dxn_sheger | Unsorted

Telegram-канал dxn_sheger - DXN® sheger

10151

✔This channel was created for people looking for alternative methods in medicine/treatments/knowledge. 📍Addis Abeba,22 Area Contact us @dxnsheger_bot ✔0919400228 Admin ✔https://www.instagram.com/dxnsheger/

Subscribe to a channel

DXN® sheger

የአረንጓዴ ሻይ(Green Tea) የጤና ጥቅሞች

⏩ አረንጓዴ ሻይ ለመድሀኒትነት ለሺህ አመታት ሲጠቀሙበት ኑረዋል፣ መነሻው ከቻይና ቢሆንም በመላው ኤስያ በስፋት ጥቅም ላይ ውሏል፣ የአረንጓዴ ሻይ ከጥቁር ሻይ አንጻር ይበልጥ የጤና ጥቅሞች ያሉት በምርት ሂደቱ ምክንያት ነው:: የጥቁር ሻይ አመራረት በማብላላት መልኩ ሲሆን የአረንጓዴ ሻይ አመራረት ደግሞ የማብላላት ሂደትን በማስወገድ ነው:: በዚህም ምክንያት፣ አረንጓዴ ሻይ ከፍተኛ የሆነ የአንቲ ኦክሲዳንት እና ፖሊ_ፌኖልስ መጠን አሉት እነዚህም ነገሮች አረንጓዴ ሻይ ብዙ ጥቅሞች እንዲኖሩት ምክንያት ናቸው::

🔺 ክብደት ለመቀነስ: -
አረንጓዴ ሻይ ሜታቦሊዝምን ይጨምራል:: በአረንጓዴ ሻይ የሚገኘው ፖሊፌኖል የስብ ኦክሲዴሽንን የሚያጧጡፍ ስራ የሚሰራና ሰውነታችን ምግብን ወደ ካሎሪ የመቀየሩን ተግባር የሚያለሳልስ ነው::

?? ለስኳር
ምግብ ከተመገብን በኋላ በደማችን ውስጥ የሚጨምረውን የግልኮስ መጠን፤ አረንጓዴ ሻይ ፍጥነቱ እንዲገታ ለማድረግ ይረዳል:: ይህም የከፍተኛ ኢንሱሊን ጡዘትንና የስብ ክምችት ማስከተሉን የሚከላከል ነው::

🔺ለልብ በሽታ
ሳይንቲስቶች እንደሚያስቡት፣ አረንጓዴ ሻይ በደም ቧንቧ የላይኛው ገጻቸው ላይ ስራውን የሚሰራና፣ የደም ቧንቧወች ፋታ እንዲያገኙና ለደም ግፊት ለውጦች የተሻለ መቋቋም እንዲኖራቸው ይረዳል:: እንዲሁም ደግሞ የደም መርጋትን ይከላከላል፣ የደም መርጋት የልብ ችግር ግንባር ቀደም ምክንያት ነው::

🔺የጉሮሮ ካንሰር
በጉሮሮ ካንሰር የመያዝ አደጋን የሚቀንስ ነው፣ ግን በስፋት እንደሚታወቀው የካንሰር ሴሎችን መግደል የሚችል እና በዙሪያው በሚገኙት ጤነኛ የሆኑ ቲሹዎች ላይ ጉዳት የማያደርስ ነው::

🔺  ኮሌስትሮል
አረንጓዴ ሻይ በደም ውስጥ ያለን መጥፎ ኮሌስትሮል የሚቀንስና የጥሩውን ኮሌስትሮል ከመጥፎው ኮሌስትሮል የተሻለ የሚያመዛዝን ነው::

🔺 አልዛይር እና ፓርኪንሰን
በአልዛይመር እና በፓርኪንሰን የሚመጡትን ችግሮች የሚያዘገይ እንደሆነ ይነገራል:: ጥናት እንደሚያሳየው አረንጓዴ ሻይ የአዕምሮ ሴሎችን ከመሞት የሚያድንና የተጎዱ የአዕምሮ ሴሎችን የሚጠግን ነው::

🔺 የጥርስ መበስበስ
ጥናቶች እንደሚያመልክቱት በሻይ የሚገኘው “ካቴቺን” የተባለው አንቲኦክሲደንት ኬሚካል የጉሮሮ መመርቀዝ፣ የጥርስ መበስበስ እና ሌሎች የጥርስ ችግሮችን የሚያስከትሉትን ባክቴሪያና ቫይረሶች የሚያወድም ነው፡፡

🔺የደም ግፊት
አረንጓዴ ሻይን አዘውትሮ መጠቀም የደም ግፊት አደጋን እንደሚቀንስ ይታመናል::

🔺 ድብርት
ቲያኒን በሻይ ቅጠሎች በተፈጥሮ የሚገኝ አሚኖ አሲድ ነው:: ይህ ንጥረ ነገር የሚያዝናና እንዲሁም የሚያረጋጋ ተጽዕኖ ያለው ሲሆን ለሻይ ጠጪወችም ላቅ ያለ ጥቅም ይሰጣል::

🔺 ፀረ-ቫይረስ እና ፀረ-ባክቴሪያል
ጠንካራ ፀረባክቴሪያል እና ፀረቫይረስ ባህርይ ያለው ሲሆን ከኢንፍሉየንዛ እስከ ካንሰር ያሉ በሽታወችን በማከም ውጤታማ ናቸው:: በአንዳንድ ጥናቶችም አረንጓዴ ሻይ የአብዛኞቹን የበሽታወች ስርጭት መግታት እንደሚችል ያመላክታል::

🔺 ለቆዳ ውበት
አረንጓዴ ሻይ የቆዳ መጨማደድንና የማርጀት ምልክትን ለመቀነስ የሚረዳ ነው፣ ለዚህ ምክንያትም ያላቸው ፀረ-ኦክሲደንት እና ፀረ-መመረዝ ተግባር ነው:: በእንስሳት ሆነ በሰው ላይ የተደረጉት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አረንጓዴ ሻይ በጸሀይ የሚመጣ ጉዳትን የሚቀንስ ነው::

ምን ያህል እንጠቀም?
🔺 በቀን ውስጥ ከአንድ  እስከ ሁለት የአረንጓዴ ሻይ ስኒ መውሰድ ይመከራል፡፡

🔺 ሌላው መጠቀስ ያለበት ጉዳይ በአረንጓዴ ሻይ ውስጥ ካፊን እንደሚገኝ ነው፡፡ ስለዚህም ለካፊን ስሜታችሁ ስስ ከሆነ አንድ ስኒ በቂያችሁ ነው::

🔺 አረንጓዴ ሻይ ታኒስ(የብረትን እና የፎሊክ አሲድን ውህደት የሚቀንስ) ይገኝበታል፣ ስለዚህም ነፍሰጡር ከሆንሽ ወይም ደግሞ ለማርገዝ እቅዱ ካለሽ አረንጓዴ ሻይ ለአንቺ አይሆንም::

🔺 አረንጓዴ ሻይን እንደ ዝንጅብልና ሌሎች ጤናማ ንጥረ ነገሮች ላይ ማዋሀድ ይቻላል

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

#Ganozhi Soap
#tea tree cream
#acute #acne#dxnsheger

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

#EidAlFitr

የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ እሁድ ይውላል።


ዒድ ሙባረክ !

