denul_haq | Unsorted

Telegram-канал denul_haq - الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

122

قُلْ هَٰذِهِ سَبِيلِي أَدْعُو إِلَى اللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي ۖ وَسُبْحَانَ اللَّهِ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ

Subscribe to a channel

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

ዉብ ቲላዋ ተጋበዙልኝ

➧መልካም ለይል!

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

⛔️"አስደንጋጭ የፈትዋ ጥያቄ "

▥~አንድ ሰው በሴቶችና በሀራም  እይታ ምክንያት ለነፍሱ/ ፈርቶ አሏህ አይኑን እንዳጠፋለት ቢለምን ወይም ዱአ ቢያደርግ እንደት ይታያል?

🎙فضيلة الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله
🌐t.me/YesunaUlemawoch

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

"لا تفقد الأمل"
🖇ተስፋ አትቁረጥ🖇
الكلام يريح القلب
ልብ የሚያረጋጋ ንግግር።
🎙فضيلة الشيخ محمد رمزان الهاجري حفظه الله
🌐 t.me/YesunaUlemawoch

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

ለ ኦንላይን ቁርኣን አስተማሪዎች
~
በኦንላይን ቁርኣንና መሰረታዊ የዲን ትምህርት የምታስተምሩ ወገኖች በተቻለ መጠን አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሁሉ አድርጉ።
1- የተጋነነ ክፍያ አታስከፍሉ። በልክ አድርጉት። ደግሞም ውጭ ያለ ሁሉ ይደላዋል ማለት አይደለም። ለምሳሌ ረጅም ጊዜ ስራ የሚያቋርጡ ይኖራሉ። ስለዚህ ከአቅም በላይ ካልሆነባችሁ በስተቀር የማይችሉትን ተባበሩ።
2- በስርአት አስተምሩ። የሚሰጠው ትምህርት ተማሪዎቹን በሚለውጥ መልኩ ይቅረብ። ለውጥ ከሌለ ምክንያቱን ለይታችሁ አስተካክሉ። ሰዎች በማይለወጡበት መልኩ እየሰራችሁ አጉል አትልፉ። ሌሎችንም በከንቱ አታልፉ።
3- ክፍተት አታብዙ። ቀሪ ሲገጥማችሁ አካክሱ። አማናችሁን በአግባቡ ተወጡ።
4- ተማሪዎች ሲበዙ አጋዥ አስተማሪዎችን እንደምትይዙ ይታወቃል። በተቻለ መጠን ለወንዶች ወንድ፣ ለሴቶች ደግሞ ሴት አስተማሪ መድቡ። ይህንን ማድረግ እየቻላችሁ ፈፅሞ ለሴቶች ተማሪዎች ወንድ አስተማሪ አትመድቡ። ሴት አስተማሪ ካልተገኘም ወንዶችን በችሎታ ብቻ አትምረጡ። አላህን የሚፈሩ፣ ጥሩ ስነ ምግባር ያላቸውን ያዙ። ይህም ተደርጎ ራሱ ችግር እንዳይኖር የምትከታተሉበት መንገድ ዘርጉ። ጥሩ ያልሆኑ ነገሮች በተደጋጋሚ እየተሰሙ ነው። ለጥፋት ሰበብ እንዳትሆኑ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
/channel/IbnuMunewor

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

የብስራት ዜና ለሱና እህቶች እንድሁም ወንድሞች ይዘን መጥተናል👇👇👇

ሁዘይፈቱል የማን  የቁርአን እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የዲን ትምህርቶችን በቋሚነት ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ ወደናንተ መጥቷል።

🔶በመድረሳው የሚሰጡት ትምህርቶች

☑️ ቃዒደቱ ኑራንያ
☑️ቁርአን በነዞር( በእይታ)
☑️ቁርአን በሂፍዝ
☑️ የተጅዊድ ኪታቦች
☑️አጫጭር የዓቂዳህ ፣የፊቅህ እና የመንሃጅ ኪታቦች (ኡሱሉ ሰላሰህ ፣ ቀዋዒዱል አርበዓ ፣ ሹሩጡ ሶላት ፣ ነዋቂዱል ኢስላም ፣ አቂደቱል ዋሲጢያ ፣ ኩን ሰለፍያ ወ.ዘ.ተ )
🔸ኪታቦቹ የሚሰጡት በቅደም ተከተል በክፍለ ጊዜ ነው።
🔶 ትምህርቱ የሚሰጠው በዙም (ZOOM) እና በ Voice chat ሲሆን በጧት እና በማታ ክፍለ ጊዜ የሚሰጥ ሲሆን ተማሪዎች አንዱን ጊዜ መርጠው ዘወትር ከሰኞ እስከ እሁድ ጁሙዓ ብቻ ሲቀር በቋሚነት የሚማሩ ይሆናል ።

