|በአፍጋኒስታን ነገ ከሰዓት በኋላ የሞት ፍርድ ለተፈረደባቸው 229 ክርስቲያን ሚስዮናውያን ጸልዩ ሊጎዱ ነው ብዙ ሰዎች መጸለይ እንዲችሉ እባክዎን ይህንን መልእክት በተቻለ ፍጥነት ያስተላልፉ። ይህ መልእክት የተላከው በጁዲት ካርሞና ሚስዮናዊው በአፍሪካ ከሚገኘው ከቺዋዋዋ ነው። መላው ፕላኔት በጸሎት አንድ ሆነ። እርስዎ ማስተላለፍ ከቻሉ እባክዎን በአፋጣኝ ጸሎት እኛን ይቀላቀሉ ፣ ምክንያቱም አክራሪ እስላማዊ ቡድኑ በኢራቅ ውስጥ ትልቁን የክርስቲያን ከተማ ኳራጎሽን ሰለተቆጣጠሩት አሁን በመቶዎች የሚቆጠሩ ክርስቲያን ወንዶች ፣ ሴቶች እና ልጆች ሊገደሉ ባሉበት ሰአት የጸሎት ሽፋን እየተጠየቀ ነው። እባክዎን አንድ ደቂቃ ወስደው ጸልዩላቸው። ለሚችሉት ሁሉ መልዕክቱን ያስተላልፉ። ኳራጎሽ ቀድሞውኑ ብዙ ጊዜ ተወስዷል። ፀሎት ጠይቀውናል እባክዎን ለሌሎች ያስተላልፉ።|
Читать полностью…ጥያቄ-መንፈሳዊ ነገሮችን ፈልጋለሁ ማድረግ አቃተኝ ምን ላድርግ?
በወንድም ዳዊት ፋሲል
በቪዲዮ ለመከታተል https://www.youtube.com/watch?v=pnCOE37U2A4
@DawitFassilMinistry
“#እናንተ ክፉ ነገርን አሰባችሁብኝ፤ #እግዚአብሔር ግን ዛሬ እንደ ሆነው #ብዙ ሕዝብ #እንዲድን ለማድረግ #ለመልካም #አሰበው።”
— ዘፍጥረት 50፥20
p 1
. ማለዳ ቀን ከሌት የማገኛው ከጌታ በላይ ሚስጥረኛ ከመንፈስ ቅዱስ የቀረበ የኖረኝ ቀን ወደጅ ጓደኛ የ ይሆናል የበካነ ጊዜ
ጌጌታታ ሆሆይይ
የምፈራው ቦታ
ህሊና ዳዊት
/channel/dcsfellowship
“ስለዚህ ምክንያት #ኃጢአት በአንድ ሰው ወደ ዓለም #ገባ በኃጢአትም ሞት፥ እንደዚሁም ሁሉ ኃጢአትን ስላደረጉ ሞት ለሰው ሁሉ ደረሰ፤”
— ሮሜ 5፥12
“#በአንዱ ሰው #አለመታዘዝ ብዙዎች #ኃጢአተኞች እንደ #ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ #በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ።”
— ሮሜ 5፥19
“እንግዲህ #በእምነት #ከጸደቅን በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እንያዝ፤”
— ሮሜ 5፥1
“ነገር ግን #ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያጸድቅ #ለሚያምን ሰው #እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።”
— ሮሜ 4፥5
ሮሜ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ እንደዚህ ዳዊት ደግሞ እግዚአብሔር #ያለ #ሥራ ጽድቅን ስለሚቆጥርለት ስለ ሰው ብፅዕና ይናገራል እንዲህ ሲል፦
⁷ ዓመፃቸው #የተሰረየላቸው ኃጢአታቸውም #የተከደነላቸው ብፁዓን ናቸው፤
⁸ ጌታ ኃጢአቱን #የማይቆጥርበት ሰው ብፁዕ ነው።
“ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን #እኛን ስለ #ማጽደቅም #የተነሣውን ጌታችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው።”
— ሮሜ 4፥24-25
“እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? #የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?”