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Top 16 Benefits Of Drinking DXN Morinzhi Juice
1. Good analgesic:
DXN Morinzhi Noni Juice is a good analgesic. If one has pain anywhere in the body including headache, shoulder pain, joint pain, it is a first choice as a supplement.
2. Immune-booster:
It also helps to boost the immune system to fight diseases better. It also acts as an antidepressant and a sedative so it helps to relax the mind and sleep better.
3. Skin and hair:
Because of its ability to restructure damaged protein it is fantastic for the skin and the hair.
4. Anti-cancer effect:
As noni speeds up the healing processIt is effective against cancer.
5. Cardiac problems:
Any cardiac problems, including hypertension can also be treated well with Noni Juice of DXN: Morinzhi.
6. Balances cholesterol:
Noni can be the choice for those suffering from high cholesterol level.
7. Improves brain functions:
As noni boosts brain functions, diseases like Alzheimer’s and dementia can be fought with it too. It is an excellent choice for children as well to improve their memory functions.
8. Bowel diseases:
Most of the diseases arise from the bowel. Noni has been proven to be very effective in IBS: irritable bowel syndrome. Loose motions or constipation can be taken care of with regular consumption of DXN Morinzhi Noni Juice.
9. Anti-allergic:
As an immune-booster, it can help fight allergies.
Morinzhi Noni Juice can also be applied.
10. Fighting addictions:
Regarding the effect of Xeronin, Morinzhi can be also a great choice to fight addictions like cigarette smoking and alcoholism.
11. Anti-allergic:
As an immune-booster, it can help fight allergies.
12.Anti-inflammatory:
It also helps in inflammatory conditions like arthritis by helping to releave the inflammation and the pain.
13. Respiratory system:
Noni is also provenly effective in treating asthma.
14. Improves energy level:
Chronic Fatigue Syndrome can also be fought with DXN Morinzhi Noni Juice. In this condition the person drains out his energy very fast and hence cannot perform on the optimal level.
15. Diabetes:
Diabetic people can also let out a sigh of relief: since noni can balance the hormonal sytem, it also regulates insulin level. Regular consumption of DXN Morinzhi Noni Juice can help the sugar levels get to optimal level.
16. Reproductive- and urinary system:
Noni has a very good effect on the reproductive and the urinary system.
The condition of endometryosis, where the endometrium of the uterus gets inflammed, can be well dealt with DXN Morinzhi Noni Juice. When women suffer from repeated urinary tract infections and have burning urination, noni becomes a good choice.
Available worldwide.

📲+251919400228
@abrillo12

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

የአረንጓዴ ሻይ የጤና ጥቅሞች

⏩ አረንጓዴ ሻይ ለመድሀኒትነት ለሺህ አመታት ሲጠቀሙበት ኑረዋል፣ መነሻው ከቻይና ቢሆንም በመላው ኤስያ በስፋት ጥቅም ላይ ውሏል፣ የአረንጓዴ ሻይ ከጥቁር ሻይ አንጻር ይበልጥ የጤና ጥቅሞች ያሉት በምርት ሂደቱ ምክንያት ነው:: የጥቁር ሻይ አመራረት በማብላላት መልኩ ሲሆን የአረንጓዴ ሻይ አመራረት ደግሞ የማብላላት ሂደትን በማስወገድ ነው:: በዚህም ምክንያት፣ አረንጓዴ ሻይ ከፍተኛ የሆነ የአንቲ ኦክሲዳንት እና ፖሊ_ፌኖልስ መጠን አሉት እነዚህም ነገሮች አረንጓዴ ሻይ ብዙ ጥቅሞች እንዲኖሩት ምክንያት ናቸው::

🔺 ክብደት ለመቀነስ: -
አረንጓዴ ሻይ ሜታቦሊዝምን ይጨምራል:: በአረንጓዴ ሻይ የሚገኘው ፖሊፌኖል የስብ ኦክሲዴሽንን የሚያጧጡፍ ስራ የሚሰራና ሰውነታችን ምግብን ወደ ካሎሪ የመቀየሩን ተግባር የሚያለሳልስ ነው::

?? ለስኳር
ምግብ ከተመገብን በኋላ በደማችን ውስጥ የሚጨምረውን የግልኮስ መጠን፤ አረንጓዴ ሻይ ፍጥነቱ እንዲገታ ለማድረግ ይረዳል:: ይህም የከፍተኛ ኢንሱሊን ጡዘትንና የስብ ክምችት ማስከተሉን የሚከላከል ነው::

🔺ለልብ በሽታ
ሳይንቲስቶች እንደሚያስቡት፣ አረንጓዴ ሻይ በደም ቧንቧ የላይኛው ገጻቸው ላይ ስራውን የሚሰራና፣ የደም ቧንቧወች ፋታ እንዲያገኙና ለደም ግፊት ለውጦች የተሻለ መቋቋም እንዲኖራቸው ይረዳል:: እንዲሁም ደግሞ የደም መርጋትን ይከላከላል፣ የደም መርጋት የልብ ችግር ግንባር ቀደም ምክንያት ነው::

🔺የጉሮሮ ካንሰር
በጉሮሮ ካንሰር የመያዝ አደጋን የሚቀንስ ነው፣ ግን በስፋት እንደሚታወቀው የካንሰር ሴሎችን መግደል የሚችል እና በዙሪያው በሚገኙት ጤነኛ የሆኑ ቲሹዎች ላይ ጉዳት የማያደርስ ነው::

🔺  ኮሌስትሮል
አረንጓዴ ሻይ በደም ውስጥ ያለን መጥፎ ኮሌስትሮል የሚቀንስና የጥሩውን ኮሌስትሮል ከመጥፎው ኮሌስትሮል የተሻለ የሚያመዛዝን ነው::

🔺 አልዛይር እና ፓርኪንሰን
በአልዛይመር እና በፓርኪንሰን የሚመጡትን ችግሮች የሚያዘገይ እንደሆነ ይነገራል:: ጥናት እንደሚያሳየው አረንጓዴ ሻይ የአዕምሮ ሴሎችን ከመሞት የሚያድንና የተጎዱ የአዕምሮ ሴሎችን የሚጠግን ነው::

