“እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፥ በእርሱ በኩል የኃጢአት ስርየት እንዲነገርላችሁ፥ በሙሴም ሕግ ትጸድቁበት ዘንድ ከማይቻላችሁ ሁሉ ያመነ ሁሉ በእርሱ እንዲጸድቅ በእናንተ ዘንድ የታወቀ ይሁን።”
— ሐዋርያት 13፥38-39
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eyosiyas.hayewkal&pli=1
📌#ሕያው_ቃል_በአፕልኬሽን
-------------------------
✍️የተወደዳችሁ ቅዱሳን የአዲስ ኪዳን የሕያው ቃል ትርጉም በአፕልኬሽን ለመጠቀም በሚመች መልኩ በቤተክርስቲያን ወንድሞች ተዘጋጅቶ ተለቋል። ከታች ባለው ሊንክ ወይም play store ውስጥ ገብታችሁ ማግኘት ትችላላችሁ።
✍️የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ።
የወንጌል እውነት ቤተክርስቲያን ጅማ
Gospel Truth Church Jimma
ለ High School ተማሪዎች🚨
መንፈሳዊ ህይወታቹን እና ጊዚያቹን
እንዴት ማስኬድ አለባቹ
🚨ከህይወቴ ምክር🚨
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
Romans 5:17
[17]For if because of one man's trespass (lapse, offense) death reigned through that one, much more surely will those who receive [God's] overflowing grace (unmerited favor) and the free gift of righteousness [putting them into right standing with Himself] reign as kings in life through the one Man Jesus Christ (the Messiah, the Anointed One).
“ወዳጄ ሆይ፥ #ሁለንተናሽ ውብ ነው፥ #ነውርም የለብሽም።”
— መኃልየ. 4፥7
“ዓለም ሳይፈጠር፥ #በፊቱ ቅዱሳንና #ነውር #የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።”
— ኤፌሶን 1፥4
ዋው 😍😍😍ዋው 😍😍😍ዋው
@Tedi_AB
“ስለዚህም እግዚአብሔር፥ የተስፋውን ቃል ለሚወርሱ ፈቃዱ እንደ ማይለወጥ አብልጦ ሊያሳያቸው ስለ ፈቀደ፥ እግዚአብሔር ሊዋሽ በማይቻል በሁለት በማይለወጥ ነገር፥ በፊታችን ያለውን ተስፋ ለመያዝ ለሸሸን #ለእኛ ብርቱ መጽናናት ይሆንልን ዘንድ፥ በመሓላ በመካከል ገባ፤”
— ዕብራውያን 6፥17-18
“በዚያም ኢየሱስ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት የሆነው፥ #ስለ እኛ ቀዳሚ ሆኖ ገባ።”
— ዕብራውያን 6፥20
@Tedi_AB
@Tedi_AB
. የግድ ታስፈልገኛለህ
😍😍🙈🙈🙈ወይኔ🙈🙈🙈ድንቅ መዝሙር😍😍
ይድነቃቸው ተካ - Live
▷@yedestaye_elilta◁
▷@yedestaye_elilta◁
△Join Us△
"1, 2, 3... በልሳን መናገር …‼️#YARED_TILAHUN /Evangelist/ Nikodimos Show - Tigist Ejigu
http://sharevideo1.com/v/a3d6X0lEY0l5WnM=?t=ytb&f=sy
🔥Trending video shared via VidMate🔥
🎉Best downloader for video and image on YouTube, WhatsApp status, Facebook, Instagram...
🎉Platform for FREE latest movies🎥🎥
👇Download VidMate Now!👇
https://www.vidmateapp.com/?subpub=sharing
(#Statement_of_faith)
----------------------------
✍️በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን አባላት በሙሉ የሚከተለውን ዘላለማዊ የክርስትና እውነት ያምናሉ፤ ይጠብቃሉ፤ ያስጠብቃሉ!
