deromzenderom | Unsorted

Telegram-канал deromzenderom - ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

-

ድሮም ዘንድሮም Ethiopian Volkswagen Beetle and Kombi fans page ※send us your Comments, Feedbacks and Content @VolkswagenEthiopiabot

Subscribe to a channel

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

May your night be as beautiful as this 1950's VolksWagen beetle😍😍

Photo Credit @ElaMotorsport
5 Years ago

Addis Ababa, Ethiopia

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

ካዛንቺስ የሚገኘው የቮልስ ጋራዥ ተልይቶናል ...

©Shot by Mesh

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

On this day: The 750,000th Volkswagen for The Netherlands, a 1303 Beetle, was celebrated at the end of the assembly line at the Volkswagen factory in Wolfsburg on 31 October 1973. At the top of the windshield can be seen export code HO (Holland) 🇳🇱 🇩🇪

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

🔹ላለፉት ተከታታይ 8 አመታት ከ7 ጊዜ በላይ በ1600 ሲሲ ቦዲ እና ሞተር ሞዲፊኬሽን ተደርጎላት ከዚህ ቀደም በቀይ ቀለም ዘንድሮ በጥቁር ቀለም ተከሽና የቀረበችው የሮቤል ቮልስዋገን እንደ ከዚህ ቀደም በደረጃ መውጣት ሳትችል በውድድር ላይ ባጋጠመ የቴክኒክ ብልሽት ከውድድር አቋርጣ ወታለች በቀጣይ የአዲስ መንፈስ ወደ ውድድር የሚመለስ ይሆናል መልካም እድል 🙌

Name: Robel Getachew
1600CC Volkswagen Beetle 🚘

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘

እሁድ ጥቅምት 17 የመኪና ውድድር እንድትታደሙ ተጋብዛቹሀል

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

😁😁😁

ለአዲስ አበባ መንገድ ተስማሚ ዝርያ

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

የጥንት የጠዋቷ ፒያሳ

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

https://www.facebook.com/dw.amharic/videos/489967898305645/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

በሰሜን አዲስ አበባ ደብረ-ማርቆስ መውጫ የሚገኝ እድሜ ጠገብ ህንጻ - 1960/1962 ዓ.ም

ህንጻው የዛሬ 100 አመት አካባቢ የአሜሪካ ኤምባሲም ሆኖ እንዳገለገለ የፎቶው ምንጭ ይነግረናል።

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

"በጣም በርካሽ የሚሰራኝ መካኒክ አለ"

The Mechanic 🙆‍♂😭

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

ADDIS ABABA PLACES
1989

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

Well finally Selamino, did you know he used to own a volkswagen Kombi while he was working at Roha Band?

#HappyMonday

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

ወወክማ

ድሮም ዘንድሮም በሀገር ምድሩ ሽር የምትለው ቮልስ ዘመን ተሻጋሪዋ

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

Taxi Taxi

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

ትዝታ ~ Time Travel

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

ቮልስ ብቻ የሚገፋ የሚመስላችሁ ሰዎች እንዴት ናችሁ? 😂

የደረጄ እና ሀብቴ ቀልድ ትዝ አይላችሁም? የታክሲ ሂሳብ ተቀብሎ ግፉልኝ ብሎ አስወርዶ በዛው የሄደው ...በሌላ አፍሪካም እንዲህ ነው ጭዌው በፕሌን ነው

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

BEETLE MΑΝΙΑ IN ADDIS ABABA
The National - News

Eduardo Soteras / AFP 23 Dec 2019

VW Beetle cars at the first classic Volkswagen owners' gathering, in Addis Ababa, Ethiopia. The Beetle has long been a part of the life of many Ethiopians. One of the organisers said: "We love our Volkswagens, so it's out of passion that we organised this event. The car is beautiful, curvy, photogenic, easy to maintain." But he said parts for the car are expensive, creating "high maintenance costs", so "young people are ditching it. We need to inspire the youth to love the car once again." Owners of the classic VW camper van also attended the event.

Official Link: https://www.pressreader.com/qatar/gulf-times/20191222/281797105899251

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

ለመጀመሪያ ጊዜ የሞተር ስፖርት ውድድር በቮልስዋገን ሞተር እና ቦዲ ተሳትፉ ሁሉንም ዙር በማጠናቀቅ በ4ተኛ ደረጃ ማሸነፍ ችሏል 🙌

Name: Oumer million Omer
1300CC Volkswagen Beetle 🚘

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

🔹ትልቅ ምስጋና ለድሮም ዘንድሮም ቤተሰብ

ላለፉት አምስት አመታት በላይ በድሮም ዘንድሮም ግሩፕ እና ቻናል እንቅስቃሴ የተነሳ እጅግ ብዙ የቮልስ መኪኖች ታድሰው በከተማው በኩራት መነዳት ችለዋል፣ ሰው ቮልስ ይዞ ቀና ብሎ የሚሄድበት ውበት እና ጥንካሬያቸውን ባማረ መንገድ በየእለቱ መመልከት ተችሏል።

ባለፉት አመታት እንደ ፊያት ወይም ሌላ ቆየት ያለ መኪና ፈላጊ እና ተፈላጊ በመራራቅ ከገበያ ሳይጠፉ ብሎም ዋጋቸው 2x3 እጥፍ ማደግ ችሏል። መካኒኮች፣ የጋራዥ፣ የቀለም፣ የቦዲ ባለሙያዎች እንደ አዲስ ባንሰራራው ገበያ ተጠቃሚ መሆን ችለዋል እንዲሁም ተገልጋዩች በከፈትነው ግሩፕ የቮልስ መኪናቸውን ካለ ምንም የክፍያ ማስታወቂያ መሸጥ፣ መግዛት፣ ለተለያየ ፕሮግራም፣ የቲቪ እና ሶሻል ሚድያ ማስታወቂያ ማከራየት ችለዋል በዚህም ይህንን Platform ከብዙ ፈተናዎች ጋር ለዚህ ሁሉ አመት በማገልገላችን ኩራት ይሰማናል፣ አብሮነት እና በጋራ መስራት በደበዘዘበት ጊዜ ይህንን በፍቅር ቤተሰብ መስርተናል ብዙ ሺህ ተከታይ ማፍራት ችለናል።