🔺 የጥርስ መበስበስ
ጥናቶች እንደሚያመልክቱት በሻይ የሚገኘው “ካቴቺን” የተባለው አንቲኦክሲደንት ኬሚካል የጉሮሮ መመርቀዝ፣ የጥርስ መበስበስ እና ሌሎች የጥርስ ችግሮችን የሚያስከትሉትን ባክቴሪያና ቫይረሶች የሚያወድም ነው፡፡

🔺የደም ግፊት
አረንጓዴ ሻይን አዘውትሮ መጠቀም የደም ግፊት አደጋን እንደሚቀንስ ይታመናል::

🔺 ድብርት
ቲያኒን በሻይ ቅጠሎች በተፈጥሮ የሚገኝ አሚኖ አሲድ ነው:: ይህ ንጥረ ነገር የሚያዝናና እንዲሁም የሚያረጋጋ ተጽዕኖ ያለው ሲሆን ለሻይ ጠጪወችም ላቅ ያለ ጥቅም ይሰጣል::

🔺 ፀረ-ቫይረስ እና ፀረ-ባክቴሪያል
ጠንካራ ፀረባክቴሪያል እና ፀረቫይረስ ባህርይ ያለው ሲሆን ከኢንፍሉየንዛ እስከ ካንሰር ያሉ በሽታወችን በማከም ውጤታማ ናቸው:: በአንዳንድ ጥናቶችም አረንጓዴ ሻይ የአብዛኞቹን የበሽታወች ስርጭት መግታት እንደሚችል ያመላክታል::

🔺 ለቆዳ ውበት
አረንጓዴ ሻይ የቆዳ መጨማደድንና የማርጀት ምልክትን ለመቀነስ የሚረዳ ነው፣ ለዚህ ምክንያትም ያላቸው ፀረ-ኦክሲደንት እና ፀረ-መመረዝ ተግባር ነው:: በእንስሳት ሆነ በሰው ላይ የተደረጉት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አረንጓዴ ሻይ በጸሀይ የሚመጣ ጉዳትን የሚቀንስ ነው::

ምን ያህል እንጠቀም?
🔺 በቀን ውስጥ ከአንድ  እስከ ሁለት የአረንጓዴ ሻይ ስኒ መውሰድ ይመከራል፡፡

🔺 ሌላው መጠቀስ ያለበት ጉዳይ በአረንጓዴ ሻይ ውስጥ ካፊን እንደሚገኝ ነው፡፡ ስለዚህም ለካፊን ስሜታችሁ ስስ ከሆነ አንድ ስኒ በቂያችሁ ነው::

🔺 አረንጓዴ ሻይ ታኒስ(የብረትን እና የፎሊክ አሲድን ውህደት የሚቀንስ) ይገኝበታል፣ ስለዚህም ነፍሰጡር ከሆንሽ ወይም ደግሞ ለማርገዝ እቅዱ ካለሽ አረንጓዴ ሻይ ለአንቺ አይሆንም::

🔺 አረንጓዴ ሻይን እንደ ዝንጅብልና ሌሎች ጤናማ ንጥረ ነገሮች ላይ ማዋሀድ ይቻላል

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

https://vm.tiktok.com/ZMBB7HUec/
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

GANOZHI SOAP
ለብጉር
ቆዳ ለማለስለስ
የቆዳ መሸብሸብን ለመቀነስ
ለሽፍታ

♦️Ganozhi Soap is specially formulated and enriched with Ganoderma extract and palm oil.
♦️It gently cleanses the skin while preserving its natural oils without damaging skin structure.
♦️The use of palm oil enriched with vitamin E and anti-oxidant agents helps to revitalize your skin and delays the aging process.
♦️Ganozhi soap leaves your skin feeling smoother and softer.
👉Why choose DXN products?
♦️DXN products do not contain any artificial elements nor preservatives, coloring and flavoring.
♦️The cultivation process stresses the importance of maintaining the natural and organic quality of Ganoderma products. Available in our shop


Contact-@abrillo12
☎️+251919400228
t.me/dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

AVAILABLE ON HAND!

ለሰውነቶ👉 For your Body

#Spirulina አረንጓዴው ምግብ

🍀 DXN Spirulina Food Supplement (የአለማችን ድንቁ ምግብ)

👉በአለም የጤና ድርጅት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የምግብነትና የህክምና ጠቀሜታ እንዳለው የተረጋገጠ። በእኛም ሀገር በኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለ-ስልጣን ፈቃድ የተሰጠው።
🌿የሚመረተው Blue green alge ነው።
🌿በውስጡ ከ170 በላይ ንጥረ ነገሮችን ይዟል።
🌿 ሙሉ በሙሉ ተፈጥሮአዊ

🍀የምግብነት ጠቀሜታው

🌳ከፍተኛ የአትክልት ፕሮቲን ያለው
🌳ለደም መመረት የሚያገለግሉ ክሎሮፊል በውስጡ የያዘ ነው
🌳 አንቲ ኦክሲዳንት ባህሪን የያዘ ነው
🌳 አስደናቂ ጉልበት ይሰጣል
🌳 በሽታ የመከላከል አቅምን ይገነባል።
🌳አጥንትን ያጠነክራል።
🌳አላስፈላጊ የሆነ የሰውነት ክብደትን ያስወግዳል።
🌳 ለነፍሰጡር እናቶችና ለፅንሱ ከፍተኛ የምግብነት ጠቀሜታ አለው።
🌳 በማዕድናትና በቫይታሚን(ቢ12,ቢ1,ቢ2,ቢ6) የበለፀገ ነው።
🌳 በኦሜጋ-3 እና በኦሜጋ-6 የበለፀገ ነው።

🩺 የህክምና ጠቀሜታው

🩸 ካንሰርን ይከላከላል።
🩸 ለልብ በሽታ ዋና መንስኤ የሆነውን በደማችን ውስጥ የሚገኘውን የኮሎስትሮል መጠንን  ይቆጣጠራል ።
🩸 በሰውነታችን አዲስ የደም ሴሎች የመመረት ስርአትን  ያግዛል።
🩸 ሰውነታችንን ከአላስፈላጊ ጎጂ አሰሮች በየጊዜው ያፀዳል።
🩸በደም ውስጥ ያለን የስኳር  መጠንን ይቆጣጠራል።
🩸የሰውነት ነርቭ ስርአትን ያጠናክራል።

Contact: +251919400228
Inbox: @abrillo12
Follow us more: @dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

https://x.com/foundmyfitness/status/1387831857887080460
👉 Consuming 18g mushroom per day had a 45% reduced cancer.
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

