ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ @Van_Lapara ላይ አናግሩን።
🗣አማድ ዲያሎ ስለ ሩበን አሞሪም :-
"ከሱ ጋር ለመስራት መጠበቅ አልቻልኩም!
አሞሪምን እንደ አዲስ አሰልጣኝ በማግኘቴ በጣም ደስተኛ ነኝ "
@DREAM_SPORT
የዩሮፓ ሊግ እና የ ኮንፈረንስ ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ከትላንቱ ጨዋታዎች በኋላ
🧡💚
@DREAM_SPORT
🔴✨ አማድ፡
"ከደጋፊዎች ጋር ማክበር እና ደስታን መስጠት እወዳለሁ። በድጋሚ ጎል በማስቆጠሬ ደስተኛ ነኝ"
እኔ እዚህ የመጣሁት ለማን ዩናይትድ የምችለውን ለማድረግ ነው።"
@DREAM_SPORT
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ
04:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ፍራይበርግ
🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1
04:45 | ማርሴ ከ አክዥሬ
🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ
04:45 | ሊቼ ከ ኢምፖሊ
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ
05:00 | ራዮ ቫልካኖ ከ ላስፓልማስ
🇸🇦 በሳውዲ ፕሮ ሊግ
02:00 | አል ሪያድ ከ አል ናስር
@DREAM_SPORT
🇳🇬🦅 ኦስምሄን በጋላታሳራይ በዚ አመት እስከ አሁን ድረስ!
👕 8 ጨዋታ
⚽️ 6 ጎል
🎯 3 አሲስት
@DREAM_SPORT
4ኛ ዙር ዩሮፓ ሊግ ጨዋታ
ተጠናቀቀ
ማን ዩናይትድ 2-0 PAOK
@DREAM_SPORT
⛳️ የ ኢሮፓ ሊግ ጨዋታ
ተጠናቀቀ!
🟤 ጋላታሳራይ 3-2 ቶተንሀም⚪️
⚽️ አክጉን 6' ⚽️ ላንክሺር 19'
⚽️ ኦስሜን 31' ⚽ሶላንኬ 69
⚽️ ኦስሜን 39'
🏟 ራምስ ፓርክ(ኢስታምቡል)
@DREAM_SPORT
🕹OFFICIAL
እንግሊዛዊው የማንቸስተር ሲቲ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ጆን ስቶንስ የማንችስተር ሲቲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች በመሆን በአብላጫ ድምፅ መመረጥ ችሏል።
@DREAM_SPORT
የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ቡድን ።
SHARE @DREAM_SPORT
SHARE @DREAM_SPORT
🚨⚠️ ምባፔ ለዴሻምፕስ ወደ ጥሩ ብቃቱ መመለስ እንደሚፈልግ ነግሮታል ሲል ቺሪንጊቶ ዘግቧል
@DREAM_SPORT
ኦማር ማርሙሽ (በዚህ ወቅት ለፍራንክፈርት፡-
15 ጨዋታዎች
13 ግቦች
9 አሲስቶች
@DREAM_SPORT
ትላንት የተደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች
🇪🇺 በዩሮፓ ሊግ
ጋላታሰራይ 3-2 ቶተንሀም
ሮያል ዩኔን 1-1 ሮማ
አያክስ 5-0 ማካቢ ቴል አቪቭ
ሆፈናየም 2-2 ሊዮን
ላዚዮ 2-1 ፖርቶ
ማንችስተር ዩናይትድ 2-0 ፓኦክ
🇪🇺 በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ
ቼልሲ 8-0 ኖዋህ
@DREAM_SPORT
🗣️ ቪክቶር ኦሲምሄን: "በጥር ወር አልለቅም ፣ ጋላታሳራይ ውስጥ ነኝ እስከ የውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ። ጋላታሳራይ እና ናፖሊ በኋላ ስለ ምን እንደሚነጋገሩ አላውቅም ፣ ግን ወደ እኔ ከመጡ እንነጋገራለን ።
ጋላታሳራይ በጣም የምወደው ጥሩ ክለብ ነው። በጋላታሳራይ በጣም ደስተኛ ነኝ።
@DREAM_SPORT
የኮንፈረንስ ሊግ ጨዋታ 🇪🇺
⌚️ FULL-TIME
ቼልሲ 8-0 ኖህ
@DREAM_SPORT
የማንቸስተር ዩናይትድ አሰላለፍ !
05:00 | ማን ዩናይትድ ከ ፓኦክ
@DREAM_SPORT
ሁለት ጎሎችን በሰባት ደቂቃዎች ቪክተር ኦስሚሄን ከ ስፐርስ ♨️
@DREAM_SPORT
🇪🇺 4ኛ ዙር የአውሮፓ ሊግ ጨዋታ
⏱እረፍት
ጋላታሳራይ 3-1 ቶተንሀም
@DREAM_SPORT
ጋላታሳራይ ያስቆጠሩትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇
/channel/+ewyie5xaeog3MzQ8
" ኢንተር ጋር በተጫወትንበት መንገድ ከቼልሲ ጋር ብንጫወት በርግጠኝነት እናሸንፋለን" 🎙ሚኬል አርቴታ
@DREAM_SPORT
🚨 ዴክላን ራይስ የእግር ጣት መሰበር ጉዳት አጋጥሞታል። በሚቀጥሉት 48 ሰዓታት ውስጥ ይገመገማል
"ራይስ እሁድ ከቼልሲ ጋር ሊጫወት ይችላል"
@DREAM_SPORT
ሀንሲ ፍሊክ 🗣: “እኛ ቻንፕየንስ ሊግ የማሸነፍ አቅም አለን “
እንደባርሳ ያለ ክለብ ቻንፕየንስ ሊግን የግድ ማሸነፍ አለባቸው። ቻንፕየንስ ሊግ ደሞ በአለም ላይ ካሉ ውድድሮች ትልቁ ነው።
እኛ ከምርጡ ቡድን ጋር ለመጫወት ዝግጁ ነን እንደምናሸንፍም እናምናለን።
@DREAM_SPORT
ቼልሲ እና ቶትንሀም ለሊቼ የሚጫወተውን ፓትሪክ ዶርጉን ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው።
[Mirror Football]
@DREAM_SPORT