የደ/ብ/ዩ የተማሪዎች ህብረት የመረጃ አውታር !!!
Physics,biology& chemistry እና management ባደረጉት ጨዋታ physics,biology & chemistry በመለያ ምት 3-2 በሆነ ውጤት አሸንፈው ወደ ቀጣዩ ዙር አልፈዋል።
ከሁለቱም ትምህርት ክፍል ላየነው ጥሩ ዲሲፕሊን ከልብ እናመሰግናለን።
/channel/DBUstudent
/channel/DBUstudent
8:00 ሰዓት ላይ ተጠባቂ ጨዋታ
CHEMISTRY, BIOLOGY AND PHYSICS VS MANAGEMENT
በሰዓቱ ካልተገኛቹ ፎርፌ ስለሚሰጥ ሁለቱም ቡድን በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።
/channel/DBUstudent
በ Accounting Vs Economics
የተደረገው የእግር ኳስ ጨዋታ Accounting 3-0 Economics ተጠናቋል ።
ጎል ያስቆጠሩት
# ያሬድ
# አስማረ
# ተመስገን
ከሁለቱም ትምህርት ክፍል ላየነው ጥሩ ዲሲፕሊን ከልብ እናመሰግናለን ።
/channel/DBUstudent
ሰላም ውድ ተማሪዎቻችን
በትላንትናው ዕለት ከምሽቱ 2:30 ገደማ ሴቶች ላይብረሪ አካባቢ በተማሪ ውብሰራ ዳምጤ ላይ የተፈጠረውን ጉዳይ ዛሬ ከገቢው አስተዳደር ፣ከተማሪዎች አገልግሎት ዲን ፣ የግቢ ሰላምና ደህንነት ስራ አስፈፃሚ እንዲሁም የፌደራል ፖሊስ አመራር ጋር ተገናኝተን ያወራን ሲሆን የተፈጠረው ድርጊት(ድብደባ) አግባብ እንዳልሆነ እናም ከዚ በኋላ እንደዚ አይነት ነገር እንደማይፈጠር ተማሪ ካጠፋም ወደ ተማሪዎች አገልግሎት ዲን ቀርቦ በዩኒቨርስቲው ዲሲፕሊን ህግ እንደሚታይ ተነጋግረናል።
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
/channel/DBUstudent
/channel/DBUstudent
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ2017 ዓ.ም የካቲት ወር ተመራቂ ተማሪዎች የእግር ኳስ ጨዋታ ቅዳሜ የሚጀምር መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
/channel/DBUstudent
ቀን 02/06/2017ዓ.ም
ስላም ውድ ተማሪዎቻችን እንዴት ናችሁ? ለየካቲት ተመራቂ GC ኮሚቴና የክላስ ተወካዮች በሙሉ የባይንደር ማሰሪያ ዋጋ 250 ብር መሆኑን እያወቃችሁ ከዚህ ክፍያ በላይ የጠየቃችሁ የ GC ኮሚቴ አባላት እንዳላችሁ መረጃ ስለደረሰን ከዚህ ድርጊታችሁ እንድትታቀቡ እያስጠነቀቅን ከተዋዋልንበት ብር በላይ የሰበሰባችሁትን በነገዉ ዕለት እንድትመልሱ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን።
የደ/ብ/ዩ/ተ/ህ ጽ/ቤት
ያው እንደሚታወቀው DBU 1-0GU ሆኖ
📸 በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘዉ የ2017 የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲዎች የስፖርት ፌስቲቫል በእግር ኳስ ዉድድር ዘርፍ የተደረጉ የመጀመሪያ ዙር የምድብ ጨዋታዎች ዉጤት በዚህ መልኩ የተጠናቀቀ ሲሆን ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች በነገው እለት ማለትም ማክሰኞ በቀን 20/05/2017 ዓ.ም በተለያ የአድስ አበባ ከተማ የመጫወቻ ሜዳዎች ቀጥለው ሲዉሉ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ vs ከወሎ ዩኒቨርስቲ ጋር ከጥዋቱ 3:00 ላይ የሚገናኙበት ጨዋታ ትልቅ ትኩረትን ያገኘ ሲሆን በዚህ ጨዋታ ላይ ያሸነፈው ዩኒቨርስቲ ቀጥታ ወደ ቀጣዩ ዙር የሚያልፍ ሲሆን በተቃራኒው የተሸነፈው ዩኒቨርስቲ በዚሁ ከምድቡ የሚሰናበት ይሆነናል ።
ድል for DBU DBU ዩኒቨርስቲ
የደ/ብ/ዩ/ተ/ህ ሰፖረትና መዝናኛ ዘርፍ ተጠሪ
በድጋሚ አሸንፈናል
ዛሬ በተካሄደው የቴኳንዶ ውድድር በወንዶች ዘርፍ ተማሪ ፋሲል የሺዋስ ለ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ወርቅ አስገኝቷል ።
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ አዘጋጅነት እየተደረገ በሚገኘው ሀገር አቀፍ የስፖርት ፌስቲቫል በቴኳንዶ ውድድር ግቢያችንን ወክሎ የተወዳደረው ተማሪ ፋሲል የሽዋስ 5 ተከታታይ ውድድሮችን በበቃኝ አሽንፎ የመጨረሻ የወርቅ ጨዋታውን ከስዓት 8፡00 ይጫዎታል። መልካም እድል ፋሻ!!! በግር ኳስም ብሆን DBU 1-GU 0 አሸንፈናል !!! ሩጫው ወደ ነገ ተራዝሟል አልተሸነፍንም አንሸነፍምም !!!
