#ከዚህ ግሩፕ ላይ የሚፈቀዱ ነገሮች 👉 ጥያቄ ማንሳት 👉ምታዉቁትን ነገር ማጋራት 👉ቁምስናችሁን ማስተዋወቅ 👉አዳዲስ መዝሙሮች አረ ስንቱ 👉ሌሎችን አድ ማድረግ ምን ችግር አለው #የማይፈቀድ ነገሮች 👉የእምነት ክርክር 👉የሌላ መዝሙር መልቅ 👉መሳደብ 👉አለማዊ ነገር ማዉራት 👉አላስፈላጊ ነገር መፖሰት ከጉሩፑ ያስባርራል