ANDRO-G
💯
ALL NATURAL
💯AFFORDABLE
💯FDA APPROVED
💯HALAL APPROVED
💯NO SIDE EFFECTS
💯PROVEN &TESTED

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

https://vm.tiktok.com/ZMBFGJm3X/
Protein content of Spirulina

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Shilajit for Mitochondria
Butea superba for DHT
Pine pollen for DHEA
Black ginger for Metabolism


@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

አላስፈላጊ ስብ እንዲኖረን ምክኒያት የሚሆኑ 9 ልምዶች

1- ልንተኛ ስንል መመገብ
(ከምናዳብራቸው አላስፈላጊ ልምዶች መኀከል አንዱ እና ዋነኛው ልንተኛ አከባቢ የመቀማመስ ባህላችን ነው፡፡ ሰውነት በዛ ሰዓት በተገቢው መልኩ የሰጠነውን ነገር መፍጨት ስልማይችል በእንቅልፋችን እና በ መጨረሻው ምግባችን መሀል የሚኖረውን ልዩነትማስፋት ይኖርብናል፡፡)

2- ያልተመጠነ እንቅልፍ
(ለሰውነታችን ቋሚ የሆነ የእንቅልፍ ሰዓት ካላበጀንለት ሰውነታችን ለ ሆረሞን መዛባት ይጋለጣል ፡፡ይህ ደግሞ የፍላጎት መዘበራረቅን ስለሚያስከትል የእንቅልፍ እጥረትን እንደምግብ እጥረት እንዲረዳው በማድረግ  የምግብ አወሳሰዳችን እንዲጨምር ያደርጋል፡፡)

3- ከልብ ሳይሆኑ መመገብ
(በ ቲቪ፣ በ ሞባይልም ሆነ በተለያዩ ነገሮች ውስጥ ተውጠን የምንመገብ ሲሆን ከ ሌላው ጊዜ በ 50% የበለጠ ካሎሪ እንደምንወስድ የአሜሪካን ጆረናል ኦፍ ኒውትሪሽን ያደረገው ጥናት ያመለክታል፡፡ )

4- ጭንቀት እና ውጥረት
    (አሜሪካን ውስጥ የተደረገው ጥናት እንደሚያሳየው  እንደዚህ ያለ የስሜት መረበሽ ከፍተኛ የሆነ የስሜት      ረሀብን  ስለሚያስከትል አብኛው ሰው በመመገብ ከዚህ ስሜት ለመሸሽ ይሞክራል ይህ ደግሞ ለአላስፈላጊ ውፍረት ያጋልጣል፡፡)

5- በፍጥነት መመገብ
(በችኮላ መመገብ  እየተመገብን ያለነውን ምግብ በተገቢው መንገድ ማላመጥ እንዳንችል ያደርጋል ይህ ደግሞ ያለመጥገብ ስሜትን ስለሚፈጥር ብዙ እንድንመገብ ምክኒያት ይሆናል፡፡ ሳይንስ እንደሚያመለክትው የሰው ልጅ በተረጋጋ መልኩ ከተመገበ እስከ 20 ደቂቃ ሊፈጅበት ይችላል ይህ ደግሞ በተገቢው መንገድ እንድናላምጥ እና እየበላን እንደሆነ እንዲሰማን ስለሚያረግ ቶሎ የመጥገብን ስሜት ይፈጥራል፡፡  )

6- እንቅስቃሴ አለማረግ(እረፍት ማብዛት)
(የአካል እንቅስቃሴ ለጤና ከፍተኛ ጥቅም እንዳለው ሁሉ አላስፈላጊ ስቦችንም ያጠፋል፡፡ ሰዎች አንድ ቦታ ላይ ሲቆዩ ያለምክኒያት የመመገብ በሀሪያቸው ይዳብራል፡፡ )

7- ቁርስን መዝለል
(የጤና  ባለሞያዎች የቁርስ ሰዓት ለሰው ልጅ ወሳኙ የምግብ ሰዓት እንደሆነ ይናገራሉ፡፡ የቀኑ የሜታቦሊዝም ስርዓታችንን  ለሰውነታችን የሚወስንለት ከመሆኑም ባሻገር በቀን ውስጥ የምንመገበውን ካሎሪም በተገቢው መንገድ መሰባባር እንዲችል ይረዳዋል፡፡)

8- የበዛ ጨው መጠቀም
(ከመጠን ያለፈ የጨው አጠቃቀም አላስፈላጊ የፈሳሽ ክምችት እንዲኖረን በማድረግ ለ ደም ግፊት የሚያጋልጠን ከመሆኑም  በላይ ለአላስፈላጊ ውፍረትም ይዳርገናል፡ )

9- በቂ ፈሳሽ አለመውሰድ
(የሰው ልጅ በ አማካኝ በ ቀን 2 ሊትር ውሃ መውሰድ የሚኖርበት እደሆነ የጤና ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡ ፈሳሽ አላስፈላጊ ቆሻሻዎችን ከሰውነታችን ውስጥ እንድናስወግድ ከማድረጉም በላይ የሰውነታችንን ስብ የመቀነስም አቅም አለው፡፡

▶️Mycoveggie,Reishi mushroom and Spirulina ይጠቀሙ!

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

የዲስክ መንሸራተት ምንድን ነው?

የጀርባ አጥንት የ26 አጥንቶች ስብስብ ነው። የጀርባ አጥንት መሃከል የሚገኙ ርብራብ መሰል ክፍሎች የጀርባ አጥንት ዲስኮች ይባላሉ። እነዚህ ዲስኮች የጀርባ አጥንትን ባለበት ደግፈው ይይዛሉ። ሰውነት ከባድ ሃይል ሲያስተናግድ ሃይሉን የሚቋቋሙ ክፍሎች ናቸው። ዲስክ ጠንካራ ሽፋን ያለው ሲሆን በውስጡ ግን ለስላሳ የሆነ ፈሳሽ አለው።

የዲስክ መንሸራተት የሚባለው በዲስክ ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ቀዳዳ ምክንያት የሚፈጠር የውስጥ ፈሳሽ መውጣት ነው። ይህ ወፍራም ፈሳሽ ነርቮችን የሚረብሽ ንጥረ ነገር በውስጡ የያዘ ነው። ይህ መረበሽ ከፍተኛ ህመም ሊፈጥር ይችላል።

አንዳንድ ግዜ በእጅ ላይ የመደንዘዝ እና የድካም ስሜት ይፈጠራል። አንዳንድ ሰዎች ላይ ደግሞ በተቃራኒው ምንም ስሜት አይኖረውም። የተንሸራተተው ዲስክ የነካው ነርቭ ከሌለ የህመም ስሜት አይሰማንም።

