☕️DXN Brook coffee☕️
ድንቅ የኢትዮጵያን ቡና
በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ አለም አቀፍ የጥራት ደረጃን አሟልቶ የኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ ጅማ ቡና ከቀይ እንጉዳይ (Ganoderma) ጋር በ DXN አለም አቀፍ Malaysia company እና በኢትዮጵያዊ አምባነሽ ፋርማኪዩቲካል የግል ድርጅት አማካኝነት ተመርቶ ለገበያ በቅቶአል።
✍የብሩክ ቡና አዘገጃጀት:
- አንደኛ ደረጃ የኢትዮጵያ ጅማ ቡና
- ቀይ እጉዳይ ( Red Ganoderma Mushroom)
✍ቀይ እንጉዳይ
📌በውስጡ በያዛቸው ከ 400 በላይ ንጥረ ነገሮች ይዘዋል።
📌packaging 250g/500g
ብሩክ ቡና ከኢትዮጵያ!
📌ለሱፐር ማርኬት፤ለ ካፌ፤ ለሆቴልና ለሬስቶራንት በካምፖኒ ዋጋ እንከፍላለን!
👉Price 250g-330 birr
500g-615 birr
👉https://vm.tiktok.com/ZMh8a87gC/
👉ORDER BROOK COFFEE & CONEVIENENTLY MAKE PAYMENT WITH YOUR VISA OR MASTERCARD
Click the link below and Avail your order!
https://www.dxnarabia.com/pws/210007630
ይደውሉልን:+251919400228/251715683434
@abrillo12
@dxn_sheger
Top 16 Benefits Of Drinking DXN Morinzhi Juice
1. Good analgesic:
DXN Morinzhi Noni Juice is a good analgesic. If one has pain anywhere in the body including headache, shoulder pain, joint pain, it is a first choice as a supplement.
2. Immune-booster:
It also helps to boost the immune system to fight diseases better. It also acts as an antidepressant and a sedative so it helps to relax the mind and sleep better.
3. Skin and hair:
Because of its ability to restructure damaged protein it is fantastic for the skin and the hair.
4. Anti-cancer effect:
As noni speeds up the healing processIt is effective against cancer.
5. Cardiac problems:
Any cardiac problems, including hypertension can also be treated well with Noni Juice of DXN: Morinzhi.
6. Balances cholesterol:
Noni can be the choice for those suffering from high cholesterol level.
7. Improves brain functions:
As noni boosts brain functions, diseases like Alzheimer’s and dementia can be fought with it too. It is an excellent choice for children as well to improve their memory functions.
8. Bowel diseases:
Most of the diseases arise from the bowel. Noni has been proven to be very effective in IBS: irritable bowel syndrome. Loose motions or constipation can be taken care of with regular consumption of DXN Morinzhi Noni Juice.
9. Anti-allergic:
As an immune-booster, it can help fight allergies.
Morinzhi Noni Juice can also be applied.
10. Fighting addictions:
Regarding the effect of Xeronin, Morinzhi can be also a great choice to fight addictions like cigarette smoking and alcoholism.
11. Anti-allergic:
As an immune-booster, it can help fight allergies.
12.Anti-inflammatory:
It also helps in inflammatory conditions like arthritis by helping to releave the inflammation and the pain.
13. Respiratory system:
Noni is also provenly effective in treating asthma.
14. Improves energy level:
Chronic Fatigue Syndrome can also be fought with DXN Morinzhi Noni Juice. In this condition the person drains out his energy very fast and hence cannot perform on the optimal level.
15. Diabetes:
Diabetic people can also let out a sigh of relief: since noni can balance the hormonal sytem, it also regulates insulin level. Regular consumption of DXN Morinzhi Noni Juice can help the sugar levels get to optimal level.
16. Reproductive- and urinary system:
Noni has a very good effect on the reproductive and the urinary system.
