dbustudent | Unsorted

Telegram-канал dbustudent - DBU የተማሪዎች ህብረት!!

2582

የደ/ብ/ዩ የተማሪዎች ህብረት የመረጃ አውታር !!!

Subscribe to a channel

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ያው እንደሚታወቀው DBU 1-0GU ሆኖ
📸 በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘዉ የ2017 የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲዎች የስፖርት ፌስቲቫል በእግር ኳስ ዉድድር ዘርፍ የተደረጉ የመጀመሪያ ዙር የምድብ ጨዋታዎች ዉጤት በዚህ መልኩ የተጠናቀቀ ሲሆን ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች በነገው እለት ማለትም ማክሰኞ በቀን 20/05/2017 ዓ.ም በተለያ የአድስ አበባ ከተማ የመጫወቻ ሜዳዎች ቀጥለው ሲዉሉ  ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ vs ከወሎ ዩኒቨርስቲ ጋር ከጥዋቱ 3:00 ላይ የሚገናኙበት ጨዋታ  ትልቅ ትኩረትን ያገኘ ሲሆን  በዚህ ጨዋታ ላይ ያሸነፈው  ዩኒቨርስቲ  ቀጥታ  ወደ ቀጣዩ  ዙር የሚያልፍ ሲሆን በተቃራኒው የተሸነፈው  ዩኒቨርስቲ በዚሁ ከምድቡ የሚሰናበት ይሆነናል ።
ድል for DBU DBU ዩኒቨርስቲ

          የደ/ብ/ዩ/ተ/ህ ሰፖረትና መዝናኛ ዘርፍ ተጠሪ

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

በድጋሚ አሸንፈናል
ዛሬ በተካሄደው የቴኳንዶ ውድድር በወንዶች ዘርፍ ተማሪ ፋሲል የሺዋስ ለ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ወርቅ አስገኝቷል ።

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ  ዩንቨርስቲ አዘጋጅነት እየተደረገ በሚገኘው ሀገር አቀፍ የስፖርት ፌስቲቫል በቴኳንዶ ውድድር ግቢያችንን ወክሎ የተወዳደረው ተማሪ ፋሲል የሽዋስ 5 ተከታታይ ውድድሮችን በበቃኝ አሽንፎ የመጨረሻ የወርቅ ጨዋታውን ከስዓት 8፡00 ይጫዎታል። መልካም እድል ፋሻ!!! በግር ኳስም ብሆን DBU 1-GU 0 አሸንፈናል !!! ሩጫው ወደ ነገ ተራዝሟል አልተሸነፍንም አንሸነፍምም !!!

ለግቢያችን ተወዳዳሪዎች መልካም እድል እያልን ሌሎች ውጤቶችን እየተከታተልን እናሳውቃለን ።

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

የደ/ብ/ዩ ስፖርት ሉዑካን ቡድን ወደሜዳ እየገባ ነው። መልካም እድል!!!

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

አሸንፈናል🥋🥋
በዛሬው ዕለት በተካሄደው የዩኒቨርሲቲዎች የቴኳንዶ  ውድድር በሴቶች ዘርፍ ተማሪ ሀናን የብር ሜዳሊያ ለደብረ ብርሀን ዩኒቨረሲቲ ማስገኘት ችላለች ።
Congra Hanan

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

በድል በሰላም ተመለሱልን የደብረ ብርሃን ዩንቨርሲቲይ የስፖርት ሉኡካን ቡድን!!! በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት  ከጥር 17-26/2017 ዓ.ም. በሚካሄደው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ስፖርታዊ ውድድር ላይ የሚሳተፈው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ልዑካን ቡድን አባላት በዛሬው ዕለት ከቀኑ 8፡00 ላይ ጉዞውን ጀምሯል መልካም እድል በሉት፡፡በተከታታይ ለአንድ ወር ያህል ሲሰልጥንና ሲመለመል የነበረው የስፖርት ቡድን ዛሬ ለውድድር ጉዞውን ጀምሯል። መልካም እድል በድል እንደሚመለስ ተስፋ እናደርጋለን!!! የደ/ብ/ዩ/ተ/ህ ስፖርትና መዝናኛ ዘርፍ ተጠሪ /channel/DBUstudent