የዲስክ መንሸራተት ህመም ምልክቶች

የዲስክ መንሸራተት ስለመከሰቱ ምንም እዉቅና ሳይኖርዎ ወይም ምንም አይነት የህመም ምልክቶች ሳይኖር ችግሩ  ሊኖር/ሊከሰት/ ይችላል፡፡ አንዳንዴ ሰዎች ምንም አይነት የህመም ምልክቶች ሳያሳዩ በምርመራ ወቅት በራጅ ላይ የዲስክ መንሸራተት መኖሩ ሊታወቅ ይችላል፡፡

የዲስክ መንሸራተት በሚኖርበት ወቅት የሚኖሩ የህመም ምልክቶች:-

• የእጅ/የእግር ላይ ህመም፡- የዲስክ መንሸራተቱ ያጋጠመዉ በታችኛዉ የጀርባ አጥንቶች አካባቢ ከሆነ ከፍተኛ ህመም በመቀመጫዎ፣ በጭንዎና በባትዎ አካበቢ እንዲሁም መርገጫዎ/የእግር መዳፉ ላይ ሊሰማዎ ይችላል፡፡ የዲስክ መንሸራተት ያጋጠመዎ አንገትዎ ላይ ከሆነ ህመሙ በከፍተኛ ሁኔታ የሚሰማዎ በትከሻና በእጅዎ ላይ ነዉ፡፡ ሕመሙ በሚያስሉበት፣ በሚያስነጥሱበት ወቅት ወይም ወደ ተወሰነ አቅጣጫ የጀርባ አጥንቶችዎን በሚያንቀሳቅሱበት ወቅት ሊባባስ ይችላል፡፡

• የእጅ/ እግር መስነፍ፡- በዲስክ መንሸራተት ምክንያት የተጎዳ ነርቭ ካለ ያ የተጎዳዉ ነርቭ እንዲሰራ የሚያደርገዉ ጡንቻ ሊደክም ይችላል፡፡ በዚህ የተነሳ መራመድ መቸገር፣እቃ ማንሳት ያለመቻል ወይም መያዝ ያለመቻል ሊከሰት ይችላል፡፡

•  የመደንዘዝ ወይም የመጠቅጠቅ ስሜት

•  የማቃጠል ስሜት

•  የጡንቻ ህመም

•  የዲስክ መንሸራተት ምልክቶች ከተወሰኑ ሳምንታት በኋላ በራሳቸው ግዜ ሊጠፉ ይችላሉ።

መንስኤዎች

የዲስክ መንሸራተት ዋነኛ መንስኤ ከጊዜ ጋር የሚፈጠር የጀርባ እንቅስቃሴ ውጤት ነው። ዲስክ ከእድሜ ጋር ውሃማ ይዘቱን ያጣል። ይህ የፈሳሽ መቀነስ በዲስክ ላይ ክፍተት እንዲፈጠር ምክንያት ይሆናል።

ለዲስክ መንሸራተት ተጋላጭነት የሚጨምሩ ነገሮች

• እድሜ
• የሰዉነት ክብደት፡- ክብደትዎ ከመጠን በላይ የጨመረ ከሆነ በጀርባ አጥንተትዎና ዲስኩ ላይ ጫና ይፈጥራል፡፡

• የስራዎ ሁኔታ፡- የስራቸዉ ፀባይ ጉልበት የሚጠይቅ ስራ የሚሰሩ ሰዎች ከሌሎች ይልቅ ለችግሩ ተጋላጭ ይሆናሉ፡፡

• በተደጋጋሚ ከባድ ነገር የሚያነሱ፣ የሚጎትቱ፣ የሚገፉ፣ ወደ ጎን መታጠፍና መጠማዘዝ የሚያበዙ ሰዎች ለችግሩ ተጋላጭ ይሆናሉ፡፡

•  በዘር የሚመጣ፡- አንዳንድ ሰዎች ለመሰል ችግር ተጋላጭነታቸዉ መጨመር በዘር ሊወረስ ይችላል፡፡

•  የዲስክ መንሸራተት ህክምና

•  የጀርባዎ ህመምዎ ወደ እጅዎና እግርዎ የሚሰራጭ ከሆነ የህክምና ባለሙያዎን ማማከር ያስፈልጋል፡፡

የአኗኗር ዘይቤ ለዉጥና የቤት ዉስጥ ህክምና

1. የህመም ማስታገሻ፡- ያለሃኪም ትዕዛዝ ሊወሰዱ የሚችሉ እንደ አይቡፕሮፌን/አድቪል/ መዉሰድ

2. ሙቀት/ቀዝቃዛ ነገር መጠቀም፡- በመጀመሪያ ቀዝቃዛ ነገር ቦታዉ ላይ መያዝ ህመሙንና መቆጥቆጡን እንዲቀንስ ይረዳል፡፡ ከተወሰኑ ቀናት በኃላ ሙቅ ነገር መያዝ ምቾትና የህመም ፈዉስ እንዲሰማዎ ስለሚያደርግ በቦታዉ ላይ መያዝ

3. ከመጠን ያለፈ እረፍት ያለማድረግ/ማስወገድ፡- ከመጠን ያለፈ እረፍት የመገጣጠሚያዎች መጠንከር/መተሳሰር እና ጡንቻዎች መስነፍ እንዲመጣ ስለሚያደርግ የፈዉሱን ጊዜ አስቸጋሪ እንዲሆን ያደርጋል፡፡

ይልቁንም በሚመችዎ አቅጣጫ ለ30 ደቂቃዎች እረፍት ማድረግና ከዚያን ለአጭር ጊዜ ወክ ማድረግ አሊያም የተወሰኑ ስራዎችን ማከናወን፡፡

ከህመምዎ እያገገሙ ባሉበት ወቅት ህመሙን ሊያባብሱ ከሚችሉ ድርጊቶች/እንቅስቃሴዎች መቆጠብ፡፡

ከዲስክ መንሸራተት እንዴት መከላከል ይቻላል?

• ከፍተኛ የሰውነት ክብደት እንዳይኖርዎ ተጠንቀቁ
• ክብደት ሲያነሱ የሰውነት አቋምን ማስተካከል
•  የዲስክ መንሸራተት ምልክቶች ካዩ በቂ እረፍት መውሰድ እና ተገቢውን ህክምና ማከናወን

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

ካንሰር ግን ምንድን ነው?