The condition of endometryosis, where the endometrium of the uterus gets inflammed, can be well dealt with DXN Morinzhi Noni Juice. When women suffer from repeated urinary tract infections and have burning urination, noni becomes a good choice.
Available worldwide.
📲+251919400228
@abrillo12
@dxn_sheger
GANOZHI SOAP
ለብጉር
ቆዳ ለማለስለስ
የቆዳ መሸብሸብን ለመቀነስ
ለሽፍታ
♦️Ganozhi Soap is specially formulated and enriched with Ganoderma extract and palm oil.
♦️It gently cleanses the skin while preserving its natural oils without damaging skin structure.
♦️The use of palm oil enriched with vitamin E and anti-oxidant agents helps to revitalize your skin and delays the aging process.
♦️Ganozhi soap leaves your skin feeling smoother and softer.
👉Why choose DXN products?
♦️DXN products do not contain any artificial elements nor preservatives, coloring and flavoring.
♦️The cultivation process stresses the importance of maintaining the natural and organic quality of Ganoderma products. Available in our shop
Contact-@abrillo12
☎️+251919400228
t.me/dxn_sheger
DXN MycoVeggie
👉high fiber dietary supplement
👉Nourishing meal replacement that promotes healthy weight loss
👉100% natural & organic
INGREDIENTS
1.Shitake mushrooms (have been used > 6000 years)
2.Lyophilllum mushroom
3.St.George mushroom
4.Lion'smane mushroom
5.Split gill mushroom
6.Elm Oyster
7.Grey Oyster
8.Celery
9.psyllium grain(Highest fiber food)
10.Leaves(mulberry,Noni,Ginko Leaf)
11.Healthy foods(Ginger,orange,lime,lemon grass,corn)
12.Green Tea
13.Dried tangerine peel
14.Cinnamon & Bark
15.Star Anise & Clove
16.Spirulina
HEALTH BENEFITS
👉 Weight loss
👉can loose 2-6 pounds in two weeks
CONSUMPTION
👉Mix one scoop of MycoVeggie in a cold glass of water,stir & drink immediately
👉Drink 2 glass of water right after
👉Consume this in the morning & Evening before meal
👉Exercise or walk for at least 30 minutes
👉MYCOVEGGIE IS A COMPLETE MEAL REPLACEMENT SO YOU MAY NOT EVEN WANT TO EAT AFTER CONSUMING IT.
☎️+251919400228
@abrillo12
@dxn_sheger
AVAILABLE ON HAND!
ለሰውነቶ👉 For your Body
#Spirulina አረንጓዴው ምግብ
🍀 DXN Spirulina Food Supplement (የአለማችን ድንቁ ምግብ)