— ሮሜ 8፥33
“እኛ በእርሱ ሆነን #የእግዚአብሔር #ጽድቅ እንሆን ዘንድ #ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ #እኛ #ኃጢአት አደረገው።”
— 2ኛ ቆሮ 5፥21
“በዚህም ፈቃድ የኢየሱስ ክርስቶስን ሥጋ አንድ ጊዜ ፈጽሞ በማቅረብ #ተቀድሰናል።”
— ዕብራውያን 10፥10
“#አንድ ጊዜ በማቅረብ #የሚቀደሱትን የዘላለም #ፍጹማን አድርጎአቸዋልና።”
— ዕብራውያን 10፥14
😭 በኢየሱስ ፍቅር መነደፍ 😭
“ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።”
— ሮሜ 5፥8
ቅደሜ በተካሄደ የወንጌል ስርጭት
ወንጌል የተመሰከረላቸው =132
ጌታን #እንደግል አዳኛቸው አርገው የተቀበሉ =#10
ጌታን ለመቀበል ተስፋ ያሳዩ=14
በአጠቃላይ በሶስቱም ቀን
#ወንጌል የተመሰከረላቸው =#427
ጌታን እንደግል አዳኛቸው አርገው የተቀበሉ =#38
ጌታን ለመቀበል ተስፋ ያሳዩ=#47
ብዙ ብዙ ክብር ለጌታ ይሁን:: በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆኖአል 🙏🙏🙏
💿 ወንጌልን እንዴት እንመስክር?
🎧 የ 01:03:13 ሰዓት Mp3
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
ትምህርቱን በ www.agapeglc.com ድህረገጽ ላይ በመግባት ፣ እንዲሁም በSoftcopy የክብር ሕይወት ቤተክርስቲያን ቢሮ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ለበለጠ መረጃ ደግሞ ከታች ያለውን ስልክ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።
Website: WWW.AGAPEGLC.COM
ለበለጠ መረጃ +251 902 77 0000
አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡
☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።
ይቀላቀሉን 👉 @AgapeGLC
በልሳን የሚጸልዩ ሰዎች መንፈሳቸው ሬማን (የጌታን ድምፅ) ለመያዝ በጣም ክፍት እና እጅግ ቅርብ ነው። አንድን ልጅ በመንፈስ መጸለይ ምን ማለት ነው? ብዬ ስጠይቀው “ዓይን ጨፍኖ መጸለይ” አለኝ፡፡ በመንፈስ መመላለስስ ምን ማለት ነው ብዬ ብጠይቀውስ ምን ይል ይሆን? ብዬ አስቤ ፈገግ አልኩ፤ ዓይን ጨፍኖ መሄድ? ዓይን ጨፍኖ መንዳት…? ወይስ ምን ሊሆን ይችላል?
..በመንፈስ መጸለይ ማለት በልሳን መጸለይ ወይም ደግሞ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ሆኖ መጸለይ ማለት ነው፡፡ በልሳን መጸለይ በአእምሮ ከምንጸልየው በላይ እንዴት ውስጠኛውን ሰውነታችንን እንደሚያጠነክር ልነግራችሁ አልችልም! በልሳን አብዝተን መጸለይ አለብን፡፡ በልሳን የሚጸልይ ራሱን ይገነባል፣ ያንጻል (ቻርጅ ያደርጋል)፣ ያነሳሳል፣ ያሳድጋል፣ ያበረታታል ይላል፡፡
1ቆሮ 14:4 (ምናልባት በልሳን የማትናገሩ ከሆነ በዚህ ሰአት በእምነት መቀበል ትችላላችሁ)
ሐዋሪያው ጳውሎስ ከሁላችሁ ይልቅ አብዝቼ በልሳን እናገራለሁ ያለን ለዚህ ነው፡፡
“ከሁላችሁ የበለጠ በልሳን ስለምናገር እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥18
በልሳን የሚጸልዩ ሰዎች መንፈሳቸው ሬማን ለመያዝ በጣም ክፍት እና ቅርብ ነው፤ ልሳን ሰማያዊ ቋንቋ ነው፡፡ በልሳን መናገር ውስጣችሁን ይገነባል፡፡ ለዚህ ነው በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ እንድትጠነክሩ የሚለን፡፡
“በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥”
— ኤፌሶን 3፥16-17
ሎጎስ የሆነው ቃል ውስጣችሁ ካለ በልሳን ስትጸልዩ ሬማ የሆነው የጊዜው ቃል ከመንፈሳችሁ ውስጥ ይወጣል፡፡ ቃሉ ለዚህ ነው ሳናቋርጥ በመንፈስ እንድንጸልይ የነገረን፡፡
“በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤”
— ኤፌሶን 6፥18
join @inchrist_life
@inchrist_life
እኔ በበኩሌ የኔ ነው የምለው ምንም ታሪክ የለኝ…🥰🥰
Share share share share
https://t.me/joinchat/VriY4W6tg1Yg7kqh
berbantefeta?_t=8eXJRsHyXO1&_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@berbantefeta?_t=8eXJRsHyXO1&_r=1