              #ሲመዘገቡ
🖊  ሙሉ ስም ..........
🖊ፆታ ...........
🖊የቂርአት አይነት .......
🖊ያሉበትን ሀገር .......... መጥቀስን አይዘንጉ
 
ለመመዝገብ ከታች ባሉት ሊንኮች ይጠቀሙ

@umu_AbdulIah1

@Abu_Huzeyfah5

@Alehamdulilla

@umu_Anes_Aselefly

          ማሳሰቢያ🔼
🔼ወረሃዊ ክፍያ መኖሩን ልንገልፅላችሁ እንወዳለን በወር 50 ድርሀም ለአንድ ዴርስ

🔶 ቂርአቱ የሚከታተሉት ተማሪዎች ትምህርታቸው ሲጨርሱ የመመዘኛ ፈተና ከተሰጠ በኋላ አመርቂ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን።

🔶 ተማሪዎችን ስንቀበል ለደረሱበት የቁርአን ሱራ ብቁ መሆናቸውን እና አለመሆኖቸውን ለመለየት ፈተና እንሰጣለን።

/channel/+p4o1-HKjQuJhZGU0

/channel/+p4o1-HKjQuJhZGU0

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

انتبه! الأمر في غاية الخطورة ..

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
/channel/Menhaje_Aselefiy

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

https://youtu.be/A31k7NCac_4

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

هل يشرع التكبير في العشر من ذي الحجة ؟

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

➡️ አዲስ ወቅታዊ ሙሓደራህ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

✍️በዘራችን መተራረድ ይቁም ‼️

▪በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች !

👉 የሰው ሂወት ደረጃ !!

👉 አንድን ሙስሊም መግደል ቅጣቱ !!

👉 የወለጋው አሰቃቂው የሙስሊሞች የጅምላ ጭፍጨፋ
!!

🎙 በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➧/channel/abuUseyminabdurehman/7396

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

የጦለሃ ብን ዑበይዲላህ ሰፋ ካላ የህይወት ታሪክ

🔈 by abu shuayb

ሌላ ተጓዳኝ ትምህርት ለማግኘት ወደ ቸናላችን ጆይን ይበሉ

👇👇👇👇

/channel/abushuayb1
/channel/abushuayb1

👆👆👆👆👆

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

🔻ለድኔ ዘብ እቆማለሁ የሚል ሁሉ
ዒልሙን ይማር ወደ እውቀት ማዕድ ይግባ!

♻️አሁን ላይ እንደሚታየው በየሚዲያው ኻሰተን ደግሞ Tik tok ላይ ሩሱል ተሰደቡ ድነል ኢስላምን አንቋሸሹብኝ ብለው የኔ ቢጤ አላዋቂወች ከሀዲያኖችጋ ክርክር ይጀምራሉ ስለ ኢስላምም ይሁን ስለ ነብያችን ጥያቄ በተጠየቁ ጊዜ አንድ ማስረጃ እንኳ መስጠት አይችሉም‼️
ይሄን ማየት ለኔ ህመም ነው ቢያንስ ካላወቁ በስሜት ገብተው የበለጠ ድናችንን ከሚያሰድቡ አርፈው ቢቀመጡስ??

✅ደዕዋ ሒክማን ይጠይቃል
✅በስሜት ደዕዋ የለም
✅ሰወችንም መሳብ አይቻልም!

ስለዚህ ያ አዩሀል ና"ስ እውነት የድናችን መደፈር ካመመን እውቀት ላይ እንበርታ!
/channel/Menhaje_Aselefiy

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

⛔️ምድር ላይ ከመሀይምነት በላይ ትልቅ በሽታ የለም‼️

🔸ይህን በሽታ ከራሳችን ላይ ለማስወገድ በኢኽላስ መልፋት ይጠቅብናል ካልሆነ ግን በጅህልና ጨለማ ዘላለም እንዳክራለን!