👉በአለም የጤና ድርጅት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የምግብነትና የህክምና ጠቀሜታ እንዳለው የተረጋገጠ። በእኛም ሀገር በኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለ-ስልጣን ፈቃድ የተሰጠው።
🌿የሚመረተው Blue green alge ነው።
🌿በውስጡ ከ170 በላይ ንጥረ ነገሮችን ይዟል።
🌿 ሙሉ በሙሉ ተፈጥሮአዊ
🍀የምግብነት ጠቀሜታው
🌳ከፍተኛ የአትክልት ፕሮቲን ያለው
🌳ለደም መመረት የሚያገለግሉ ክሎሮፊል በውስጡ የያዘ ነው
🌳 አንቲ ኦክሲዳንት ባህሪን የያዘ ነው
🌳 አስደናቂ ጉልበት ይሰጣል
🌳 በሽታ የመከላከል አቅምን ይገነባል።
🌳አጥንትን ያጠነክራል።
🌳አላስፈላጊ የሆነ የሰውነት ክብደትን ያስወግዳል።
🌳 ለነፍሰጡር እናቶችና ለፅንሱ ከፍተኛ የምግብነት ጠቀሜታ አለው።
🌳 በማዕድናትና በቫይታሚን(ቢ12,ቢ1,ቢ2,ቢ6) የበለፀገ ነው።
🌳 በኦሜጋ-3 እና በኦሜጋ-6 የበለፀገ ነው።
🩺 የህክምና ጠቀሜታው
🩸 ካንሰርን ይከላከላል።
🩸 ለልብ በሽታ ዋና መንስኤ የሆነውን በደማችን ውስጥ የሚገኘውን የኮሎስትሮል መጠንን ይቆጣጠራል ።
🩸 በሰውነታችን አዲስ የደም ሴሎች የመመረት ስርአትን ያግዛል።
🩸 ሰውነታችንን ከአላስፈላጊ ጎጂ አሰሮች በየጊዜው ያፀዳል።
🩸በደም ውስጥ ያለን የስኳር መጠንን ይቆጣጠራል።
🩸የሰውነት ነርቭ ስርአትን ያጠናክራል።
Contact: +251919400228
Inbox: @abrillo12
Follow us more: @dxn_sheger
የኩላሊት ጠጠር (Kidney stone)
ለዛሬ ስለ ኩላሊት ጠጠር ይጠቅማል ያልነውን አጠር ያለች መረጃ ይዘንላችሁ መጥተናል።
#የኩላሊት ጠጠር ማለት
• በጣም ጠንካራ የሆነ፡ ጠጠር መሳይ ዝቃጭ፡ ከተለያዩ ሚኒራልስ የተሰራ፡ ኩላሊትንና የሽንት ከረጢትን ጭምር መጉዳት የሚችል ችግር ነው።
• ሽንት በውስጡ መወገድ የነበረባቸውን ብዙ ማዕድናትን ከመያዙ የተነሳና የውሀ መጠን በመቀነሱ የሚፈጠር የጤና ችግር ነው።
• የኩላሊት ጠጠር ከሚከተሉት በአንድ ምክናየት ይፈጠራል
1. ካልሽየም የሚባል ሚኒራል በመብዛቱና መጠራቀሙ
2. በኢንፌክሽን ምክናየት
3. በቂ ውሀ ባለመጠጣት ዩሪክ አሲድ ተጠራቅሞ ሽንት በመወፈሩ
4. ምን አልባት በቤተሰብ ከነበረ ከዘር ይወረሳል
#ተጨማሪ ለኩላሊት መፈጠር አስተዋፅኦ የሚያደርጉ ነገሮች
• በቤተሰብ ከነበረ
• በቂ ፈሳሽ አለመኖር
• ፈሳሽ በተለያየ መንገድ ከሰውነት መወገድ
• የጨው መብዛት
• የፕሮቲን መብዛት
• የስኳር መብዛት
• ወፍራም መሆን
• የተለያዩ በሽታዎች
• ያልታዘዙ መድሀኒቶችና ሌሎችም ናቸው።
• ጠጠሩ እንቅስቃሴ ማድረግ ካልጀመረ ህመም አይኖረውም። እንቅስቃሴ ሲጀምር ግን የሚከተሉት ዋና ዋና ምልክቶች ይታያሉ።
#10ዋና ዋና የኩላሊት ጠጠር ምልክቶች
1. ከባድ የጀርባ ህመም(ጎንና ጎን ጠጋ ያለ)
2. የሚደጋገምና የሚቆራረጥ ሽንት
3. ሲቆሙ መጥፎ ስሜት መሰማት
4. ትኩሳትና ብርድ ብርድ ማለት
5. ማቅለሽለሽና ማስታወክ
6. ከሽንት ጋር የተቀላቀለ ደም
7. መጥፎ የሽንት ሽታ
8. የኩላሊት ማበጥ
9. ማላብና የቆዳ ማሳከክ
10. ግራ መጋባትና የሀሳብ መበታተን
#መከላከያ መንገዶች
• በቂ ውሀ መጠጣት
• ክብደት መቀነስ
• ጨው፡ ስኳር(ጣፋጭ)፡ ፕሮቲን፡ ካልሽየም የያዙ ምግቦችን በመጠኑ መውሰድ
• የአካል እንቅስቃሴ
• በራስ ፈቃድ መድሀኒት አለመጠቀም
• ቫይታሚን ሲ፡ኢና ቢን የያዙ ፍራፍሬ መውሰድ።
dxn_sheger መልእክት
👉Cordyceps,Reishi mushroom and 3 in 1 lingzhi coffee
@dxn_sheger
አረንጓዴ ሻይ ክብደት ለመቀነስ
አረንጓዴ ሻይ ሜታቦሊዝምን ይጨምራል:: በአረንጓዴ ሻይ የሚገኘው ፖሊፌኖል የስብ ኦክሲዴሽንን የሚያጧጡፍ ስራ የሚሰራና ሰውነታችን ምግብን ወደ ካሎሪ የመቀየሩን ተግባር የሚያለሳልስ ነው:: በተለይ በሆድ አካባቢ የሚከማች ስብን ለማስወገድ በጣም ጠቃሚ ነው። በቀን ከ 2-3 ብርጭቆ መጠጣት ተመራጭ ነው።