@berbantefeta
ዮሐንስ 17
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ #በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው።
¹⁸ ወደ ዓለም እንደ ላክኸኝ እንዲሁ እኔ ወደ ዓለም ላክኋቸው፤
¹⁹ እነርሱም ደግሞ በእውነት @የተቀደሱ እንዲሆኑ እኔ ራሴን ስለ #እነርሱ እቀድሳለሁ።
@Tedi_AB
“#ለእናንተ #የማስባትን አሳብ #እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ #የሰላም አሳብ ነው እንጂ #የክፉ ነገር አይደለም።”
— ኤርምያስ 29፥11
P 2
Pornography እና masturbation የወንዶች ችግር ብቻ ይመስለኝ ነበር
Filesize 5.8MB
በተሻለ ጥራት ለመስማት ከታች ባሉት የፖድካስት አማራጮች Subscribe ያድርጉ።
Google Podcast | Apple Podcast | Spotify
ለጓደኛዎ ያጋሩ @MelhikPodcast
Pornography እና masturbation የወንዶች ችግር ብቻ ይመስለኝ ነበር
Filesize 5.8MB
በተሻለ ጥራት ለመስማት ከታች ባሉት የፖድካስት አማራጮች Subscribe ያድርጉ።
Google Podcast | Apple Podcast | Spotify
ለጓደኛዎ ያጋሩ @MelhikPodcast
በልሳን ስለ መፀለይ ትምህርት
በጣም ድንቅ መልዕክት ነው
ይህን ከሰማችሁ በኋላ ህይወታችሁ በሙሉ ልሳን እንደሚሆን አምናለሁ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
አገልገይ ካቮድ ይህን ድንቅ ቻናል ተቀለቀሉ
Joni $ ሼር👇👇👇
@Jesus_kingdom
@Jesus_kingdom
🙌 ሲሳይ || የሲሳይ ቡራኬ 🙌
💎 በእግዚአብሔር ሰው ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ❕
“ከቤትህ ሲሳይ ይመገባሉ፤ ከበረከትህም ወንዝ ይጠጣሉ።”
— መዝሙር 36፥8 (አዲሱ መ.ት)
“They feast on the abundance of your house; you give them drink from your river of delights.”
— Psalms 36:8 (NIV)
ይቀላቀሉን👉 @AgapeGLC
የእግዚአብሔርን ፍቅር መረዳት መጽሐፍ ቅኝት በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ!
📚 የእግዚአብሔርን ፍቅር መረዳት
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
መጽሐፉን ለማግኘት ከታች ያሉትን አድራሻዎች እንዲጠቀሙ በትህትና እንገልፃለን።
አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡
📞 +251 902 77 00 00
Share 👉 @AgapeGLC
ሰላም ወንድሞች እና እህቶች እንዴት ናችሁ ከ ነገ እሮብ 24/12/15 ከ 8:00 ሰዓት ጀምሮ ልዩ የአምልኮ እና የትምህርት ጊዜ በ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ስለሚኖረን በጊዜ እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ፀጋ ና ሰላም ይብዛላችሁ ።
Читать полностью…✍️ ሰላም እንዴት ናችሁ
ከትላንት ዕሮብ ጀምሮ እስከ ዛሬ ሐሙስ በተደረገ የወንጌል ስርጭት( out rich) ጌታ ድንቅ ሥራ ሰርቶል
በአጠቃላይ በሁለቱም ቀን
ወንጌል የተመሰከረላቸው= 295
ጌታን እንደ ግል ኣዳኛቸው አርገው የተቀበሉ=28
ጌታን ለመቀበል ተስፋ ያሳዩ = 33
Glory to God 🙏🙏🙏🙏🙏
“እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ ከሁሉ ይልቅ በተቀደሰ ሃይማኖታችሁ #ራሳችሁን #ለማነጽ እየተጋችሁ በመንፈስ ቅዱስም እየጸለያችሁ፥”
— ይሁዳ 1፥20
በልሳን አብዝታችሁ ጸልዩ
✍️ ኃጢአት በተቃውሞ አይቆምም!!
****
📌 ግብረ ሰዶም ኃጢአት ነው? አዎ ኃጢአት ነው!!
✍️ ኃጢአት በተቃውሞ ይቆማል? በፍጹም አይቆምም!!
👉 ሰሞኑን በስፋት እየተለጠፈ ያለ "ግብረሰዶማዊነትን እቃወማለሁ" የሚል ጽሑፍ አለ.....ግብረሰዶማዊነትን መቃወም ክፋት የለውም......ግን ምርጡ መፍትሔ ነው ወይ? ያልን እንደሆን የትኛውም ኃጢአት በተቃውሞ ስለማይቆም ወደ እውነተኛው መፍትሄ ብንዘልቅ ጥሩ ነው!! እርሱም ክርስቶስ!!