1) እግዚአብሔር
---------------
✍️በዘላለም ውስጥ በራሱ በነበረ፤ በሦስት እኩል የሆኑ መለኮታዊ አካላት፤ በአብ፤ በወልድ፤ በመንፈስ ቅዱስ (ሥላሴ)፤በመለኮታዊ ባህርያት ፍጹማዊ አንድነት አንድ አምላክ ብቻ በሆነ፤ የፍጥረቱ ሁሉ ፈጣሪ፤ መጋቢና፤ አዳኝ፣ እርሱ ብቻውን በሚመለክ እናምናለን ፡፡
2) ኢየሱስ ክርስቶስ
-----------------
✍️ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ወልድ(የእግዚአብሔር ልጅ) ነው፤ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በድንግልና እንደተጸነሰና፡ በሥጋና ደም እንደተካፈለ፤ በድንግልና እንደተወለደ፤ ኃጢአት ፈጽሞ የሌለበት ፍጹም ሰው እንደሆነ፤ በሰውነቱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በእርሱ እንዳለና ፍጹም አምላክ እንደሆነ፤ በመጽሐፍትም በትንቢት ሁሉ እንደተነገረ ለሰው ልጆች ቤዛ ሕይወቱን አሳልፎ እንደሰጠ፤ እንደተሰቀለ፤ ፈጽሞ እንደሞተ፤ እንደተቀበረና፤ በሥጋ ትንሣኤም ፈጽሞ እንደተነሳ፤ ፍጹም የሆነው እና የተጠናቀቀው መስዋእቱ የዘላለም ስርየትን እንዳሰጠን፤ የኃጢአታችንን ዋጋ በሙሉ እንደከፈለና ከፍርድ ነጻ እንዳወጣን፤ በእግዚአብሔር ቀኝ በክብር እንደተቀመጠና ፤በሙታንና በሕያዋን ላይ ለመፍረድ ዳግመኛ ተመልሶ እንደሚመጣ እናምናለን፡፡
3) መንፈስ ቅዱስ
---------------
✍️ፍጹም አምላክ፤ የሥላሴ አንዱ አካል የሆነ፤ ዝርው ያልሆነና ሁሉም መለኮታዊ ባህርያት ያሉት መንፈሳዊ አካል እንደሆነ፤ ዳግመኛ በተወለዱ አማኞች ውስጥ ለመኖር እንደወረደና፤ አማኞችን ወደ እውነት ሁሉ እንደሚመራ፤ እንደሚቀድሳቸውና፤ እንደሚያጸናቸው፤ የጸጋ ስጦታዎችን ለቤተ ክርስቲያን መታነጽ እንደሚሰጥ፤ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ለደህንነታችን የተሰጠንን የእግዚአብሔር አብን ጸጋ በአማኞች ሕይወት የሚፈጽመው እርሱ እንደሆነ እናምናለን፡፡
4) መጽሐፍ ቅዱስ
---------------
✍️ 39 የብሉይ ኪዳንን መጻሕፍትና፤ 27 የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት እግዚአብሔር ለሰው ዘሮች በሙሉ የሰጠው የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት፤ የተጠቃለለ ቅዱስ መጽሐፍ እንደሆነና፤ በዘመናት ሁሉ ስህተት አልባና እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል እንደሆነ፤ በሕይወታችንና በእምነታችን ጉዳዮች ሁሉ ላይ ብያኔን እና መመርያን ለመስጠት ፍጹማዊ ሥልጣን እንዳለው እናምናለን፡፡
5) ደህንነት
----------
✍️ኃጢአታቸውን በመናዘዝ፤ ኢየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኛቸውና ጌታቸው አድርገው ለሚቀበሉ የሰው ዘሮች በሙሉ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ደምና የቤዛነት ሥራ በማመን ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ነጻ ሥጦታ እንደሆነና ሰው በመልካም ሥራው ፈጽሞ ሊድን እንደማይችል እናምናለን፡፡እንዲሁም ደህንነት ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ የመስቀል ሥራ ብቻ የሚገኝ በመሆኑ ዳግም የተወለደው ሰው የዘላለም ሕይወትን ዋስትና እንዳገኘ እናምናለን፡፡
6) ቤተ ክርስቲያን
--------------