አረንጓዴ ሻይ ክብደትን ከመቀነስ በተጨማሪ ለጤና በጣም ብዙ ጠቀሜታዎች አሉት
1, የጉሮሮ ካንሰር ይከላከላል
2,የጥርስ መበስበስን ይከላከላል
3,የኮሌስትሮል ክምችትን ይቀንሳል
4,የስኳር በሽታን ለመቆጣጠር
5,ለልብ በሽታ ተጋላጭነትን ይቀንሣል
6,የመርሳት እና ፓርኪንሰን በሽታ ይከላከላል
ታዲያ አረንጓዴ ሻይን ከአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና ከዳይት ጋር ብንጠቀመው በቀላሉ ለውጥ ለማምጣት ይረዳናል።
ጤና ነክ እና ሌሎችም አስተማሪ የሆኑ መረጃዎችን ለማግኘት እና ለማማከር በሚከተሉት አድራሻዎች ያገኙናል፡
@dxn_sheger
Save this convenient Vitamin Chart 🍃
Note that this chart is not a complete chart- each vitamin has many functions, and also can be found in many other foods not necessarily listed here 🤍
@dxn_sheger
GANOZHI SOAP
ለብጉር
ቆዳ ለማለስለስ
የቆዳ መሸብሸብን ለመቀነስ
ለሽፍታ
♦️Ganozhi Soap is specially formulated and enriched with Ganoderma extract and palm oil.
♦️It gently cleanses the skin while preserving its natural oils without damaging skin structure.
♦️The use of palm oil enriched with vitamin E and anti-oxidant agents helps to revitalize your skin and delays the aging process.
♦️Ganozhi soap leaves your skin feeling smoother and softer.
👉Why choose DXN products?
♦️DXN products do not contain any artificial elements nor preservatives, coloring and flavoring.
♦️The cultivation process stresses the importance of maintaining the natural and organic quality of Ganoderma products. Available in our shop
Contact-@abrillo12
☎️+251919400228
t.me/dxn_sheger
Top 16 Benefits Of Drinking DXN Morinzhi Juice
1. Good analgesic:
DXN Morinzhi Noni Juice is a good analgesic. If one has pain anywhere in the body including headache, shoulder pain, joint pain, it is a first choice as a supplement.
2. Immune-booster:
It also helps to boost the immune system to fight diseases better. It also acts as an antidepressant and a sedative so it helps to relax the mind and sleep better.
3. Skin and hair:
Because of its ability to restructure damaged protein it is fantastic for the skin and the hair.
4. Anti-cancer effect:
As noni speeds up the healing processIt is effective against cancer.
5. Cardiac problems:
Any cardiac problems, including hypertension can also be treated well with Noni Juice of DXN: Morinzhi.