🔹ጊዜያዊ እውቀት ፈላጊ ሳይሆን እውነተኛ እውቀት ፈላጊዎች በመሆን የፈጣሪን ውዴታ እንሸምት!

⚠️ያዝ ለቅቅ ሳይሆን ፅናት እንላበስ!

🔻የሰዎች ስህተት ላይ ተመርኩዘን አቃቂር ከማውጣት እራሳችንን እንፈትሽ
የተገኘውን ሁሉ ፖስት ማድረግ ማወቅ መስሎን እንዳንሸወድ እውቀት ማለት በመአበል የታጨቀ ባህር ነው።

✅ተግባር ካልተላበሰው ይዞን ጥርግ።
✅ኢኽላስ ከሌለው ይዞን ስምጥ።

🔴ስለዚህ እስከ አሁን ስለ ኢስላም፣ ስለ ሱና፣ ስለ መንሀጀ_ሰለፍ ምን አወቅኩኝ ብለን እራሳችንን እንፈትሽ ትክክለኛ እወቀት ካለን ያዘነበለውጋ አንውረገረግም የጎተተን ሁሉ አይስበንም በቃ የማይበጠስ ገመድ ትይዛላቹህ።

♻️ስለዚህ ንቁ ወገን

🔹የትናንትናው ልጅ አሁን ምርግ ያለደ ደደብ ነው ነዋቂድ እንኳ ያልቀራ ለነገሩ በሶላት ያላመነ ከነዋቂድ ምን ያደርሰዋል።
/channel/Menhaje_Aselefiy

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

በየ"እለቱ እንደዚህ እጥር እጥር ያሉ ጣፋጭ የሰለፎችን ንግግር አው ሀዲሶች ያስተላልፋል ወንድማችን ጆይን እያላቹህ ተጠቃሚ ሁኑ‼️

የወንድማችን አቡ ሹዓይብ የቴሌግራም ቻናል⬇️⬇️

/channel/abushuayb1
/channel/abushuayb1

🔻ዩቲዩብም ላይ የተለያዩ የአቂዳ ትምህርቶችና የተጅዊድ ትምህርቶች ያስተምራል ደስ ሚሉት አጫጭር ናቸው ለሽምደዳ ራሱ ምቹ ናቸውና ይህን ወንድም ተጠቀሙበት እላለው!
⬇️⬇️
https://www.youtube.com/watch?v=wQ0AcvMEhdQ&t=540s?sub-confirmation=1

⚠️ስህተት ሲኖርም አርሙት አበረታቱት!

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

📣 ታላቅ የዳዕዋ ድግስ 📢
💎
💎💎በደሴ ከተማ ሰለፍዮች የተዘጋጀ

💠💠💠 በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ፕሮግራም መሪነት

በሱና መስጂድ በደሴ የግንባታ ስራ ውይይት የቴሌግራም ግሩፕ የሚቀርብ

ለተከታታዮቻችን በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ ያለን

ነገ ሀሙስ ማለትም በቀን 04/09/2014 ወይንም ሸዋል 11 ከምሽቱ 3:10 ጀምሮ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ(live) ተደግሶላችኋል።

« ሙሐደራውን የሚያቀርቡት »

የሱና ኡስታዞች: —

🎤1⃣. ኡስታዝ ኸድር አህመድ (አቡ ሓቲም) «ሐፊዘሁሏህ»

ርዕስ:— ዘረኝነት
العصبية

🎤2⃣. ኡስታዝ ሁሴን አሊ (አቡ አመቲ— ረህማን)«ሐፊዘሁሏህ»

ርዕስ: — አሏህን በመታዘዝ ቀጥ ማለት
الإستقامة
🎤3⃣ . ኡስታዝ አቡል አባስ (ናሲር ሙሀመድ)«ሐፊዘሁሏህ»

ርዕስ:— የለሰለሱ ቀልቦች
قلوب حانية

መቅረት ቀርቶ ማርፈድም ያስቆጫል።

ቦታ: — በሱና መስጂድ በደሴ የግንባታ ስራ ውይይት የቴሌግራም ግሩፕ

/channel/mesjidesunnahbedessie8800

ግሩፑን ሸር በማድረግ ሌሎችም ዘንድ ዳዕዋውን እንዲሰሙት እናድርግ

ወዴ ግሩፑ ጆይን ለማለት ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ይጠቀሙ

/channel/mesjidesunnahbedessie8800
/channel/mesjidesunnahbedessie8800

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

ሸር በማድረግ እናዳርሰው ለእህቶቻችን አደራ!!

