ታደሰ በክልሉ ያለው የፀጥታ ሁኔታ ተማሪዎችን መጥራት እንዳላስቻላቸው አንስተዋል።
ተቋማቱ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጁ መሆናቸውን ያነሱት ፀሐፊው በክልሉ ያለው የፀጥታ ሁኔታ ግን እንቅፋት እንደሆነባቸው ገልፀዋል።
በአማራ ክልል የሚገኙ የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን ለመቀበል ቅድመ ዝግጅት እያደረጉ መሆኑንና የፀጥታው ሁኔታ የበለጠ ሲሻሻል ለተማሪዎቻቸው ጥሪ እንደሚያደርጉ በቅርቡ መናገራቸው ይታወሳል።
@Addis_News
#Advertisment
ሙናይ ፈጣን ምግቦች እና ጁስ
በተሻለ አቀራረብና በልዩ መስተንዶ ልንቀበላችሁ ዝግጅታችን ተጠናቋል።
የተለያዩ ፈጣንና ጣፋጭ ምግቦችን
🍔እርጥብ
🥪ሳንድዊች
🧃 አታክልት ጁስ
🍵 ሾርባ
☕ትኩስ መጠጦችን
እንዲሁም የተለያዩ ምግቦችን ይዘን ቀርበናል
ለማህበራትና በብዛት ፕሮግራሞችን ማዘጀት ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን ምቹ ሁኔታንም እንፈጥራለን።
ዋናው ግቢ ፊት ከፊት ከአልሚ ምግብ ቤት አጠገብ ያገኙናል።
ለፍጥነትዎ እስኪደርሱ ደውለው ይዘዙን
0930324919
ከልዩ መስተንግዶ ጋር
2. Term debrebrehan university
Definition :- a corrupted political institution in the name of higher education center ( university )
Synonym :- metec (ሜቴክ)
Antonym :- ፀረ ሙስና ኮሚሽን
📌Let's fight for justice together
📌Justice for 2013 and 14 dbu batches
📌For any idea and comment contact us at @Hochiminhh
When is በቅርቡ though
በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለተማሪዎቻቸው በቅርቡ ጥሪ እንዲያደርጉ ከስምምነት ተደርሷል፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር
በአማራ ክልል የሚገኙ አስር ዩኒቨርሲቲዎች በክልሉ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ለነባር እንዲሁም አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎቻቸው ጥሪ ሳያደርጉ ወራት መቆጠሩ ይታወቃል፡፡
ተማሪዎቹ ለስነልቦና እና ለተለያዩ ችግሮች መጋለጣቸውን በተደጋጋሚ ሲያነሱ ይደመጣል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎቹ ጥሪ ሳያደርጉ አራት ወራት በማለፉ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ መግባታቸውንም ይጠቁማሉ፡፡
"ያለ ትምህርት ቁጭ ብለን ወራት አልፈዋል፣ ፍትህ እንሻለን" የሚሉት ተማሪዎቹ፤ ወደ ሌሎች የትምህርት ተቋማት በጊዚያዊነት መዘዋወርን ጨምሮ አማራጭ መፍትሔዎችንም ያነሳሉ፡፡
በጉዳዩ ዙሪያ ለለሸገር ኤፍኤም አስተያየታቸውን የሰጡት በትምህርት ሚኒስቴር የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ፤ "ዩኒቨርሲቲዎቹ ለተማሪዎቻቸው ጥሪ እንዲያደርጉ በትምህርት ሚኒስቴር ተነግሯቸዋል" ብለዋል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር ከአስሩ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ውይይት ማድረጉን የገለፁት ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ፤ ተቋማቱ በቅርቡ ጥሪ ለማድረግ መስማማታቸውን ገልፀዋል፡፡
ለዚህም "መንግሥት አስፈላጊውን እገዛ ያደርጋል" ያሉ ሲሆን ፤ ተማሪዎቹን ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስ መንግሥት፣ ትምህርት ሚኒስቴር፣ ክልሉ እና በክልሉ የሚገኘው ኮማንድ ፖስት በጋራ ይሠራሉ ብለዋል ::
📌Let's fight for justice together
📌Justice for 2013 and 14 dbu batches
📌For any idea and comment contact us at @Hochiminhh
Yup bruh you are the one who paved a way of asking about your rights. But you know not everyone in this group is doing the same to you. So every abnormal and annoying thing is going normal that means nobody wants to stay home anymore,at the same time no one is struggling so ma boy leave it, it's our fate we'll face it as we were doing it before everything remains the same at DBU.😭😭😭
Читать полностью…▶ በዐማራ ክልል ያሉ ዩኒቨርሲቲዎች የዘንድሮ ተመራቂዎች ዝውውር ጠየቁ
በዐማራ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ የዘንድሮ ተመራቂዎች፣ ወደ ሌሎች የአገሪቱ ዩኒቨርስቲዎች እንዲዛውራቸው፣ ትምህርት ሚኒስቴርን ጠየቁ፡፡
እንደ ትምህርት መርሐ ግብራቸው፣ “የ2016 ዓ.ም. ተመራቂዎች ነበርን፤” ያሉ ተማሪዎች፣ በወቅታዊው የዐማራ ክልል የጸጥታ ኹኔታ ምክንያት ዩኒቨርሲቲዎቹ እስከ አኹን እንዳልጠሯቸውና ትምህርትም እንዳልተጀመሩ ገልጸው፣ “የመመረቂያ ሒደቱንና የመውጫ ፈተናውን ያወሳስብብናል፤” ብለዋል፡፡
በትግራይ ክልል እና በወልዲያ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ እንደነበሩ የተናገሩት ተማሪዎቹ፣ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ወቅት ትምህርታቸው የታጎለባቸው ተማሪዎች፣ ወደ ሌሎች የአገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲማሩ መወሰኑን አስታውሰው፣ እነርሱም በውሳኔው መሠረት ዝውውር እንዲደረግላቸው፣ ትምህርት ሚኒስቴርን ጠይቀዋል፡፡
በጉዳዩ ላይ፣ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ምላሽ እና አስተያየት እንዲሰጡን፣ የእጅ ስልካቸው ላይ ብንደውልም ባለመነሣቱ ምክንያት ምላሽ ማግኘት አልቻልንም፡፡
ምንጭ:የአሜሪካ ድምፅ (VOA አማርኛ )
@ethio_new_information
KKKkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkHHHhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh
Читать полностью…"Ji'aan afraffaan waggaa furmaata malee galuuf jedha" - Barattoonni ️
Dhaabbileen barnoota olaanoo naannoo Amaaraa hanga ammaatti barattoota isaaniif waamicha hin goone.