✍️ እውነተኛና፤ ዳግመኛ የተወለዱ አማኞች ሁሉ ሕብረት እንደሆነች ፤ ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ባላት የኪዳን ውል የምትሰበሰብ ፤ ክርስቶስ ብቻ ራስ የሆነባትና በመንፈስ ቅዱስ የተመሠረተችና የምትታነጽ፤ አንዲት አለማቀፋዊት አካል እንደሆነች እናምናለን፡፡
7) ፍጻሜ ዘመን፤ ፍፃሜ ዓለም
-------------------------
✍️ በፍጻሜ ዘመነ ጸጋ ኢየሱስ ክርስቶስ በግልጽ እንደሚመጣ እና ቤተ ክርስቲያንን ወደራሱ እንደሚወስዳት፤ ቤተ ክርስቲያን እንደምትነጠቅ፤ የ1000 ዓመት መንግሥቱን እንደሚመሠርት፤ በፍጻሜ ዓለምም በሙታን ሁሉ ላይ እንደሚፈርድባቸውና፤ አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር እንደተስፋ ቃሉ እንደሚመጣ እናምናለን፡፡
📌2 ቆሮንቶስ 13፡14
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።
....
አማኑኤል Zelalem Lukas New Clip
2023/2016(Zola)
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
👇
/channel/+S2wsmZMSQp3vcGxp
/channel/+S2wsmZMSQp3vcGxp
. የኔ ወዳጅ | አውታሩ ከበደ
🕑-7:07Min◦💾-6.5MB
▷ @yedestaye_elilta ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
. ይቅርታዬ
ህሊና ዳዊት | Live
🕑-10:54Min💾-10.1MB
▷ @yedestaye_elilta ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
Let's chat on TikTok. Join me and have fun sharing videos. https://vm.tiktok.com/ZM6dmPev1/
Читать полностью…Barnabas Aklile Nefse Hoy @ Kingdom Sound Worship Night. Original song by Kalkidan(Lily) Tilahun
Читать полностью…👆👆👆ድንቅ መልዕክት👆
ምንም ብትደክሙ ቤተ ክርስቲያን ኑ!
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።”
— ማቴዎስ 11፥28
በዳዊት ፋሲል Dawit Fassil
Share share share share
@berbantefeta
https://t.me/joinchat/VriY4W6tg1Yg7kqh
09 መልህቄ Melihke Samuel Tesfamichael Melihke Album New Amharic song Official Lyrics Video 2022
👇 👇
⏩@Nahomephremm⏪
⏩@Nahomephremm⏪
▲join us▲
“በቆሮንቶስ ላለች ለእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን፥ በክርስቶስ ኢየሱስ ለተቀደሱት፥ የእነርሱና የእኛ ጌታ የሆነውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም #በየስፍራው ከሚጠሩት #ሁሉ ጋር ቅዱሳን ለመሆን ለተጠሩት፤”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥2
@Tedi_AB
@Tedi_AB
ሁሉ ይደርሳል ካንተ ኋላ
ዋና ነገሬ ነህ፡ ውዱ ነገሬ ነህ ኢየሱስ🙏
…መኖሬን የወደድኩት አንተ ጋ😭
#መልካም_ምሽት
Share share share share
@berbantefeta
https://t.me/joinchat/VriY4W6tg1Yg7kqh
📔ርዕስ፦ የሕግና ነቢያት ፍጻሜ
👤ጸሐፊ፦ደረጄ አድማሴ( @Gloriousstone)
📑የገጽ ብዛት፦ 40 💾መጠን፦0.8MB
@AmharicSpritualBooks