ወዳጄ ሆይ፦ በክርስቶስ የተሰራው ስራ ተራ እንዳልሆነ ኃጢአተኛውን ከኃጢአቱ ሊታደገው አቅም እንዳለው ታምናለህ? እንግዲያውስ በአንተ ዘንድ ያለውን የጽድቅ እውነት ንገራቸው......የምስራቹን አውራላቸው......ከገቡበት እርኩሰት ሊያድናቸው የሚፈልግና የሚችል......የሚወዳቸውና የሚራራላቸው ስሙ ኢየሱስ የተባለ አዳኝና ወዳጅ እንዳለ ንገራቸው!!.....ፌስቡክ አካውንትህን በተቃውሞ ከማጥለቅለቅ በላይ መፍትሔ በእጅህ አለ!! አዎ ስበከው!!
✍️ ብዙ ሰው ጋ የሙሴ ድንጋይ እንጂ የኢየሱስ ምህረት እንደሌለ አስተውያለሁ!!
📌 ወዳጄ፦ እንዴት በኃጢአት እስራት ውስጥ ያሉ የኃጢአት እስረኞች ጋ report አደረጉብኝ ብለህ እልህ ትጋባለህ? የያዝከው የፍቅር ወንጌል ለኃጢአተኞች መድኃኒት እንደሆነ ጭራሽ አላወቅክም ወይስ እረሳኸው?
✍️ ተቃወምክ እሺ ከዛስ የሚጠፉ ይመስልሀል?......እሺ ጠፉ ቢባል ያለመድኃኒት ቢጠፉ ትሻለህ? ኢየሱስን ወክለህ እንደራሴ ሆነህ ያለኸው አንተኮ ለመፍትሄ እንጂ ለጥላቻ አይደለም!!
📌 እነሱ በዚህ ልክ እንዲጠፉ የአንተ እውነትን አለመስበክ ወንጌሉን አለመንገር ድርሻ እንዳለው አታውቅም? (እኔንም ጨምሮ)
✍️ እውነት ለመናገር ብዙ ሰው የእግዚአብሔርን የፍቅር ልብ አልተረዳውም!!
📌 እስኪ ልጠይቅህ፦ አንተ እንዲህ ከተጸየፍካቸው ለግብረሰዶማዊያኑ ወንጌልን የሚሰብክላቸው ማነው? ወይስ የዳንክበትና የያዝከው ወንጌል ለግብረሰዶማዊ አይሰራም? ተው እንጂ!!
👉 ኃጢአት ለክርስቶስ በመሞት እንጂ በተቃውሞ አይቆምም!!
📌 ኃጢአት በክርስቶስ እንጂ በባህል ፣ በወግ በስርዓት አይቆምም!!
ግብረሰዶማዊነትን ከግብረሰዶማዊው ለይ!!
✍️ ግብረሰዶማዊነትን እግዚአብሔር በተጸየፈበት ልክ ተጸየፍ!!
📌 ግብረሰዶማዊውን በጌታ በተወደድክበት ፍቅር ልክ ውደድ!!
✍️ እንደ ወንጌል አማኝ ወንጌሉን ማዕከል አድርገህ ጻፍ.....ወንጌሉን ማዕከል አድርገህ ተናገር......ወንጌሉን ማዕከል አድርገህ ኑር!! አዎ አንተ መፍትሔ ነህ!!
ማሳሰቢያ፦ ለሚመለከተው ሁሉ!!
#ሄኖክ_አሸብር
የኢየሱስ ስም መጽሐፍ ዳሰሳ በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ!
📚 የኢየሱስ ስም
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
በእግዚአብሔር እርዳታ ይህ ድንቅ መጽሐፍ ሲዘጋጅ ቆይቶ ሐምሌ 30 ቀን 2015 ዓ.ም በክብር ሕይወት ቤተክርስቲያን በደማቅ ሁኔታ ይመረቃል!
እንዲገኙና የእርሶን ቅጂ እንዲወስዱ ተጋብዘዋል!
አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡
Share 👉🏼 @AgapeGLC
❝በእነርሱም መካከል #የሕይወትን ቃል #እያቀረባችሁ በዓለም እንደ ብርሃን #ትታያላችሁ፥ ስለዚህም በከንቱ እንዳልሮጥሁ በከንቱም እንዳልደከምሁ በክርስቶስ ቀን የምመካበት ይሆንልኛል።❞
—ፊልጵስዩስ 2: 16