ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ @Van_Lapara ላይ አናግሩን።
አዲሱ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የ 3-4-3 አሰላለፍ አቀንቃኝ ነው ።
@DREAM_SPORT
ማንችስተር ዩናይትድ የ 17 አመት አማካኝ የሆነውን ጂኦቫኒ ኩኤንዳን ላይ ፍላጎት አሳይተዋል።
[A Bola]
@DREAM_SPORT
✅ስፓርቲንግ ዩናይትድ ለሮበን አምሪ ዝውውር የ10€M ውል ማፍረሻውን እንደሚከፍሉ አረጋግጠዋል
@DREAM_SPORT
'ነጋድራስ' ተብለው መጠራት ይፈልጋሉ?
ይህ ስያሜ በጥንቱ ዘመን ለቢዝነስ ሰው ይሰጥ የነበረ የክብር ስም ነው! ታዲያ እርስዎም ቢዝነስ ጀምረው፣ ለወገን ስራ ፈጥረው፣ 'ነጋድራስ እገሌ' ተብለው አይጠሩምን?! ያለሙትን እቀድ ይዘው ወይም የተሰማሩበትንስ የሥራ መስክ ወደ ቢዝነስ ቀይረው አዲስ እና በፍጥነት የማደግ አቅም ያለው ተቋም የመፍጠር ፍላጎትን ማሟላት አያስቡምን?!
እንግዲያውስ Founder's Academy ለእርስዎ ነው።
ቢዝነስ ለመጀመር የሚያስፈልገውን እውቀትና ክህሎት የሚያስገኝሎትን ሥልጠና በሁለት አማራጮች በነጻ መሳተፍ ይችላሉ።
1. የ3 ቀን በአካል (in-person) ስልጠና [Bootcamp]
2. የስድስት ሳምንት የኦንላይን (Online) ስልጠና
ስልጠናውን ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ - https://alx-ventures.com/
ምዝገባው ሊጠናቀቅ ሁለት ሳምንት ብቻ ስለቀረው አሁኑኑ ይመዝገቡ፤ የራስዎን ቢዝነስ ለመጀመር የሚያስፈልገውን እውቀትና ክህሎት ያግኙ።
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ሩበን አሞሪም ወደ ማን ዩናይትድ
Here We Go
@DREAM_SPORT
😯🇸🇻 ከኤል ሳልቫዶር ባሎንዶርን የመረጠው ጋዜጠኛ።
"ቪኒሺየስ ጁኒየርን በጨዋታ ረገድ ወሳኝ ተጫዋች አድርጌ አልቆጥረውም።"
እሱ በትንሽ ቦታ ላይ በሜዳ ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል ፣ ስለሆነም ሙሉ ተጫዋች አይደለም እና በአውሮፓ ውስጥ TOP 10 አይደለም ።
@DREAM_SPORT
🔴❗️ ፔፕ ጋርዲዮላ
"በኤሪክ ቴን ሃግ በጣም አዝኛለሁ"
"የሚገርም ግንኙነት አለኝ እና እሱ በባህሪው ማን ዩናይትድን በከፍተኛ ደረጃ ይወክል ነብበር"
"ይህ ጨዋታ ሁልጊዜ በውጤቶች ላይ የተመሰረተ ነው, እኛ አደጋ ላይ ልንሆን እንችላለን..."