ለግቢያችን ተወዳዳሪዎች መልካም እድል እያልን ሌሎች ውጤቶችን እየተከታተልን እናሳውቃለን ።
የደ/ብ/ዩ ስፖርት ሉዑካን ቡድን ወደሜዳ እየገባ ነው። መልካም እድል!!!
Читать полностью…አሸንፈናል🥋🥋
በዛሬው ዕለት በተካሄደው የዩኒቨርሲቲዎች የቴኳንዶ ውድድር በሴቶች ዘርፍ ተማሪ ሀናን የብር ሜዳሊያ ለደብረ ብርሀን ዩኒቨረሲቲ ማስገኘት ችላለች ።
Congra Hanan
በድል በሰላም ተመለሱልን የደብረ ብርሃን ዩንቨርሲቲይ የስፖርት ሉኡካን ቡድን!!! በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ከጥር 17-26/2017 ዓ.ም. በሚካሄደው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ስፖርታዊ ውድድር ላይ የሚሳተፈው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ልዑካን ቡድን አባላት በዛሬው ዕለት ከቀኑ 8፡00 ላይ ጉዞውን ጀምሯል መልካም እድል በሉት፡፡በተከታታይ ለአንድ ወር ያህል ሲሰልጥንና ሲመለመል የነበረው የስፖርት ቡድን ዛሬ ለውድድር ጉዞውን ጀምሯል። መልካም እድል በድል እንደሚመለስ ተስፋ እናደርጋለን!!! የደ/ብ/ዩ/ተ/ህ ስፖርትና መዝናኛ ዘርፍ ተጠሪ /channel/DBUstudent
Читать полностью…ሰላም እንዴት ናችሁ? ውድ የዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች!!! ለየካቲት ተመራቂዎች 👉👉👉በደንብ እንዘጋጅ መውጫ ፈተና 10 ቀን ብቻ ቀረው!! Exit exam We have only ten days left "OUR REWARD IS STUDENTS HAPPINESS" የደ/ብ/ዩ/ተ/ህ አካዳሚክ ዘርፍ ተጠሪ
Читать полностью…IT &IS VS LOGISTICS ያደረጉት ጨዋታ በIS & IS 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል።
ከሁለቱም ትምህርት ክፍል ላየነው ጥሩ ዲሲፕሊን ከልብ እናመሰግናለን ።
/channel/DBUstudent
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የጂሲ ካፕ ጨዋታ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል
በአሁኑ ሰዐት Accounting Vs Economics ጨዋታ ጀምረዋል ለሁለቱም መልካም እድል እንመኛለን ።
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
/channel/DBUstudent
/channel/DBUstudent
ማስታወቂያ
የመውጫ ፈተና (EXIT EXAM) ውጤት ዛሬ 3:00 እንደሚለቀቅ ተነግሯል።
/channel/DBUstudent
/channel/DBUstudent
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ/ም ሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ በመመረቂያ አዳራሽ ስለተጀመረ ወደዛ እየሄዳቹ ምዝገባ እንድታካሂዱ እናሳስባለን።
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
/channel/DBUstudent
/channel/DBUstudent
ቀን 30/5/2017ዓ.ም
ሰላም ወድ ተማሪዎቻችን እንዴት ናችሁ ፈተና ጥሩ እንደነበረ ተስፋ እናደርጋለን! ፈተና ከባድም ይሁን ቀላል እለፉም አትለፉም ምንም አይነት ውጤትይምጣ ምን ብቻ ለዝህ ቀን ስላደረሳችሁ፣ ይህን ሁሉ ፈተናና ጫና አልፋችሁ ለዝች ቀን ሰለበቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ!!! እኛም በዝህ በጣም ደስተኛ ነን! ደግሞም ሁላችሁም እንደምታልፉ እርግጠኛ ነን! በተረፈ እራሳችሁን አዝናኑ እራሳችሁን አዝናኑ ባይሆን ዘመኑን ዋጁ እራሳችሁን ጠብቁ!!!