6. Balances cholesterol:
Noni can be the choice for those suffering from high cholesterol level.
7. Improves brain functions:
As noni boosts brain functions, diseases like Alzheimer’s and dementia can be fought with it too. It is an excellent choice for children as well to improve their memory functions.
8. Bowel diseases:
Most of the diseases arise from the bowel. Noni has been proven to be very effective in IBS: irritable bowel syndrome. Loose motions or constipation can be taken care of with regular consumption of DXN Morinzhi Noni Juice.
9. Anti-allergic:
As an immune-booster, it can help fight allergies.
Morinzhi Noni Juice can also be applied.
10. Fighting addictions:
Regarding the effect of Xeronin, Morinzhi can be also a great choice to fight addictions like cigarette smoking and alcoholism.
11. Anti-allergic:
As an immune-booster, it can help fight allergies.
12.Anti-inflammatory:
It also helps in inflammatory conditions like arthritis by helping to releave the inflammation and the pain.
13. Respiratory system:
Noni is also provenly effective in treating asthma.
14. Improves energy level:
Chronic Fatigue Syndrome can also be fought with DXN Morinzhi Noni Juice. In this condition the person drains out his energy very fast and hence cannot perform on the optimal level.
15. Diabetes:
Diabetic people can also let out a sigh of relief: since noni can balance the hormonal sytem, it also regulates insulin level. Regular consumption of DXN Morinzhi Noni Juice can help the sugar levels get to optimal level.
16. Reproductive- and urinary system:
Noni has a very good effect on the reproductive and the urinary system.
The condition of endometryosis, where the endometrium of the uterus gets inflammed, can be well dealt with DXN Morinzhi Noni Juice. When women suffer from repeated urinary tract infections and have burning urination, noni becomes a good choice.
Available worldwide.
📲+251919400228
@abrillo12
@dxn_sheger
✍ #የኪያር ውሃ በመጠጣት የሚገኟቸው የጤና ጥቅሞች!
👉👉 #በቀን ውስጥ ለጤናችን ቢያንስ ከ 10 እስከ 12 ብርጭቆ ውሃ መጠጣት ይመከራል፡፡ ታዲያ ባዶ ውሃ ከጉሮሮአችን አልወርድ ለሚለን 8 ብርጭቆ ውሃ፣2 ፍሬ መካከለኛ ኪያር በቀጫጭኑ ከትፈን ግማሽ ማንኪያ ጨው አድርገንበት ሰፋ ባለ ውሃ ማቅረቢያ አንድ ላይ ካዋሀድን በኃላ ከድነነው ለ4 ሰዓት ወይም ለሊቱን ሙሉ በፍሪጅ ውስጥ በማቀዝቀዝ አውጥተን መጠጣት እንችላለን፡፡