"በጠንካራ ሁኔታ ተመልሶ ይመጣል"
@DREAM_SPORT
አሞሪሙ ነገ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ሊያቀና ይችላል።ማንችስተር ዩናይትዶችም አሞሪሙ ከቼልሲ ጋር የሚደረገውን ጨዋታ እንድመራ ይፈልጋሉ።
[Record_portugal]
@DREAM_SPORT
🚨OFFICIAL
ሀርቪ ሬይናርድ ለሁለተኛ ጊዜ የሳዑዲ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል።
@DREAM_SPORT
🏴 || ጁድ ቤሊንግሃም በ2005 ከስቴቨን ጄራርድ እና ፍራንክ ላምፓርድ በኋላ በባሎንዶር ምርጥ 3 ውስጥ የገባ የመጀመሪያው እንግሊዛዊ ተጫዋች ነው።
@DREAM_SPORT
🚨ኢንተር በ2023-24 ያገኙትን ገንዘብ ይፋ ሲያደርጉ ከኦናና ዝውውር 50€M ማግኘታቸው ገልፀዋል
@DREAM_SPORT
ከባላንዶር መስፈርቶች አንዱ የሜዳ ላይ ፀባይ ነው ተብሎ ነበር።
@DREAM_SPORT
ሩብን አሞሪም የማንቸስተር ዩናይትድን ፕሮጀክት ወዶታል ፤ አሞሪም ለመቀላቀል ዝግጁ ነው ፤ አሁን ከስፖርቲንግ ጋር የሚደረገው ድርድር ብቻ እንደሚቀር ተዘግቧል ።
[ Fabrizio Romano ] ✅
@DREAM_SPORT
"አንተ ምርጥ ነህ እና ማንም ሊወስድብህ አይችልም። ምርጥ!”
ኤደር ሚሊታዎ። 🇧🇷
@DREAM_SPORT
🥺✨ ፌዴ ቫልቬርዴ:
"ምንም አይነት ሽልማት ምን ያህል ጥሩ እንደሆንክ ሊናገር አይችልም"
"እና ስለ ተጫዋችነትህ ጥራት ብቻ ሳይሆን ከሜዳ ውጪም ነው የምናገረው። ወንድሜ እወድሃለሁ።"
@DREAM_SPORT
ሪያል ማድሪድ አሌክሳንደር አርሎንድን ማስፈረም ካልቻሉ የቶትንሀሙ የቀኝ ተመላላሽ ፔድሮ ፖሮ ተቀዳሚ ምርጫ አርገው ማስፈረም ይፈልጋሉ።
[Fichajes]
@DREAM_SPORT
ቪኒ ጁንየር እና የቪኒ ሰዎች ከትላንቱ የባሎንዶር ፕሪግራም ቡሀላ ብዙ ዕቅዶችን አቅደው ነበር።
ብራዚል ውስጥ Party ተዘጋጅቶ እየጠበቃቸው ነበር 💔
@DREAM_SPORT
ሩበን አሞሪም የመጀመርያ የዩናይትድ ጨዋታውን ከቼልሲ ጋር እንደሚመራ ይጠበቃል
የዩናይትድ ደጋፊዎች በቅጥሩ ደስተኛ ናችሁ ?
@DREAM_SPORT
የሮናልዶ እና የቴንሀግ ጠብ መነሻ
ሮናልዶ በቶተንሀሙ ጨዋታ ላይ ባለቀ ደቂቃ አሰልጣኙ ሊያስገቡ ሲሉ አልፈልግም ብሎ ወደ መልበሻ ክፍሉ ማምራቱ ይታወሳል ይሄም በርካታ የቡድኑ አባላት ሮናልዶ ልክ እንዳልሆነ ያውቃሉ ሮናልዶም ጥፋት መስራቱን አምኖ ቅጣቱን ለመቀበል ፍቃደኛ ነበር
ቴንሀግ ሮናልዶን ለመቅጣት ፍላጎት የነበረው ሲሆን ይሄን እድል ሲያገኝ ተጠቅሞበታል ሮናልዶ የቼልሲ ጨዋታ እንደሚያልፈው እና ከአካዳሚ ተጨዋቾች ጋር ልምምድ እንዲሰር ተነገረው ሮናልዶም ከአካዳሚ ተጨዋቾች ጋር ልምምዱን ለማድረግ ወደ ካሪንግተን አምርቶ የዋናው ቡድን መልበሻ ክፍል ገብቶ የልምምድ እቃዎችን ለመውሰድ ሊገባ ሲል አመራሮች ቴን ሀግ ወደ መልበሻ ክፍል እንዳይገባ መወሰኑ ሲነገረው ግራ በመጋባት የአካዳሚ ተጨዋቾች ትጥቁን እንዲያመጥሉት ይልካቸውንና ልምምዱን ያደርጋል ሮናልዶን ጨምሮ የክለቡ ተጨዋቾች ሮናልዶ ወደ መልበሻ ክፍሉ እኑዳይገባ መከልከል ጥቅም የሌለውና አላስፈላጊ መሆኑን ተረድተዋል ሮናልዶም ከዛን ቀን ጀምሮ ክለቡን በጥር ለመልቀቅ አማራጮችን ማየት የጀመረው::
- ESPN
@DREAM_SPORT
🚨🐐 ፔፕ ጋርዲዮላ፡
“ክርስቲያኖ ሮናልዶ ጭራቅ ነበር… እና የጭራቁ አባት ሊዮኔል ሜሲ ነበር!”