#ጌጥሽ_ነው_ኒቃቡ__!!
-------------------------------
በፍቅር ልበሽው ፈፅሞ አታውልቂው፡
ያምርብሻል ወሏህ ውበትሽን እወቂው፡
ኒቃቡን ልበሽ ክብርሽን ጠብቂው፡
➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽
ስቃይ ጎርፍ ሆኖ ቢጥልም ዝናቡ፡
በዱንያዊ ህይወት ቢበዛም ኢቃቡ፡
ከቶ እንዳታወልቂው ጌጥሽ ነው ኒቃቡ፡
----------------------------------------------
➽#በኑረዲን_አል_አረቢ
---------------------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

دروس مهمة لعامة الأمّة
🌍"አንገብጋቢ ትምህርት ለሁሉም ኡማ"
◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍
🎙الشيخ ابن باز رحمه الله
▥ t.me/YesunaUlemawoch

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

▪الإخلاص أمره عخيب جدّا،

▪ "ኢኽላስ አሏህ ዘንድ ደረጃን ከፍ ያደርጋል"

🎙الشيخ د.سعد الخثلان حفظه الله
🌐 t.me/YesunaUlemawoch

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

أنت ليش خايف من المستقبل؟
▪ስለ ወደፊቱ ለምን ትፈራለህ❓

የተፃፈልህን ሪዝቅ ሳትበላ አትሞት ለምን ትፈራለህ?
በአሏህ መንገድ ላይ ሆነህ ለምን ትፈራለህ❓

🎙فضيلة الشيخ محمد رمزان الهاجري حفظه الله

📲 t.me/YesunaUlemawoch

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ውድ የሱና እህት ወንድሞች አንድ መልካም ነገር ወደናንተ ይዘን ብቅ ብለናል  ሶደቃተል ጃሪያ ሊሆንልን የሚችል እሱም" እንደሚታወቀው ሀገራችን በተለያዩ ገጠራማ ቦታዎች ላይ የኪታብና የቁርዓን እጥረት አለ" እና እነሱን ለመርዳት ኪታብና ቁርዓን ከዚህ አሰባስበን ልንልክ አስበን ግሩፕ ከፍተናል መርዳት የሚችል ወደ ግሩፑ ይቀላቀል ሊንኩንም ሼር አድርጉልን

በዋትስአፕ መቀላቀል ለምትፈልጉ
https://chat.whatsapp.com/LY3f45dnmXBF8t066U3piy

በቴሌግራም መቀላቀል ለምትፈልጉ
/channel/+tYk7-EuYycBmZDU0

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

↪️አስደሳች  ዜና
➧በየ አይነቱ ታላቅ የዳዕዋ እና  የ ONLINE የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም
የፊታችን (ነገ) እሁድ መስከረም ⓵ ቀጥታ በቴሌግራም ግሩፓችን በላይቭ ከምሽቱ ከ3:00 ጀምሮ  በየአይነቱ ልዩ የሆነ የዳዕዋና የንያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ሲጠብቃችሁ በታላቅ ደስታ ነው።የመስጂዴ ሱና የቦታ ግዥ ሊጠናቀቅ 625,000(ስድስት መቶ ሀያ አምስት ሺህ) ብር  ብቻ ይቀራል ።የገዛናቸው ሰዎችም የቀጠሮ ጊዜያችን ደርሶብናል
ስለዚህ እናንተም የበኩለዎን ይወጡ ዘንዳ አሻረዎን እንዲያኖሩ በድጋሜ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን