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ሰላም እንዴት ናችሁ? ውድ የዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች!!! ለየካቲት ተመራቂዎች 👉👉👉በደንብ እንዘጋጅ መውጫ ፈተና 10 ቀን ብቻ ቀረው!! Exit exam We have only ten days left "OUR REWARD IS STUDENTS HAPPINESS" የደ/ብ/ዩ/ተ/ህ አካዳሚክ ዘርፍ ተጠሪ

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ነገ በቀን 16/05/2017 አገልግሎት መስጠት አይችልም!!! ለተስፋ ገ/ስላሴ ድጂታል ላይቭረሪ ተጠቃሚዎች

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ሀኪም ግዛው ሆስፒታል ነፃ የጥሪ ማዕከል አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ
====================================
ጥር 14 ቀን 2017 ዓ.ም(አ/ወ/ጤ/ሳ/ካ)፡ በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ስር የሚገኘው ሀኪም ግዛው ሆስፒታል በ8326 የጥሪ ማዕከል ነፃ የህክምና እና የጤና መረጃ አገልግሎቶችን መስጠት መጀመሩን አስታውቋል፡፡

ዶ/ር ክብረት ሀይለመስቀል በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሀኪም ግዛው ሆስፒታል የህክምና ባለሙያና የጥሪ ማዕከሉ አስተባባሪ እንዳሉት ሆስፒታሉ አሁን ላይ በ8326 ነፃ የጥሪ ማዕከል አገልግሎትን በማስጀመር ለህብረተሰቡ የጤና ትምህርትን መስጠት፣ የተለያዩ ጤና ነክ መረጃዎችን ማሰራጨት፣ የህክምና ቀጠሮ ማስያዝና ማስቀየር እና በሆስፒታሉ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ባሉበት ቦታ ሆነው ለማወቅ እንዲችሉ አድርጓል ብለዋል፡፡

አክለውም ታካሚዎች ቀጥታ ወደ 8326 የጥሪ ማዕከል ላይ በመደወል የተለያዩ ጤና ነክ መረጃዎችን በቀላሉ የሚያገኙበት እንዲሁም የሚፈልጉትት ስፔሻሊስት ሀኪም ቀጥታ በማገናኘት ስለጤናቸው መረጃ የሚጠይቁበትና አጥጋቢ ምላሽ የሚያገኙበትን ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል ነው ያሉት፡፡ ሀኪም ግዛው ሆስፒታል እየሰጠ ያለውን የህክምና አገልግሎት የበለጠ ለማህበረሰቡ ተደራሽ እንዲሆን፣ ጥራቱን ተጠብቆ እንዲቀጥል እና የታካሚዎችን አላስፈላጊ ወጪና እንግልት የሚያስቀር አገልግሎት መሆኑን ተናግረዋል፡፡

ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አክሲስ(Healthcare System Impact Syndicate Africa - ACSIS) ከተባለው ግብረሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር የጥሪ ማዕከሉ እንደተቋቋመና አሁን ላይ 2 የጤና ባለሙያዎችና 2 ረዳት ባለሙያዎችን ይዞ ከጠዋቱ 2፡30-11፡30 ሰዓት ብቻ አገልግሎት እየሰጠ እንደሆነ ገልጸው በቀጣይ 24 ሰዓት ሙሉ አገልግሎቱን ማግኘት እንዲችሉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን አስተባባሪው አስታውቀዋል፡፡

ይህን መሰል አገልግሎት በመንግስት ሆስፒታሎች ብዙም ያልተለመደና አዲስ አሰራር በመሆኑ ህብረተሰቡ በአግባቡ እንዲጠቀምበት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ውድ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች በሙሉ በቅድሚያ እንኳን አደረሳችሁ እያልን ዛሬ ቀን 11/05/17 ዓ.ም የቁረስ ሰዐት እስከ 3:30 መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።

የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
/channel/DBUstudent

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ክፍት የስራ ማስታወቂያ
#ሼርር

/channel/ASRAT_WOLDEYES1

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ለሁሉም የአንደኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ የፈተና ፕሮግራማችሁ ይህን ይመስላል ስለዝህ በሰአቱ በመገኘት ፈተናችሁን ውሰዱ ምንም የሚያስፈራ ነገር የለውም ድሮ ታች ክላስ ስትፈተኑ እንደነበረው አድርጋችሁ ውሰዱት እንዳትደናገጡ በርቱ በተረፈ መልካም ፈተና!!!