“ሁለቱም ባለፉት 15፣ 20 ዓመታት ውስጥ የማይታመን ነገር አድርገዋል። እና ምናልባት በዚያ ቅጽበት ዣቪ እና ኢኒዬስታ የባሎንዶር ሽልማት ይገባቸዋል።
@DREAM_SPORT
🚨ማንችስተር ዩናይትድ ሮበን አሞሪ የእሁዱ ጨዋታ እንዲመራ ይፈልጋሉ
- Alex crook
@DREAM_SPORT
ፔፕ:
"ቪኒ ባሎንዶርን ማሸነፍ በደንብ ይገባው ነበር! ልክ እንደ ያለፈው የውድድር ዘመን ሃላንድ አላሸነፈም።"
"ግን እሱ ፕሮግራሞ ላይ ነበር, ደስተኛ ነበር, እና ሜሲ እንኳን ደስ አለህ ብሎታል
@DREAM_SPORT
🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚:
ማንችስተር ዩናይትዶች የሩበን አሞሪምን ቅጥር ለማጠናቀቅ ተቃርበዋል ሱል የፖርቱጋሉ ጋዜጣ Ojogo ዘግቧል።
@DREAM_SPORT
✨👀 ሰርጂዮ አግዌሮ፡
" በሚገባ ይገባዋል ሮድሪ የአለማችን ምርጡ ተጫዋች ነው።"
"እግር ኳስ የሁሉም ሰው ነው፣ ሪያል ማድሪድ ብቻ ናቸው መብት ያላቸው ሚመስላቸው!" ‼️
@DREAM_SPORT
🔵🔴 ላሚን ያማል
" ባሎንዶርን በተቻለ ፍጥነት እንደማሸነፍ ተስፋ አደርጋለሁ"
"በአእምሮዬ ያሰብኩት ነገር ነው፣ እሱን ለማግኘት ሁሉንም እወጣለሁ!"
@DREAM_SPORT
ባሎንዶር ማሸነፍ የነበረበት ማነው?
🇧🇷 ቪኒሽየስ 2024
🇳🇴 ሀላንድ 2023
🇵🇱 ሌዋንዶውስኪ 2021
🇫🇷 ሪበሪ 2013
@DREAM_SPORT
ዶግስ ያመለጣችሁ ሰዎች Paws እንዳያመልጣችሁ. 🐾
ሁለተኛ ዕድል ዳግም አይገኝም
ለመጀመር:- /channel/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=X0ma0SYr
⚪️💭 ሮድሪጎ፡
ዓለማችን ትቀጥላለች፣ እንቀጥላለን። እወድሀለው።"
@DREAM_SPORT
🚨🇧🇷 ዳግላስ ሉዊዝ በ IG፡
"በአለም ላይ ምርጥ። የበለጠ አክብሮት። ይህንን የባሎንዶር ሽልማት ማን ማሸነፍ እንዳለበት ሁላችንም እናውቃለን።
"ወንድሜ ሁላችንም ካንተ ጋር ነን አንድ ቀን ያንን ባሎንዶር እንድታሸንፍ ሁሉንም ነገር እናደርጋለን። እወድሀለው"።
"በተቃራኒው በሮድሪ ላይ ምንም ነገር የለኝም, በተቃራኒው, እንኳን ደስ አለህ!".
@DREAM_SPORT