debregenet | Unsorted

Telegram-канал debregenet - የባ/ዳር ደ/ገነት አቡነ ሐራ ድንግል ሐመረ ኖህ ሰንበት ት/ቤት

752

ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ! ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ!!! ኑ በእግዚአብሄር ኑ በድንግል ደስ ይበለን!!!

Subscribe to a channel

የባ/ዳር ደ/ገነት አቡነ ሐራ ድንግል ሐመረ ኖህ ሰንበት ት/ቤት

እኔ ከቅድስት ቤት ክርስቲየን  ጎን እና ከአቶቸ  ጎን አቆማለዉ።
አተስ ????
አንቺስ ????

Читать полностью…

የባ/ዳር ደ/ገነት አቡነ ሐራ ድንግል ሐመረ ኖህ ሰንበት ት/ቤት

Watch "EOTC TV LIVE | ቀጥታ ሥርጭት የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ" on YouTube
https://youtu.be/LxirlZMgPng

Читать полностью…

የባ/ዳር ደ/ገነት አቡነ ሐራ ድንግል ሐመረ ኖህ ሰንበት ት/ቤት

​​​​​​🚌 ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ለህዝበ ክርስቲያን በሙሉ 🚌

እንሆ የደብረ ገነት አቡነ ሐራ ድንግል ቤተክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት እሑድ ታኅሣሥ 9 ፤ 2015 ዓ.ም ወደ ጻድቁ አቡነሐራ ድንግል እና ቅዱስ ሚናስ ገዳም መንፈሳዊ ጉዞ አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል።
✟ እርስዎም በዕለቱ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ በእግዚአብሔር ስም ጋብዘንዎታል።

👉 የጉዞው መነሻ ቀን
    ታኅሣሥ 9 ፤ 2015
👉 የጉዞ መነሻ ቦታ
    በደ/ሰ በዓለ እግዚአብሄር ቤተክርስቲያን
👉 የመነሻ ሰዓት፦ ከንጋቱ 11:30
👉 የጉዞ መመለሻ ቀን
    በዕለቱ
👉 የደርሶ መልስ ትኬት ዋጋ
    200 ብር ብቻ
ትኬቱን
በደብረ ገነት አቡነ ሐራ ድንግል ሰንበት ት/ቤት
በደ/ሰ በዓለ እግዚአብሔር  ሰንበት ት/ቤት ነዋያተ ቅዱሳት መሸጫ ሱቅ
በምስራቀ ፀሀይ ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት ነዋያተ ቅዱሳት መሸጫ ሱቅ
ታየ ሞላ ስቴሽነሪ

  👤 ለበለጠ መረጃ
       0937394994
       0905276214
       0900114821

አዘጋጅ
የደብረ ገነት አቡነሐራ ድንግል ቤተክርስቲያን ሰ/ት/ቤት

ግሩማን መላዕክት ሱራፌል ወኪሩቤል
ለአክናፍዮሙ ነበልባል
ወረዱ ዩም ይትቀበሉ ከበ ብሂል
አማን ሐራ ድንግል🙏🙏🙏

እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ሐራ ድንግል አመታዊ የንግስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ💚💛❤

Читать полностью…

የባ/ዳር ደ/ገነት አቡነ ሐራ ድንግል ሐመረ ኖህ ሰንበት ት/ቤት

#የበገና ተማሪወች ምረቃ
እነሆ የደብረ ገነት አቡነሐራ ድንግል ቤተክርስትያን ሰ/ት/ቤት ለአንድ አመት በአምስት ዙር ሲያስተምራቸዉ የቆዩትን በገና ደርዳሪወች የፊታችን እሁድ 15/01/2015 የሚያስመርቅ ስለሆነ እርስዎም በእለቱ በመገኘት የመርሀ ግብሩ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል።💛