👉👉 #አንዴ የሰሩት ከ3 ቀን በላይ መቆየት የለበትም፡፡ ይህን ሲያደርጉ ባዶ ውሃ አልጠጣ ብሎት ያስቸገሮት የመጠጥ ፍላጎቶ በኪያር የውሃ ቃና በርከት ያለ ውሃ እንዲጠጡ ዕድል ሲፈጥርሎት በተጨማሪ የኪያር ውሃ በመጠጣቶ ተከታዮቹን የጤና በረከቶች ያገኛሉ፡-
🔹 #ክብደት የመቀነስ ውጥን ካሎት የኪያር ውሃን መጠጣት ግንባር ቀደም እንዲያደርጉ እንመክራለን፡፡ ምክንያቱን ካሉ ኪያር ከፍተኛ ፋይበር እና አነስተኛ ካሎሪ እንዲሁም ብዙ ውሃ በውስጡ ይዟል፡፡ በሰውነቶ ያለውን የካሎሪ መጠን ይቀንሳል፡፡ የረሀብ እና የመጠማት ስሜት በማጥፋት ተጨማሪ ምግቦች እንዳይመገቡት ይገታዎታል፡፡
🔹 #የኪያር ውሃ በሰውነቶ ውስጥ ያሉ መርዛማ ኬሚካሎችን በመሰባባር የሴል ውድመትን ያዘገያል ብሎም ይከላከላል፡፡ በተጨማሪም ለስኳር፣ ለልብ እና ለመርሳት በሽታ እንዳይጋለጡ ይረዳዎታል፤ እንዲሁም የአይን ሕመምን ይከላከላል፡፡
🔹 #የኪያር ውሃ መጠጣት ካንሰርን ይከላከላል፡፡ የኪያር ውሃ ሊግናንስ የተሰኘ ንጥረ ነገር አለው፡፡ ይህ ንጥረ ነገር ካንሰርን ይከላከላል፡፡ በተጨማሪ ፍላቮኖይድ ፊስቲን የተሰኘው ንጥረ ነገር ወንዶችን በስፋት የሚያጠቃውን የወንድ እጢ (ፕሮስቴት) ካንሰር ዕድገትን ያዘገያል፡፡
🔹 #የኪያር ውሃ መጠጣት የደም ግፊት መጠንን ይቀንሳል፡፡ ከፍተኛ የደም ግፊት ብዙ ጨው ሶደየም በሰውነታች ውስጥ ሲኖር ነው፡፡ ጨው ብዙ ውሃ ስለሚያስጠጣን የፈሳሽ መጠን በሰውነት ውስጥ ከልክ በላይ በዝቶ የደም ግፊትን ይጨምራል፡፡ የኪያር ውሃ ውስጥ ያለው ከፍተኛ ፖታስየም ይሄን የደም ግፊት በመቀነስ ከፍተኛ አስተዋፆ አለው፡፡
🔹 #የኪያር ውሃ መጠጣት ጤናማ ቆዳ እንዲኖሮት ያደርጋል፡፡ የኪያር ውሃ ቆዳዎትን ከድርቀትና ከመሰነጣጠቅ ይጠብቃል፡፡ በተለይ በውስጡ የያዘው ቫይታሚን ቢ5 ብጉርን ለማከም ይረዳል፡፡
🔹 #የኪያር ውሃ የአጥንቶን ጤና ይጠብቃል፡፡ በውሰጡ የያዘው ቫይታሚን ኬ የአጥንቶን ጤና ከመጠበቅ ባሻገር ደሞ በአግባቡ እንዲረጋ ያደርጋል፡፡
🔹 #የኪያር ውሃ መጠጣት ለጡንቻ ጥንካሬ ይረዳል፡፡ሴሊካ በኪያር ውስጥ የሚገኝ ንጥረ ነገር ሲሆን ለጡንቻ እድገትና ጥንካሬ ወሳኝ ነው፡፡
🔹 #የኪያር ውሃ መጠጣት ሰውነቶ ከመርዛማ ነገሮች ያፀዳል (Detoxifying) ያደርጋል፡፡ የኪያር ውሃ ሲጠጡ ብዙ ውሃ ስለሚጠጡ ሰውነቶ ውስጥ ያሉ መርዛማ ኬሚካሎችን ሰባብሮ ያስወግዳል፡፡
@dxn_sheger
🫥 Why Thyroid is important?
The thyroid is an endocrine gland in the neck that produces hormones that regulate many body functions, including metabolism, growth, and development. The thyroid releases hormones into the bloodstream, and the body produces more hormones when it needs more energy, such as when it's cold, growing, or pregnant.
Here are some of the thyroid's functions: :-
1️⃣ Metabolism :- Thyroid hormones regulate the basal metabolic rate (BMR), and can also stimulate carbohydrate and protein metabolism.
2️⃣ Growth and development :- Thyroid hormones help cells grow, differentiate, and develop, and they stimulate somatic and psychic growth. In children, thyroid hormones work with growth hormone to stimulate bone growth. During pregnancy and prenatal development, thyroid hormones help the brain mature.