"ካንሰር ግን ምንድን ነው?" ብላቹ ለምትጠይቁ በሙሉ። ቀለል ባለ ቋንቋ ለማብራራት ልሞክር እስኪ

ምንም ይህ በሽታ ከግዜ ወዲህ በስፋት ቢታወቅም ለረጅም አመታት 'ነቀርሳ' በሚል ስሙ በብዛት ይጠራ ነበር።

ካንሰር ማለት በሰውነታችን ውስጥ ያሉ ጥቃቅን ህዋሶች (በጤና ግዜም ሰውነታችን የተገነባው ከነሱ ነው) እብደት ነው ብንለው ይቀላል።

በተለያዩ እስካሁን በሚታወቁም ሆነ በማይታወቁ ምክንያቶች በሰውነታችን ክፍል ባለች አንዲት ህዋስ ወይም የህዋስ ቡድን ውስጥ የዘረመል ቀውስ ይፈጠራል ይህ ደሞ ያቺ ህዋስ ከመጠን በላይ እንድትባዛ ያረጋታል ይህ መባዛትም ወደ አይን የመታየት ደረጃ ላይ ይደርስና እብጠት ይፈጥራል።

እነዚ በአይን የሚታይ እብጠት የፈጠሩት በሚሊዮን ብሎም በቢሊዮን የሚቆጠሩ ህዋሶች እንደ እብድ ውሻ ቦታቸውን ለቀው በቅርብም በሩቅም ወዳለ ሰውነታችን ክፍል ይጓዛሉ ማለት ነው። ይህም በሚሆንበት ግዜ ታማሚው እጅግ ይጎዳል። ለምሳሌ እነዚ ህዋሶች ከሳንባ ከተነሱ የሳንባ ካንሰር እንላቸዋለን፣ ከጡት ከተነሱ የጡት ካንሰር እንላቸዋለን።

እነዚህን የካንሰር ህዋሶችም ለማጥፋት ቀዶ ህክምና፣ የመድሃኒት ህክምና (Chemotherapy) እና የጨረር ህክምና (Radiotherapy) እንጠቀማለን። ሆኖም ግን እንደየካንሰር ሁኔታው፣ አይነት እና የስርጭት መጠን የማገገም ብሎም የመዳን እድል ሊኖራቸው ቢችልም አብዛኞቹ ግን ታካሚውን ለከፋ የጤና እክል ብሎም ሞት ይዳርጋሉ።

እንዳላበዛባቹ ይህን ለመከላከል። ብሎም በጊዜ አውቆ የመዳን እድልን ለማስፋት ምን እናድርግ የሚለውን እንዲሁ በቀላል ቋንቋ አጋራለው።

ዶ/ር መላኩ አባይ ፤ የስነ ደዌ ህክምና ስፔሻሊስት

የdxnsheger መልእት
👉Reishi mushroom and Spirulina ይጠቀሙ
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

ብጉር | Acne vulgaris

◈ ብጉር በአብዛኞቻችን ዘንድ የሚታወቅ፤ ወዝ አመንጪ እጢዎች ተከማችተው በሚገኙባቸው የአካል ክፍሎች ላይ (ፊት ፣ ደረት ፣ የላይኛው የጀርባ ክፍል) የሚወጣ የቆዳ ህመም አይነት ነው።

◈ ብጉር ከጨቅላ ህጻናት ጀምሮ የሚከሰት ቢሆንም በአብዛኛው ከ12-25 የእድሜ ክልል ውስጥ በሚገኙ ወጣቶች ላይ ይታያል።

◈ ብጉር አብዛኛውን ጊዜ ወንዶች ላይ የሚከሰት ሲሆን ከወጣትነት የእድሜ ክልል በኋላ (30 እና 40ዎቹ) የሚከሰተው የብጉር አይነት ግን በብዛት ሴቶች ላይ ይታያል።

➡ ለብጉር መከሰት አራት መሰረታዊ ሁኔታዎች ምክንያት ናቸው
  
1- Follicular hyperkeratinization; ይህም የሞቱ ህዋሳት ተጠራቅመው የወዝ መተላለፊያ ቱቦ እንዲዘጋ ያደርጋል
  
2-የወዝ በብዛት መመረት (increased sebum production)

3-Propionibacterium acne የሚባለው የባክቴሪያ አይነት

4-ብግነት (Inflammation)

➡ ብጉርን እና ብጉር መሰል ሽፍታዎችን (Acneiform eruption) የሚያባብሱ ነገሮች

👉ጭንቀት (stress)
👉ከመጠን ያለፈ ውፍረት
👉በወር አበባ አካባቢ
👉የሚዋጡም ሆነ የሚቀቡ መድሀኒቶች (steroids, phenytoin...)
👉በስራ ሁኔታ የሚያጋጥሙ ኬሚካሎች

👉በቆዳችን ላይ በሚከሰተ መፈጋፈግ (friction) ወይም ጫና (pressure) ፤ ለምሳሌ በህመም ሆነ በሌላ ምክንያት ለረጅም ግዜ በጀርባው የሚተኛ ሰው ጀርባው ላይ ብጉር ሊወጣ ይችላል ወይም የጡት ማስያዣ ገመድ የሚያርፍባቸው ቦታዎች ላይ ሊወጣ ይችላል 
👉 ለረዥም ሰአት የፊት ማስክ ማድረግ
👉በውስጣቸው comedogenic ingredients የያዙ የፊትና የጸጉር ቅባቶች

➡ ብጉር እንዴት ይታከማል?

✔️ ብጉር በአብዛኛው ከእድሜ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የቆዳ ህመም በመሆኑ በራሱ የሚጠፋውም ከእድሜ ጋር ተያይዞ ነው ፤ ስለዚህም ምልክቶቹን መቆጣጠር እንጅ በህክምና ማዳን (በአንድ ህክምና እስከ መጨረሻው እንዳይመጣ ማድረግ) አይቻልም።
    
በዚህም ምክንያት የብጉር ህክምና ወራትን የሚፈጅ በመሆኑ ታካሚዎች ከቆዳ ሐኪማቸው ጋር እየተመካከሩ ህክምናውን መከታተል ይኖርባቸዋል።

✔️ እዚህ ጋር ብጉር በራሱ ጊዜውን ጠብቆ የሚጠፋ ከሆን መታከም ለምን ያስፈልጋል የሚል ጥያቄ ሊነሳ ይችላል ፤ብጉር ከሚያሳድረው የስነ-ልቦና ጫና በተጨማሪ ሳይታከም በቆየ ቁጥር ፊታችን ላይ ጠባሳ የመፍጠር እድሉ የሰፋ ስለሆነ በጊዜ መታከሙ ይመከራል።

✔️ የብጉር ህክምና እንደ ጥንካሬው መጠን በሚቀባ ፣ በሚቀባና በሚዋጥ ወይም በሚዋጥ መድሀኒት ሊታከም ይችላል

✔️ ከዋናው ህክምና በተጨማሪ በውስጣቸው Salicylic acid, Benzyle peroxide የያዙ መታጠቢያ ሳሙናዎች መጠቀም ያስፈልጋል