እኛም በቻልነው አቅም ሁሉንም የመኪና ባለቤት ሳንለይ በድጋሚ በትልቁ ለማሰባሰብ ከአንድም ሶስት ጊዜ ትልቅ የፌስቲቫል ፕሮግራማችን ለተከታታይ አመታት በዘለቀው ሀገራዊ ፀጥታ ችግር ማከናወን ሳንችል በተለያዩ ቦታዎች(Open Door event) ፈቃድ መከልከል ብዙ ዋጋ ከፍለን፣ ብዙ እድሎች፣ ብዙ ኪሳራ ያለፉን ቢሆንም እንኳን ይኽው በሶሻል ሚዲያ ግን በርትተን ሳንሰለች አንድነታችንን አስጠብቀን፣ ልክ እንደ አሜሪካ፣ አውሮፓ፣ ኤዢያ ላይ እንዳሉ የቮልስ ግሩፖች ይህንን የመሰለ ሀገር በቀል Online Community ላለፉት 5 አመታት በላይ ማደራጀት ችለናል፣ ቢሳካ እና ቢሞላላን ከዚህ በላይ የማድረግ ሙሉ አቅሙ አለን እስከዛው ይህንን ቻናል ተከታተሉ ተሳተፉ ሀሳብ አስተያየት ስጡ።

🔺በግል ተነሳሽነት ወይም በጋራ በተለያየ ግሩፕ በቮልስ እና Vintage መኪና ግሩፕ በመደራጀት ተመሳሳይ ይዘት ያለውን የመኪና ፕሮግራም እንኳን ሲካሄድ በነፃ መረጃ ከማካፈል እና ከማጋራት ብሎም በጋራ ከመተባበር አልሰነፍንም፣ ቀርበው ላማከሩን በጋራ መስራትን እናምናለን ሁሌም ፈቃደኞች ነን ይሄ ጥሩ ተሞክሮ እናነተም ያያችሁት ነው።

ቮልስ መኪኖቻችን በህይወት እስካሉ ይሄ ግሩፕ እና ቻናል ስህተት እያረምን በጋራ ለመስራት ዛሬም ነገም እንቀጥላለን።

የድሮም ዘንድሮም ቴሌግራም ቻናል እና ግሩፕ፣ የፌስቡክ፣ ትዊተር፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ አባል ለሆናችሁ ቤተሰብ ሁሉ እናመሰግናለን።

→ የድሮም ዘንድሮም አድሚን መልእክት ™

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

አዲስ የትራፊክ ህግ እና ቅጣት

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

🔥 የእሳት ማጥፊያ የመያዝ ጥቅሞች

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

መልካም አዲስ አመት

2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል 😂

#deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

A huge range of new and used parts and accessories for all classic aircooled vWs. (1953-1982)

Up for sale 1953 through 1982 beetles all project vw's most in need of full restoration $500 obo
1960s-1979 busses $850 obo in need of full restoration..... a couple slantbacks, square backs, Few split window busses and oval bugs..... parts also available all parts not much under 1953s mostly 1982s and up lots of tail lights doors hoods and decklids many convertible parts and air-cooled

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

🔔▶️የቮልስዋገን መኪና ላላችሁ አስፈላጊ መረጃ ጥቆማ እንነገራችሁ▶️🔔

🕯ጋራዥ

- 0911671270 ጋሽ ጌታቸው ጎፋ
- 0911071232 ካሌብ ካሳንቺስ
- 0911168975 ሄኖክ ለም ሆቴል
- 0965606006 ሰለሞን ዊንጌት
- 0911612876 አለዩ ጀሞ

🔼Body Work

- 0911822448 ከበደ ናይጄሪያ
- 0921403835 አብይ ሳሪስ

🛡ታፒሴሪ

- 0911969398 ሽመልስ ቀበና
- 0911407713 ዳዊት ጎፋ አካባቢ

🔗ስፔርፓርት

0911634147 - ጋሽ ገብረመድህን ፒያሳ
0911616787 - ሀሰን ፒያሳ
0983308729 - ኤልያስ ፒያሳ
0911121247 - አድማሱ
0911403440 - ለይኩን

☄️ኤሌትሪሻን

0911570011- ሽመልስ ናይጄሪያ ኤምባሲ
0910872090- አዝዬ ጎፋ አካባቢ



✅️ከላይ የተጠቀሱት ድሮም ዘንድሮም በስራ የሚተዋወቃቸው እና አብረን በስራ የተገናኘን ናቸው

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

⬆️1970ዎቹ ሁሉም መኪማ በሚባል ደረጃ የሚያምር ቀለም ጠንካራ ይዞታ ዘላቂ መኪና ይፈበረክ ነበር

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

First unveiled in 1963, the Porsche 911 has only ever been fully redesigned twice.

@deromzenderom

Читать полностью…

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

👍 ለቢሮ፣ ለመኪና እና መኖሪያ ቤት ጌጥ ማስዋቢያ ወይንም ለወዳጅ ዘመድ ስጦታ የሚሆን Model Car በምትፈልጉት ብዛት ማዘዝ ትችላላችሁ

ዋጋ 1400 ጀምሮ ለበለጠ መረጃ @deromzenderombot ላይ ይላኩ

Читать полностью…
Subscribe to a channel