መልካም እድል 🙏🙏🙏!!!
ለዲጅታል ቤተ መጻሕፍት ተጠቃሚዎች በሙሉ
በቀን 1/6/2017 ዓ/ም በሁሉም ቤተ መጻሕፍት ያሉ የዲጅታል መጠቀሚያ ኮምፒውተሮች በExit Exam ምክንያት ከጠዋት ሽፍት አገልግሎት የማይሰጡ መሆኑን አውቃችሁ ሌሎች አማራጮችን እንድትጠቀሙ እናሳውቃልን።
ቤተ መጻሕፍቱ
"OUR REWARD IS STUDENTS HAPPINESS"
/channel/DBUstudent
/channel/DBUstudent
/channel/DBUstudent
የደ/ብ/ዩ/ተ/ህ ጽ/ቤት
ለግቢያችን የመጀምሪያው የወርቅ መዳልያ ተመዘገበ
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ በሚገኘው የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል ደብረ ብረሃን ዩንቨርስቲ በወርልድ ቴኳንዶ በወንድ 80kg በተማሪ ፋሲል የሽዋስ አሸናፊነት የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት ሆኗል።
ደብረ ብረሃን ዩንቨርስቲ 4ኛ ዓመት የኢኮኖሚክስ ተማሪ የሆነው ፋሲል የሽዋስ 5 ጨዋታዎችን በበቃኝ በማሸነፍ እና በፍጻሜው ከእስላሌ ዩንቨርስቲ ጋር እልህ አስጨራሽ በሆነው ውድድር የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆኗል።
እንኳን ደስ አለህ ተማሪ ፋሲል 👏👏👏
ዲጅታል ላይብረሪ ቅድሚያ ለየካቲት ተመራቂዎች ይሰጥ ተብሏል።
"OUR REWARD IS STUDENTS HAPPINESS "
የደ/ብ/ዩ/ተ/ህ አካዳሚክ ዘርፍ ተጠሪ
#Exit_Exam
የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር በድጋሜ አሳውቋል፡፡
የመውጫ ፈተናው ለአዲስ እና በድጋሜ ለመፈተን ላመለከቱ በሙሉ እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡
/channel/wollouniv
/channel/wollouniv
ሰላም እንዴት ናችሁ ወድ የዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች? ዝግጅት እንዴት እየሄደላችሁ ነው??? ለመውጫ፣ለፋይናል እንዲሁም ለንሮ ፈተናም ጭምር😁😁😁 አይዟችሁ በርቱ!!N.B Remember‼️
EXIT EXAM WE HAVE ONLY SEVEN DAYS LEFT!!
በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ!!!ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች?
ማሳሰቢያ፦ ለየካቲት ተመራቂዎች በሙሉ
- ስለ መውጫ ፈተና (exit exam) በመግቢያችን ውስጥ መወዛገብ አለ(ተራዝሟል አልተራዘመም በሚል ማለት ነው) ይህን አንገብጋቢ ጉዳይ እኛ ባጣራነው መሰረት(ከደ/ብ/ዩ/አ/ም/ፕ ዶክተር ጌትነት እንዲሁም ከየኢ/ከ/ት/ተ/ሀ/የተ/ህ/ፕ ተማሪ ሀየሎም ) ምንም አይነት መራዘም እንደሌለ አሳውቀውናል እናንተም ይህንን አውቃችሁ ከወዲሁ የሚጠበቀውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።መልካም የጥናት ጊዜን ተመኘንላችሁ!!! አዲስ ነገር ሲኖር የምናሳውቅ ይሆናል
"8 ቀን ብቻ ቀረን"😁😁😁
Exit exam we have only eight(8) days left !!!
"OUR REWARD IS STUDENTS HAPPINESS"
የደ/ብ/ዩ/ተ/ህ አካዳሚክ ዘርፍ ተጠሪ
በሴቶችና ህፃናት ለምትደገፉ የየካቲትና የሰኔ ተመራቂዎች በሙሉ መረጃችሁን እንፈልጋለን ይላችኋል ዳይረክቶሬቱ
Читать полностью…ይህ ከሌላ ዩኒቨርሲቲ ዝውውር የተፈቀደላቸውን 196 ተማሪዎችን ብቻ ይመለከታል።👇👇👇 ቀጥታ ጥሪ በቅርብ ቀን እናሳውቃለን ብሏል ሬጅስተራሉ
Читать полностью…