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

Midterm exam schedule for freshman students👇

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

አስቸኳይ ማስታወቂያ
በሰዐቱ ስትገኙ ማስረጃ መያዛችሁን እንዳትረሱ።

የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ይህ ከላይ የምትመለከቱት ምስል በማህበራዊ ድህረገጾች ላይ እየተሰራጨ የሚገኝ ሀሰተኛ መረጃ መሆኑን አውቃችሁ እራሳችሁን ከእንግልት እንድትጠብቁ እናሳስባለን።

የአቅም ማሻሻያ(Remidial) ተማሪዎች ትክክለኛ የመግቢያ ቀን ሲታወቅ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
+ለበለጠ መረጃ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ትክክለኛውን የፌስ ቡክ ድህረገጽ ተከታተሉ !
https://www.facebook.com/dbu.edu.et

የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ለግቢያችን የመጀምሪያው የወርቅ መዳልያ ተመዘገበ
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ በሚገኘው የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል ደብረ ብረሃን ዩንቨርስቲ በወርልድ ቴኳንዶ በወንድ 80kg በተማሪ ፋሲል የሽዋስ አሸናፊነት የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት ሆኗል።

ደብረ ብረሃን ዩንቨርስቲ 4ኛ ዓመት የኢኮኖሚክስ ተማሪ የሆነው ፋሲል የሽዋስ 5 ጨዋታዎችን በበቃኝ በማሸነፍ እና በፍጻሜው ከእስላሌ ዩንቨርስቲ ጋር እልህ አስጨራሽ በሆነው ውድድር የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆኗል።

እንኳን ደስ አለህ ተማሪ ፋሲል 👏👏👏

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ዲጅታል ላይብረሪ ቅድሚያ ለየካቲት ተመራቂዎች ይሰጥ ተብሏል።


"OUR REWARD IS STUDENTS HAPPINESS "

የደ/ብ/ዩ/ተ/ህ አካዳሚክ ዘርፍ ተጠሪ

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

#Exit_Exam

የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር በድጋሜ አሳውቋል፡፡

የመውጫ ፈተናው ለአዲስ እና በድጋሜ ለመፈተን ላመለከቱ በሙሉ እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡

/channel/wollouniv
/channel/wollouniv

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ሰላም እንዴት ናችሁ ወድ የዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች? ዝግጅት እንዴት እየሄደላችሁ ነው??? ለመውጫ፣ለፋይናል እንዲሁም ለንሮ ፈተናም ጭምር😁😁😁 አይዟችሁ በርቱ!!N.B Remember‼️
EXIT EXAM WE HAVE ONLY SEVEN DAYS LEFT!!

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ!!!ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች?
ማሳሰቢያ፦ ለየካቲት ተመራቂዎች በሙሉ
- ስለ መውጫ ፈተና (exit exam) በመግቢያችን ውስጥ መወዛገብ አለ(ተራዝሟል አልተራዘመም በሚል ማለት ነው) ይህን አንገብጋቢ ጉዳይ እኛ ባጣራነው መሰረት(ከደ/ብ/ዩ/አ/ም/ፕ ዶክተር ጌትነት እንዲሁም ከየኢ/ከ/ት/ተ/ሀ/የተ/ህ/ፕ ተማሪ ሀየሎም ) ምንም አይነት መራዘም እንደሌለ አሳውቀውናል እናንተም ይህንን አውቃችሁ ከወዲሁ የሚጠበቀውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።መልካም የጥናት ጊዜን ተመኘንላችሁ!!! አዲስ ነገር ሲኖር የምናሳውቅ ይሆናል
"8 ቀን ብቻ ቀረን"😁😁😁
 Exit exam we have only eight(8) days left !!!