Читать полностью…

የባ/ዳር ደ/ገነት አቡነ ሐራ ድንግል ሐመረ ኖህ ሰንበት ት/ቤት

እኔ ከቅድስት ቤት ክርስቲየን ጎን እና ከአቶቸ ጎን አቆማለዉ።

Читать полностью…

የባ/ዳር ደ/ገነት አቡነ ሐራ ድንግል ሐመረ ኖህ ሰንበት ት/ቤት

​​✝ ታላቅ መንፈሳዊ የሥነ-ጽሑፍ ምሽት
👉ለህዝበ ክርስቲያን በሙሉ

እንሆ የደ/ሰ/በዓለ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት ኪነጥበብ ክፍል ሲያሰለጥናቸው የነበሩ ተማሪዎች ምርቃት ምክንያት በማድረግ የፊታችን ቅዳሜ ጥር 6/2015 ልዩ የስነጽሑፍ ምሽት አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል ።

👉በእለቱም
➤ መዝሙራዊ ተውኔት
➤ መነባንቦች
➤ገና እና ጥምቀትን የሚዳስሱ
መርሐግብሮች
➤ ጭውውት
➤ ዝማሬ ፤ እንዲሁም ሌሎች ለነፍስ ስንቅ የሚሆኑ ልዩ ልዩ መርሐግብሮች "በኪነጥበብ ተመራቂያን" ይቀርባሉ።

👉 እርስዎም በጉባዔው ላይ እንዲሳተፉ በልዑል እግዚአብሔር ስም ጠርተነዎታል።

🗓 ቀን፦ ጥር 6/2015
🕤 ሰዓት፦ ከቀኑ 9:00
🔶 ቦታ፦ በደ/ሰ/በዓለ እግዚአብሔር ሰ/ት/ቤት አዳራሽ

አዘጋጅ ፡ የደ/ሰ/በዓለ እግዚአብሔር ሰ/ት/ቤት ኪነጥበብ ክፍል

✅ በሰ/ት/ቤቱ የተከፈቱ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ተቀላቅለው ይከታተሉ ፤ ለሌሎች ኦርቶዶክሳውያንም ይላኩ...

Instagram + Facebook + Telegram
👉 YouTube - www.youtube.com/c/DebreSelamBealeEgziabhier

Читать полностью…

የባ/ዳር ደ/ገነት አቡነ ሐራ ድንግል ሐመረ ኖህ ሰንበት ት/ቤት

​​​​​​🚌 ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ለህዝበ ክርስቲያን በሙሉ 🚌

እንሆ የደብረ ገነት አቡነ ሐራ ድንግል ቤተክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት እሑድ ታኅሣሥ 9 ፤ 2015 ዓ.ም ወደ ጻድቁ አቡነሐራ ድንግል እና ቅዱስ ሚናስ ገዳም መንፈሳዊ ጉዞ አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል።
✟ እርስዎም በዕለቱ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ በእግዚአብሔር ስም ጋብዘንዎታል።

👉 የጉዞው መነሻ ቀን
    ታኅሣሥ 9 ፤ 2015
👉 የጉዞ መነሻ ቦታ
    በደ/ሰ በዓለ እግዚአብሄር ቤተክርስቲያን
👉 የመነሻ ሰዓት፦ ከንጋቱ 11:30
👉 የጉዞ መመለሻ ቀን
    በዕለቱ
👉 የደርሶ መልስ ትኬት ዋጋ
    200 ብር ብቻ
ትኬቱን
በደብረ ገነት አቡነ ሐራ ድንግል ሰንበት ት/ቤት
በደ/ሰ በዓለ እግዚአብሔር  ሰንበት ት/ቤት ነዋያተ ቅዱሳት መሸጫ ሱቅ
በምስራቀ ፀሀይ ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት ነዋያተ ቅዱሳት መሸጫ ሱቅ
ታየ ሞላ ስቴሽነሪ

  👤 ለበለጠ መረጃ
       0937394994
       0905276214
       0900114821

አዘጋጅ
የደብረ ገነት አቡነሐራ ድንግል ቤተክርስቲያን ሰ/ት/ቤት

Читать полностью…

የባ/ዳር ደ/ገነት አቡነ ሐራ ድንግል ሐመረ ኖህ ሰንበት ት/ቤት

ቴዎፍሎስ የትምህርት ልማት አክሲዮን ማኅበር
(Tewoflos Educational Development Share Company)