Haalli nageenyaa naannichaa jijjiiramaa ta’uu isaatiin yunivarsiitiiwwan barattoota hin affeerre ta’uun ni amanama.
Barattoonni kumaatamaan lakkaa’aman yuunivarsiitiiwwan naannichaa keessatti baratan irra deddeebiin osoo hin tursiisin furmaata akka argatu waamicha dhiyeessan, garuu dhimmicha fudhatanii ibsa ifa ta’e kennuu dhiisii hanga ammaatti furmaata hin arganne.
Barattoonni naannoo Amaaraa yunivarsiitiiwwan 10 keessatti baratan "barnoota malee ji'ootaaf taa'aa turre. Haqa barbaanna" jedhan.
Ji'a 4ffaan waggaa furmaata malee ga'uu ibsaniiru.
Barattoonni kunneen, "Ji'a 5ffaa mana barumsaa irraa fagaannee jirra. Murteen qaama dhimmi ilaallatu irraa murtaa'e hin jiru, kunis barataan kallattii hin barbaachifne dhiibbaa xiinsammuu fi dhiphina keessa akka seenu taasisaa jira" jedhan.
"Abjuu qabna, abdii keenya hin laaffinaa, akka hiriyoota keenyaatti karaa itti barnoota keenya hordofnu barbaadi," jedhu barattoonni.
Warri Tikvah Ethiopia'f jecha isaanii kennan tokko tokko akka jedhanitti, haala naannoo Amaaraa fi haala rakkisaa ummanni rakkoo nageenyaa irraa kan ka'e keessa jiru hubachuus, waan hunda caalaa hanqina barnootaa ijoollee isaaniitiin yaaddoo guddaa keessa akka jiran himan .
Yoo xiqqaate Ministeerri Barnootaa dhimma kana irratti ibsa ifa ta’e kennuu qaba; Furmaanni yoo jiraate beeksisuu qaba; Ijoolleen keenyas hiree waraanni kaabaa dhaaltota akka isaan mudatu hin barbaannu jedhan.
Warri kaanis "Nagaa fi nageenyi dursa. Bakka nageenyi hin jirretti namni guyyaa guyyaan du'a, har'as borus balaan walitti bu'iinsaa ni jira. Daqiiqaa tokkoof illee taa'anii yaaduun hin danda'amu. Kanaaf hin ta'u." hanga haalli nagaa mirkanaa'uu fi nageenya daa'immaniif wabii hin jirretti bilbilli yoo godhamellee ergaa."
Waan biraa dura ummanni Amaaraa waggoota dheeraaf waraanaa fi waldhabdee keessa darbaa ture nagaa akka argatu waamicha godhee sagalee dhageessis
በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለተማሪዎቻቸው በቅርቡ ጥሪ እንዲያደርጉ ከስምምነት ተደርሷል፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር
በአማራ ክልል የሚገኙ አስር ዩኒቨርሲቲዎች በክልሉ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ለነባር እንዲሁም አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎቻቸው ጥሪ ሳያደርጉ ወራት መቆጠሩ ይታወቃል፡፡
ተማሪዎቹ ለስነልቦና እና ለተለያዩ ችግሮች መጋለጣቸውን በተደጋጋሚ ሲያነሱ ይደመጣል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎቹ ጥሪ ሳያደርጉ አራት ወራት በማለፉ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ መግባታቸውንም ይጠቁማሉ፡፡
"ያለ ትምህርት ቁጭ ብለን ወራት አልፈዋል፣ ፍትህ እንሻለን" የሚሉት ተማሪዎቹ፤ ወደ ሌሎች የትምህርት ተቋማት በጊዚያዊነት መዘዋወርን ጨምሮ አማራጭ መፍትሔዎችንም ያነሳሉ፡፡
በጉዳዩ ዙሪያ ለለሸገር ኤፍኤም አስተያየታቸውን የሰጡት በትምህርት ሚኒስቴር የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ፤ "ዩኒቨርሲቲዎቹ ለተማሪዎቻቸው ጥሪ እንዲያደርጉ በትምህርት ሚኒስቴር ተነግሯቸዋል" ብለዋል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር ከአስሩ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ውይይት ማድረጉን የገለፁት ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ፤ ተቋማቱ በቅርቡ ጥሪ ለማድረግ መስማማታቸውን ገልፀዋል፡፡
ለዚህም "መንግሥት አስፈላጊውን እገዛ ያደርጋል" ያሉ ሲሆን ፤ ተማሪዎቹን ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስ መንግሥት፣ ትምህርት ሚኒስቴር፣ ክልሉ እና በክልሉ የሚገኘው ኮማንድ ፖስት በጋራ ይሠራሉ ብለዋል፡፡
@Addis_News
Leba hula lebahula leba hula leba hula lebahula lebahula lebahula hulshim leba hula ehen blu💪
Читать полностью…