3️⃣ Calcium metabolism :- Thyroid hormones help deposit calcium and phosphate in bones, making them stronger. They also decrease calcium levels in the blood by inhibiting osteoclasts, the cells that break down bone.
4️⃣ Brain function :- Thyroid hormones influence brain function throughout life, and hypothyroidism in adults can cause lethargy, poor motor coordination, and cognitive decline.
5️⃣Other functions Thyroid hormones also stimulate heart rate and contraction, and affect fertility, ovulation, and menstruation.
@dxn_sheger
Eye Health Tips 👀
Protect your eyes by taking regular breaks from screens using the 20-20-20 rule: every 20 minutes, look at something 20 feet away for 20 seconds.
Wear sunglasses outdoors to block UV rays and eat foods rich in omega-3 fatty acids, vitamin C, and zinc.
Keep your vision sharp 🕶
@dxn_sheger
መካንነትና ህክምናው
📌🧬መካንነት ምንድነው?
☑️♦️ በአጠቃላይ መካንነት ከአንድ አመት (ወይም ከዚያ በላይ) ጥንዶች አብረው እየኖሩ ምንም አይነት የወሊድ መከላከያ ሳይጠቀሙ ግንኙነት እያደሰጉ እርግዝና አለመኖር ተብሎ ይገለጻል። (እድሜዎ ከ35 በላይ ከሆነ ከ6 ወራት ሙከራ በኋላ ምርመራ ይመከራል)። 40 ዓመት በላይ ለሆኑ ሴቶች, ፈጣን ምርመራ እና ህክምና ማዘዝ አስፈላጊ ነው።
☑️♦️15% የሚደርሱ ጥንዶች ላይ ይከሰታል። በአለም አቀፍ ደረጃ 48 ሚሊዮን ጥንዶች ከመካንነት ጋር እንደሚኖሩ መረጃዎች ይጠቁማሉ።
☑️♦️ በሴቶች ላይ ያለው የመራባት መጠን ከእድሜ ጋር እየቀነሰ እንደሚሄድ ስለሚታወቅ፣ አንዳንድ ባለሞያወች ከ6 ወራት ጥንቃቄ የጎደለው የግብረ ሥጋ ግንኙነት በኋላ ዕድሜያቸው 35 ዓመት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ሴቶችን ይመረምራሉ እና ያክማሉ።
📌🧬መካንነት የሴት ችግር ብቻ ነው?
☑️♦️አይ፣ መካንነት ሁሌም የሴት ችግር አይደለም። ወንዶችም ሆኑ ሴቶች ለመካንነት አስተዋፅኦ ያደርጋሉ።
☑️♦️መካንነት በወንድ ምክንያቶች, በሴት ምክንያቶች, በወንድ እና በሴት ምክንያቶች ጥምር ወይም ያልተገለፀ ሊሆን ይችላል። ለሴቶች እና ለወንዶች ግን እንደ ማጨስ፣ ከመጠን በላይ አልኮል መጠጣት፣ ከመጠን ያለፈ ውፍረት እና ለአካባቢ ብክለት መጋለጥ ያሉ የአካባቢ እና የአኗኗር ዘይቤዎች ከዝቅተኛ የወሊድ መጠን ጋር ተያዥነት አላቸው።
📌🧬የመካንነት ምርመራ ምንድን ነው?