የአክሲዮን ሽያጭ ማስታዎቂያ

✝ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ወፓትርያርክ መታሰቢያ ትምህርት ቤት ለማቋቋም የአክሲዮን ሽያጭ ላይ እንገኛለን፡፡ በመሆኑም ያሉን ውሥን የአክስዮን ሽያጭ በመሆኑ ፈጥነው በመግዛት የአክስዮን ባለቤትነት ተጠቃሚ ይሁኑ፡:

👉የሚሰራባቸው ዘርፎች
✅የህፃናት ማቆያ ማዕከል ማቋቋም፤
✅የቅድመ-መደበኛ ት/ቤት ማቋቋም፤
✅መደበኛ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ማቋቋም፤
✅መደበኛ የ2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ማቋቋም፤
✅መደበኛ ባልሆነ የአጭር ጊዜ የቴክኒክ ትምህርትና ስልጠና አገልግሎት መስጠት፤
✅የመደበኛ ከፍተኛ ትምህርት ማቋቋም፤ በርቀት መርሐ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት መስጠት፤ ናቸው

የአክሲዮን ዋጋንና የዕጣ በተመለከተ

👉የአንድ ዕጣ ዋጋ = ብር 1000 (አንድ ሽህ ብር) ዝቅተኛ የአክሲዮን መጠን = 10 ወይም ብር 10,000.00 ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን = 50 ወይም ብር 50,000.00

በተጨማሪም አንድ አባል መግዛት የሚችለው
👉 10 እጣ በ10,000 ብር የስራ ማስኬጀ 1000 ብር
👉 20 እጣ በ20,000 ብር የስራ ማስኬጀ 2000 ብር
👉30 እጣ በ30,000 ብር የስራ ማስኬጀ 3000 ብር
👉40 እጣ በ40,000 ብር የስራ ማስኬጀ 4000 ብር
👉50 እጣ በ50,000 ብር የስራ ማስኬጀ 5000 ብር

✅የገዙትን አክሲዮን 10 በመቶ የስራ ማስኬጃ ክፍያ  እና ሙሉውን በአንድ ጊዜ ወይም 50 በመቶ ቅዲሚያ መክፈል እና ቀሪውን ክፍያ በ3 ወር ውስጥ ተከፍሎ የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡

የባንክ ሒሳብ ቁጥሮች

ዳሽን ባንክ
5185008805011
5185008805021
አማራ ባንክ
9900002528375 ዝግ ሂሳብ አጭር ቁጥር 8375
9900002528391 ስራ ማስኬጃ  8391

አድራሻ ኖክ ማደያ ፊት ለፊት ካለው ህንፃ አንደኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ 0918371367
                      0918763432
                       0918011026
                       0918781572
                       0918498549

Читать полностью…

የባ/ዳር ደ/ገነት አቡነ ሐራ ድንግል ሐመረ ኖህ ሰንበት ት/ቤት

Watch "🔴 LIVE ቀጥታ ስርጭት ከደብረ ጽጌ ቅድስት ቁስቋም ቤተክርስቲያን" on YouTube
https://youtu.be/A4DEf2Lo1Bc

Читать полностью…

የባ/ዳር ደ/ገነት አቡነ ሐራ ድንግል ሐመረ ኖህ ሰንበት ት/ቤት

#የበገና ተማሪወች ምረቃ
እነሆ የደብረ ገነት አቡነሐራ ድንግል ቤተክርስትያን ሰ/ት/ቤት ለአንድ አመት በአምስት ዙር ሲያስተምራቸዉ የቆዩትን በገና ደርዳሪወች የፊታችን እሁድ 15/01/2015 የሚያስመርቅ ስለሆነ እርስዎም በእለቱ በመገኘት የመርሀ ግብሩ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል።💛

Читать полностью…

የባ/ዳር ደ/ገነት አቡነ ሐራ ድንግል ሐመረ ኖህ ሰንበት ት/ቤት

https://youtu.be/dOa5T2ZMniE

Читать полностью…
Subscribe to a channel