➡ ከህክምናው በተጨማሪ ማድረግ የሚጠበቅብን

👉እንቅስቃሴ ማድረግ (ጭንቀት ለመቀነስ ይረዳል)
👉ብጉሮቹን ለማፍረጥ አለመሞከር (ጠባሳ እንዲፈጠር ስለሚያደርግ)
👉ለቆዳ ጤና መጠበቂያም ሆነ ለውበት የምንጠቀማቸው ምርቶች Oil-free & non-comedogenic መሆናቸውን ማረጋገጥ
👉ፀሐይ መከላከያ (sun-screen) መጠቀም (መጠቀም ያለብን የፀሐይ መከላከያ እንደ ቆዳችን አይነት ስለሚለያይ የቆዳ ሐኪም ያማክሩ)
👉ቆዳችን ላይ ጫና (pressure) የሚፈጥሩ ነገሮችን (helmets, ስልክ, የቦርሳ/የጡት ማስያዣ ገመድ, የፊት ማስክ) መቀነስ
👉ሰውነታችንን ካላበን መታጠብ

✔️ በመጨረሻም ከቆዳ ሐኪም ውጪ የተሰሩ ቪድዮችን አይተን ወይም የቆዳ ሐኪም ሳናማክር መድሀኒቶችን ገዝተን ባለመጠቀም ቆዳችንን ከተጨማሪ ጉዳት እንከላከል‼️
  