↪️የዳዕዋና የንያ ፕሮግራሙ ላይ የሚሳተፉ መሻይኾችና ኡስታዞች በከፊል
ሸይኽ አወል አህመድ አል ከሚሴ( አቡ አማር) 【ሐፊዘሁሏህ】
② ሸይኽ ሀሰን አሊ (አቡ አብዲሰላም )
【ሐፊዘሁሏህ】
③ ሸይኽ ሙሀመድ መኪን (አቡ አብዲረህማን)【ሐፊዘሁሏህ】
④ ዶ/ር ሰዒድ ሙሳ 【ሐፊዘሁሏህ】
⑤ ኡስታዝ ኸዲር አህመድ አልከሚሴ (አቡ ሓቲም )【ሐፊዘሁሏህ】
⓺ኡስታዝ አብዱሰላም ሀሰን (አቡ አብዲላህ)【ሐፊዘሁሏህ】
⓻ ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ【ሐፊዘሁሏህ】
⓼ ኡስታዝ ሁሰይን አሊ (አቡ አመቲረህማን )【ሐፊዘሁሏህ】
⓼ኡስታዝ ነስረዲን ሙሀመድ (አቡ ሙሀመድ)【ሐፊዘሁሏህ】
⓽ኡስታዝ ሰዒድ ሙሀመድ ኑር 【ሐፊዘሁሏህ】
⓾ አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ (አቡ ረቢዕ)【ሐፊዘሁሏህ】
⓵⓵ አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም 【ሐፊዘሁሏህ】
⓵⓶አቡ ሙዓዝ ሀሰን ኢድሪስ【ሐፊዘሁሏህ】
⓵⓷ ወንድማችን ኑረዲን አል ዓረቢ【 ሐፊዘሁሏህ

እና ሌሎቻም የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች የሚሳተፋበት ውብና ማራኪ የሆነ አኼራ የሚሸመትበት ፕሮግራም ነው።
✴️በአቡ ሒበቲላህ  (ሀሰይን ኢስማዒል) እና
✴️በአቡ አመቲ ረህማን (አንሷር ሙሀመድ) ፕሮግራም መሪነት የተዘጋጄ
 
➷➷➷➷➷➷➷
/channel/mesjidesunnahbedessie8800

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

🔻የኣሹራእ ፆም እና ፈድሉ

✅ሙሳና ፊርኣውን ያደረጉት ፍልሚያ

✅አሏህ ሙሳን እንዴት እንዳዳነው

✅በሙሀረም የሚሰሩ ቢድዓዎች
ሌሎችም ተዳስውባታል

🎙By Abu Shuayib🎙
/channel/abushuayb1
/channel/abushuayb1

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

ሳዑዲ ጨረቃ ታይታለች።
ነገ ዙል ሒጃ 1 ነው።

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

فضل صيام العشر من ذي الحجة ..

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

ለቤተሰቦቻቹህ ሐዲያ ሰርፕራይዝ ለማድረግ የተለያዩ ወርቆችን ማዘዝ የምትፈልጉ ወንድማችንን አቡ ዑሰይሚንን እዘዙ ወደ ሰሜን ወሎ ወደ ውቢቷ ከተማ ሀራና ወልዲያ ያላቹህ ሰሞኑን ወደዛ የሚላክ ስጦታ ስላለ ቀድማቹህ አሰሩና አብሮ ይላክላቹሀል

🔎🔎🔎🔎
@abuUseymin
@abuUseymin

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

#ጠንካራ_ሁኚ !

🔻ሀብታም ብታገቢ በሱ አለፈላት ላትባይ ፣ ድሃ ብታገቢ አብረሺው ከፍ ለማለት ብርቱና ጠንካራ ሁኚ ። ገንዘብ መሰብሰብ የወንድ ብቻ ሳይሆን የሴትም ነው ። ግብሽ ትዳር ብቻ አይሁን ትዳሬን እንዴት አቀናዋለው በይ !
አይበለውና ባልሽ ልጆችሽን በትኖብሽ አኸራ ቢሄድ የልጆችሽ እጣ ፈንታ ምን ይሆናል ? ሁሉን ማድረግ በምትችይበት ወቅት ሁለንተናዊትን ተላበሺ ። በስራ ፣ በቤተሰብ አስተዳደር ፣ በት/ት ፣ በሸሪዓዊ ዒልም ፣ በማህበራዊ ግንኙነት ብቻ በሁሉም ጠንካራ ሴት ሁኚ !

✍منقول
http://t.me/Menhaje_Aselefiy

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

▪ይህ 🎙በወንድማችን አቡ ዑሰይሚን ሓፊዘሁላህ 30ጁዝ ሙሉ ቁርአን እጂግ ባማረናዉብ በሆነ ተቀርቶ የተጠናቀቀ ድምፀ ፍይሎች የሚገኝበትቻናል ነዉ!

➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
➧ቁርአንን በትኩረት አዳምጥ!
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
✅ቁርአን ስታዳምጥ፦

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
➧ውስጥህ ይረካል!
➧ጭንቅህ ይወገዳል!
➧ኢማንህ ይጨምራል!
➧መንፈስህ ይታደሳል!
➧ቀልብህ ይረጥባል!
➧አላህ ይወድሀል!
➧ሸይጧን ይርቅሀል!
➧አይምሮህ ይደሰታል!
➧ትልቅ ወኔ ይሰማሀል!