"OUR REWARD IS STUDENTS HAPPINESS"



       የደ/ብ/ዩ/ተ/ህ አካዳሚክ ዘርፍ ተጠሪ

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

በሴቶችና ህፃናት ለምትደገፉ የየካቲትና የሰኔ ተመራቂዎች በሙሉ መረጃችሁን እንፈልጋለን ይላችኋል ዳይረክቶሬቱ

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ይህ ከሌላ ዩኒቨርሲቲ ዝውውር የተፈቀደላቸውን 196 ተማሪዎችን ብቻ ይመለከታል።👇👇👇 ቀጥታ ጥሪ በቅርብ ቀን እናሳውቃለን ብሏል ሬጅስተራሉ

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች?
ማሳሰቢያ፦ ለየካቲት ተመራቂዎች በሙሉ
- ስለ መውጫ ፈተና (exit exam) ባጣራነው መሰረት ምንም አይነት መራዘም እንደሌለ አውቀናል እናንተም ይህንን አውቃችሁ ከወዲሁ የሚጠበቀውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።መልካም የጥናት ጊዜን ተመኘንላችሁ!!! አዲስ ነገር ሲኖር የምናሳውቅ ይሆናል
"11 ቀን ቀረን"😁😁😁

"OUR REWARD IS STUDENTS HAPPINESS"



የደ/ብ/ዩ/ተ/ህ አካዳሚክ ዘርፍ ተጠሪ

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ኮምፒውተሮች ለመውጫ ፈተና ዝግጁ ሊሆኑ ነው!!!

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

"ያን ጊዜ ኢየሱስ በዮሐንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ"  ማቴ  3፥13 

ለመላው የኢትዮጲያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችናማህበረሠብ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ!!! እያልን በአሉ የፍቅር፣የሰላም የመተሣሠብ ፣የአብሮነትና የአንድነት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
በተረፈ የሁለቱም ግቢ የበዓሉ ተሳታፊ ተማሪዎቻችን በሙሉ በአሉን ለመታደም ስትንቀሳቀሱ ዘመኑን በዋጀ፣ ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ እንድታከብሩ እንመክራለን።በአሉንም ታድማችሁ በተለመደው የዩኒቨርሲቲያችን መግቢያ ሰአት ወደየ ግቢያቸሁ እንድትገቡ እናሳስባለን።አድስ ነገር ሳኖር የምናሳውቅ ይሆናል።
"OUR REWARD IS STUDENTS HAPPINESS"
   
መልካም በዓል!!!
                   
                             የደ/ብ/ዩ/ተ/ህ ጽ/ቤት

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ክፍት የስራ ማስታወቂያ!!! ለሚመለከታችሁ የስራ ፈላጊዎች በሙሉ እነሆ የስራ እድል ተመቻችቶሎታ ይመዝገቡና እድሎን ይሞክሩ አስራት ወልደየስ ጤና ስይንስ ኮሌጅ

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

Midterm Exam timetable for first-year students enrolled in 2017

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

"ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።" ሉቃ 2:11
ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት(ለገና) በዓል በሰላምና በጤና  አደረሳችሁ አደረሰን!!!
በዓሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
       
ውድ ተማሪዎቻችን በዓሉን ስታከብሩ በፍቅርና በመተሳሰብ እንዲሁም እራሳችሁን ከተለያዩ ጎጂ ነገሮች እየጠበቃችሁ እንድታከብሩ እናሳስባለን።


             ❤❤መልካም በዓል!!!❤❤🙏🙏



                    የተማሪዎች ህብረት

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

እንኳን ደስ አላችሁ

በዛሬው ዕለት የጂሲ ሰለብሬሽን (GC celebration ) የምታከብሩ የዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ።

ከምንም በላይ ከፊታችሁ እየተቃረበ ያለውን የመውጫ ፈተና (Exit Exam) በተሻለ ውጤት ለማምጣት ከወዲሁ ሳትዘናጉ እየተዘጋጃችሁ እንድትቆዩ ስንል ቤተሰባዊ ምክራችንን ለማስተላለፍ እንወዳለን።

የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
/channel/DBUstudent

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ውድ ተማሪዎቻችን ከላይ በተጠቀሱት የውድድር ዘርፎች ላይ መወዳደር እችላለው የምትሉ በተጠቀሰዉ ቀን ቢሮ በአካል በመገኘት እየመጣችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት

Читать полностью…
Subscribe to a channel