ዶ/ር ዮሐንስ ታደሰ ፤ የቆዳና አባላዘር ህክምና ስፔሻሊስት

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Lion'smane mushroom

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

DXN PAPAYA FACIAL SCRUB
~
ይህ
ኢሞሊየንት የፊት ማጽጃ፣ በፓፓያ ኤክስፕረሽን የተሸፈነ፣ ቆዳዎ በከፍተኛ ሁኔታ የተመጣጠነ እና ደካማ ቆዳ እንዲለቅ ያደርገዋል፣ ከመጠን ያለፈ ዘይት ከፊትዎ ላይ ያስወግዳል፣ ጤናማ በሚመስል ፍካት ለስላሳ ያደርገዋል።
~
+251919400228
@abrillo12
~~~~
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Mushrooms are an underrated superfood.

𓋼 Reduces cancer risk by ~50%
𓋼 Reduces cognitive decline by ~75%
𓋼 Antidepressant
𓋼 Improves gut health
𓋼 Increases lifespan
𓋼 Supports brain cell growth
𓋼 Improves sleep
𓋼 Lower estrogen
𓋼 Antibacterial
𓋼 Powerful antioxidants


You really only do need a handful of them a day to get lots of the bioactive compounds.

Even 1-2 times per week can reap huge benefits.

I have them almost every day, and they're a staple with our clients, consistently reaping benefits.

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

DXN Ganozhi PLUS Toothpaste

#የእርስዎ ፍሎራይድ እና ሳካሪን የያዙ የጥርስ ሳሙናዎች ከባድ የጤና ችግሮች እንደሚያስከትሉ ያውቃሉ?

#ምናልባት የካርሲኖጂክ ውጤቶች አሉት, ይህም ማለት የካንሰር መንስኤ እና ሌሎች ውስብስብ ችግሮች ማለት ነው።
አብዛኛዎቹ የተፈጥሮ የጥርስ ሳሙናዎች ለመጠቀም ደህንነታቸው የተጠበቀ ነው።

#DXN Ganozhi Ganoderma የጥርስ ሳሙና (ጋኖዝሂ ተብሎ የሚጠራው) ከፍተኛ ጥራት ያለው የቀይ እንጉዳይ ፣ የምግብ ጄል (ከባህር አረም የተገኘ ሶዲየም አልጊኔት) እና menthol (ለጣዕም) ይይዛል።

#Ganozhi የጥርስ ሳሙና 100% ከፍሎራይድ ነፃ ነው፣ ምንም saccharin እና አርቲፊሻል ቀለም የለውም።

#ከፍተኛ ጥራት ያለው ጋኖደርማ, የምግብ ጄል እና ሜንቶል ይዟል።

✨የጥርስ ሳሙናዎን ዛሬ ለመቀየር! DXN Ganozhi ኦርጋኒክ የጥርስ ሳሙና ይምረጡ።

INBOX TELEGRAM👉👉👉 @abrillo12
                                                                                
CALL 📞+251919400228

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

AVAILABLE AT HAND
⚜DXN Perfume(FIZA)


🦅🍄Overview🦅🍄
A soothing, long-lasting male fragrance that stems from a charming blend of green, bergamot, and lemon as a top scent; jasmine, lily, and geranium in middle ingredients, amber, vanilla, and wooden musk as essential ingredients.

🦅🍄INGREDIENTS🦅🍄
Green, Bergamot &  Lemon as Top Note;  Jasmin, Lily & Geranium as Middle Note and Amber, Vanilla & Musk woody
Available packaging size:
80ml

🦅🍄DISCLAIMER🦅🍄
The products mentioned above are herbal food supplements designed to assist in maintaining general well-being through regular use.
🍀100% Organic☘
👉Alcohol-free

@abrillo12
☎️+251919400228
t.me//dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

VITAMIN CHEAT SHEET
Vitamin A = immunity, night vision
Vitamin B1-B6 = energy, mood, brain
Vitamin B7 = hair, skin, nails
Vitamin B9 = red blood cells
Vitamin B12 = energy, cognition
Vitamin C = collagen, immunity
Vitamin D = bone health, immunity
Vitamin E = vision, brain, reproduction
Vitamin K2 = heart, bone, immunity

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

LION'S MANE Tablet has been a very nutritious and valuable food in China & Japan since hundreds of yours ago.It contains almost all types of important amino acids needed by the body and it is also rich in nutrients,minerals,polysaccharides,adenosin & protein.
AVAILABLE AT HAND
HEALTH BENEFITS
👉BOOST MEMORY
👉improves FOCUS & MOOD
👉provides your body with ANTIOXIDANTS
👉Alleviates symptoms of NEURODEGENERATIVES disease
👉BEST FOOD FOR THE BRAIN

@abrillo12
0919400228
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Your liver might be the reason you’re tired, foggy and struggling to lose fat.

It’s not just about detox. Your liver is critical for thyroid health. It converts thyroid hormones into the active form (T3) your cells need for energy.

This process slows down when your liver gets backed up. You're left feeling tired even after a full night’s sleep, cold all the time and struggling to lose fat no matter how clean you eat.

Support your liver and your body will finally start working with you again. More energy, faster metabolism and fat that finally starts to disappear.

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Chronic kidney disease (CKD)

-የኩላሊት በሽታ አይነት ሲሆን ኩላሊት ታመመች የምንለው በትክክል ስራዋን መስራት ሳትችል ስትቀር ወይም እንደሚገባ ለመስራት ስችቸገር የኩላሊት በሽታ ተከሰተ እንላለን።

-የኩላሊታችን ዋና ተግባር ደምን ማጣራት ነው።ከዛ በተጨማሪ ግን የተለያዩ ተግባራት አሉአት ለምሳሌ:-
✔️የደም ግፊትን ለመቆጣጠር የሚረዳ ሬኒን የተባለ ኢንዛይም ታመነጫለች
✔️የሰውነት ፒቼ መጠን ወይም የአሲድ ቤዝ መጠንን ትቆጣጠራለች
✔️የደምን የጨው መጠን፣ ፓታሺየም፣ካልሺየም እንዲሁም ፎስ ፈረስ መጠንን
✔️የቀይ የደም ሴል መመረትን የሚቆጣጠር ኢሬትሮ-ፕሮቲን የሚባል ኬሚካል ታመነጫለች

-ጤነኛ ኩላሊት በደቂቃ 90ml ደም ታጣራለች።
-የኩላሊት በሽታበአንድ ሌሊት አይፈጠርም ደረጃ በደረጃ እና ጊዜ ይፈጃል።
-በአብዛኛው በኩላሊት በሽታ አንድ ሰው መታመሙን የሚያውቀው ኩላሊት የማጣራት አቅሞ ከ50% በታች መሆን ሲጀምር ነው።

የኩላሊት በሽታ ምልክቶች :-
- ደረቅ እና የሚያሳክክ ቆዳ
-የሰውነት ድካም
-አረፋ የሚሰራ ሽንት
-ተደጋጋሚ ወደ ሽንት ቤት መመላለስ
-የእጅ ,የእግር እና የአይን ማበጥ
-የእንቅልፍ ችግር
-የምግብ ፍላጎት ማጣት
-የጡንቻ ላይ ሕመም

የኩላሊት ድካም አምጪ መንስሔዎች መካከል:-
-ጤናማ ያልሆነ የኑሮ ዘይቤ ማራመድ
-አንዳንድ መድሀኒቶች( የሕመም ማስታገሻዎች)
-ጊዜ ያስቆጠሩ አብረውን እየኖሩ ያሉ በሽታዎች
ለኩላሊት በሽታ ወይም ለኩላሊት ድካም ተጋላጮች እንማን ናቸው?
- ሁላችንም በአኖኖር ዘይቤአችንን ምክንያት ተጋላጮች ነን ግን በይበልጥ
  -የስኳር ታማሚዎች
  -የግፊት ታማሚዎች
  -የልብ በሽታ ታማሚዎች
  -ለረጅም ጊዜ የሕመም ማስታገሻዎችን ሲጠቀሙ የነበሩ

በኩላሊት በሽታ ምክንያት የሚፈጠሩ ሌላ የጤና ጠንቆች:-
-ደም ማነስ
-የአጥንት መሳሳት
-ሪህ
-ሜታቦሊክ አሲዶሲስ
-ከፍቸኛ የደም ግፊት
-የነርቭ በሽታ
-ስትሮክ
-የሰውነት በሽታ የመከላከል አቅም መዳከም

የኩላሊት በሽታ መኖሩን በምን ማወቅ ይቻላል:-
-በደም ምርመራ
- አልትራ ሳውንድ የመሳሰሉት

መፍትሔ:-

-ትልቁ መፍትሔ የአኗኗር ዘይቤአችንን ማስተካከል
-ተፈጥሮአዊ አጋዥ ምግቦችን( ሰፕልመቶችንን) መጠቀም
ለምሳሌ:- ኮርዳይሴፕስ ማሽሩም፣ ሬሺ ማሽሩም፣ኖኒ ፎሩት ጁስ እና ስፓሩሊና


Contact us:+251919400228( ለዋትሳፕ እና በቀጥታ ለመደወል)
inbox: @abrillo12
Follow our channel: @dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

https://vm.tiktok.com/ZMBNSPHFQ/
@abrillo12
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

GANOZHI SOAP
ለብጉር
ቆዳ ለማለስለስ
የቆዳ መሸብሸብን ለመቀነስ
ለሽፍታ

♦️Ganozhi Soap is specially formulated and enriched with Ganoderma extract and palm oil.
♦️It gently cleanses the skin while preserving its natural oils without damaging skin structure.
♦️The use of palm oil enriched with vitamin E and anti-oxidant agents helps to revitalize your skin and delays the aging process.
♦️Ganozhi soap leaves your skin feeling smoother and softer.
👉Why choose DXN products?
♦️DXN products do not contain any artificial elements nor preservatives, coloring and flavoring.
♦️The cultivation process stresses the importance of maintaining the natural and organic quality of Ganoderma products. Available in our shop


Contact-@abrillo12
☎️+251919400228
t.me/dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

DXN Ganozhi PLUS Toothpaste

#የእርስዎ ፍሎራይድ እና ሳካሪን የያዙ የጥርስ ሳሙናዎች ከባድ የጤና ችግሮች እንደሚያስከትሉ ያውቃሉ?

#ምናልባት የካርሲኖጂክ ውጤቶች አሉት, ይህም ማለት የካንሰር መንስኤ እና ሌሎች ውስብስብ ችግሮች ማለት ነው።
አብዛኛዎቹ የተፈጥሮ የጥርስ ሳሙናዎች ለመጠቀም ደህንነታቸው የተጠበቀ ነው።

#DXN Ganozhi Ganoderma የጥርስ ሳሙና (ጋኖዝሂ ተብሎ የሚጠራው) ከፍተኛ ጥራት ያለው የቀይ እንጉዳይ ፣ የምግብ ጄል (ከባህር አረም የተገኘ ሶዲየም አልጊኔት) እና menthol (ለጣዕም) ይይዛል።

#Ganozhi የጥርስ ሳሙና 100% ከፍሎራይድ ነፃ ነው፣ ምንም saccharin እና አርቲፊሻል ቀለም የለውም።

#ከፍተኛ ጥራት ያለው ጋኖደርማ, የምግብ ጄል እና ሜንቶል ይዟል።

✨የጥርስ ሳሙናዎን ዛሬ ለመቀየር! DXN Ganozhi ኦርጋኒክ የጥርስ ሳሙና ይምረጡ።

INBOX TELEGRAM👉👉👉 @abrillo12
                                                                                
CALL 📞+251919400228

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Signs your body needs these nutrients:

High blood pressure + anxiety ➞ Potassium + Magnesium
Dry eyes ➞ Zinc + Vitamin A
Always getting sick ➞ Vitamin A + Vitamin D
Twitches ➞ Magnesium
Easily bruising / bleeding ➞ Vitamin K2
Tingling hands / feet ➞ Vitamin B1
Migraines ➞ Vitamin B2
Dermatitis ➞ Vitamin B6
Dizziness / shortness of breath ➞ Iron, B9, B12
Dark circles / wrinkles ➞ Vitamin C
Dry skin, acne ➞ Zinc

@dxn_sheger

Читать полностью…
Subscribe to a channel