🎙قارئ: عَبْدُالرَّحْمَٰنْ إِبْنُ زْنَابي الإتيوبي
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
/channel/tilawaAbu_Useymin
/channel/tilawaAbu_Useymin

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

ሊሰርቀን መቶ ሰረቅነው ማለት አሁን ነው

ቁርዓን ሊፈስር መጥቶ መኻሪጀል ሁሩፍ ተምሮ ሄደ «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»

ምን አይነት ጃሂል ነው በአሏህ?
መኻሪጅ ሳያስተካክል ስለ ሙፈሲሮች ስህተት ሊናገር የሚሞክር ጭራሽ የመልዕክተኛውን ሀድስ አልቀበልም ይላል?

«لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»☝️ያሳዝናል ሀቂቃ!

አሏህ ሒዳያ ይስጥህ

"የደረሳ ጭማቂ እንኳን አትሆንም ተመችቶኛል የሆነ ጅል ነገር"!..

🔻ከኦርቶወች የከፋ ድን አደፍራሽ
በጅህልና የኢስላም ስም አጠልሽ
እንደዚህ ያሉ ብልሹወችን ዝም ልንል አይገባም‼️

⚠️ሸር አድርጉ ቅጥፈቱ ሁሉም ዘንድ ይድረስ!

/channel/Menhaje_Aselefiy

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

#ከሰለፎች ጣፋጭ ምንጭ ክፍል #ስምንት8 ኢስቲ ታላቁን ታበዒይ ሀሰነል በሰሪን እናድምጣቸውማ!
ابن آدم ! إنما أنت ضيف ، والضيف
مرتحل ، ومستعار ، والعارية مؤدَّاة ومردودة ، فما عسى ضيف ومقام عارية . لله در أقوام نظروا بعين الحقيقة ، وقدموا إلى دار المستقر الحسن البصري
አንተ የኣደም ልጅ ሆይ አንተ ማለት #እንግዳ እንጂ ሌላ አይደለህም! እንግዳ ደሞ ተሻጋሪ ነው። እናም የውሰት እቃ ነህና #የውሰት #እቃ ደሞ ተማለሽ ነው። ከእንግዳና ከውሰት እቃ ምን ይከጀላል!? መመለሱን እንጂ!? ለለህም ምንኛ ያማሩ በሪያዎች ነበሩት።በልብ እይታቸው አይተው ለመርጊያው ና ለመፅኚያው ቀን የለፋ!! ✍ አቡ ሹዐይብ 👇👇👇
Join & share ያርጉ%%
/channel/abushuayb1

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

📢 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች
-----------------------------------------------

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ከረመዷን በፊት በተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ብን ሸይኽ ኣደም ሰኞ፣ ማክሰኞ እና እሮብ ሲቀራ የነበረው የመሳኢሉል ጃሂሊያህ ማብራሪያ ደርስ መጠናቀቁ ይታወሳል። በአሏህ ፍቃድ በሱ ቦታ አዲስ የመንሃጅ ኪታብ የምንጀምር ይሆናል።

📚 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ :-
"دعائم منهاج النبوة"

✍ የኪታቡ አዘጋጅ :-
فضيلة الشيخ الدكتور محمد بن سعيد رسلان

🎙ኪታቡን ሚያቀሩት :- የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🕐 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት :- ዘውትር ሰኞ፣ ማክሰኞ እና እሮብ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ሸዋል 15-1443 ሂጅሪ (ግንቦት 8-2014) ይሆናል።

-
* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።
-

📍ትምህርቱን በቴሌግራም ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
/channel/SheikhMuhammedZainAdam

Читать полностью…

الدين الحق منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون ومن تبعهم بإحسان إلى يوم القي

🔊 خطبة بعنوان :

🔹 ماذا بعد #رمضان ؟

🎙 فضيلة الشيخ د سليمان الرحيلي حفظه الله تعالى

🗓 ليوم الجمعة 05 شوال 1443 الموافق لـ 06 ماي 2022
من مسجد قباء بالمدينة النبوية

🖥 على اليوتيوب
🔗 https://youtu.be/Ck16SIw_X9o

/channel/Ida3t_taleb_al3elm/17121

Читать полностью…
Subscribe to a channel