አስተያየትና እርማት ካላችሁ 👇 @Abu_Hibetillah_bot ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:– «የደስታ ሰዎች ብሎ ማለት እነዛ የተውሒድ ሰዎች ናቸው።» (مجموع فتاوى 18/56) ይሄ ቻናል በደሴና በአካባቢዎቿ የሚደረገውን የሰለፊያ ኡለሞች ሙሐደራ እና ደርስ የሚለቀቅበት ቻናል ነው ። https://telegram.me/DeawetuAsselefiyaBeDessie