☑️♦️የመካንነት ምርመራ እርስዎ እና የትዳር ጓደኛዎን ያካትታል። መንስኤ ከተገኘ, ህክምና ሊቻል ይችላል። በብዙ አጋጣሚዎች መሃንነት ምንም ምክንያት ባይገኝም በተሳካ ሁኔታ ሊታከም ይችላል።
☑️♦️በመነሻ የሕክምና ታሪክን መመርመር እና የአካል ምርመራ ማድረገ ያስፈልጋል። ለሴት አጋርዎ፣ ምርመራዎች በእንቁላል ክምችት፣ በእንቁላል ተግባር እና የመራቢያ አካል መዋቅር ላይ ያተኩራሉ።
☑️♦️የመራቢያ አካላት ምስል በመውለድ ላይ ተጽዕኖ በሚያሳድሩ ሁኔታዎች ላይ ጠቃሚ መረጃ ይሰጣል። በኢሜጂንግ ዘዴዎች የቱብል ፐቲንሲ እና የፔልቪክ ፓቶሎጂን መለየት እና የእንቁላልን ክምችት መገምገም ይችላሉ።
☑️♦️ወንድ ከ40-50% ጥንዶች ውስጥ የመካንነት መንስኤ ነው። የወንድ አጋርን የህክምና ታሪክ ማግኘት እና የዘር ምርመራን ማዘዝ ግድ የላል።
☑️♦️ ምክንያቱ ያልታወቀ መሃንነት እስከ 30% በሚሆኑ መካን ጥንዶች ላይ ሊታይ ይችላል።
ቢያንስ, እነዚህ ታካሚዎች ዘር ማፍራት እንቁላል መፍጠር መቻል፣ normal ቱብል ፐቲንሲ እና የወንድ የዘር ፈሳሽ ማስረጃ ሊኖራቸው ይገባል።
📌🧬የሴት ምክንያት መካንነት
☑️♦️የመካንነት መንስኤ ሊሆኑ ከሚችሉ ምክንያቶች ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ነገሮች ጨምሮ አጠቃላይ የሕክምና ታሪክ ከታካሚ እና አጋር ሊገኝ ይገባል። በተጨማሪም የአካል ምርመራ እና ተጨማሪ ምርመራዎች መደረግ ይኖርበታል።
⛑ታሪክ(History)
ከታካሚው ማወቅ የሚገባን ቁልፍ መረጃወች የሚከተሉትን ያካትታሉ፦
🔹 የመካንነት ቆይታ እና ከዚህ በፊት የተደረጉ
ግምገማዎች እና ህክምና ውጤቶች
🔹 የወር አበባ ታሪክ (በወር አበባ ላይ ያለውን
ዕድሜ ጨምሮ, የዑደት ጊዜ, ርዝመት እና
ባህሪያት, (ከወር አበባ በፊት መጠነኛ
ምልክቶች እና ለውጦች) መኖር, እና የ
dysmenorrhea መኖር እና ክብደት)
🔹 የእርግዝና ታሪክ
🔹 ቀደም ሲል የነበሩ የወሊድ መከላከያ ዘዴዎች
🔹 በሆድ እና በማህፀን ውስጥ ባሉ ሂደቶች ላይ
ያተኮረ ቀዶ ጥገና ከነበረ
🔹 የማኅጸን ሕክምና ታሪክ (ለምሳሌ፣ ከዳሌው
ኢንፍላማቶሪ ኢንፌክሽን፣ በግብረ ሥጋ
ግንኙነት የሚተላለፉ ኢንፌክሽኖች፣
ኢንዶሜሪዮሲስ፣ የማህፀን እጢ)
🔹 አልኮልን እና አደንዛዥ ዕፅ ወይም ህገወጥ
መድሃኒቶችን መጠቀም
⛑ የአካል ምርመራ
☑️♦️በሴት ጓደኛ ላይ ያነጣጠረ የአካል ምርመራ በአስፈላጊ ምልክቶች ላይ በማተኮር እና የታይሮይድ, የጡት እና የዳሌ ምርመራን ያካትታል።
ምርመራወቹ የሚከተሉትን ያካትታሉ፦
🔹 የሰውነት ክብደት, የደም ግፊት እና የልብ ምት
🔹 የታይሮይድ ዕጢ መኔር
⛑ ሕክምናው
🔹በሆርሞን ማስተካከል የሚቻለውን በ ሆርሞን
ማስተካከል
🔹እንቁላሎች እንