ena freshn dehna arge keseraw medicine megbat echlalew malet new wey 370 amtche ebakachhun
Читать полностью…Malefia Wutet slalmetalign ye remedial endet new info yalew kale bitebaberegn des yilegnal
Читать полностью…የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል።
ተማሪዎች ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
በድረ-ገፅ 👇
https://placement.ethernet.edu.et
በቴሌግራም 👇
/channel/moestudentbot
የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
@DBU11
@DBU111
Block 15 gin aydebrm edet eza block lay temari ymedebal amets yasfelgal shint betun gin aytachihutal ybas blo ground ere besmeab!
Читать полностью…ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለነባር መደበኛ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል፡፡
በዚህም በ2016 ዓ.ም አንደኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የነበራችሁ የጎንደር ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም ትምህርት የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 21እና 22/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል።
በ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ዓመት የምትቀላቀሉ (2016 ዓ.ም ሪሚዲያል የነበራችሁ እና አዲስ የምትመደቡ) ተማሪዎች በሌላ ማስታዎቂያ ጥሪ ይደረግላችኋል።
@gondertimes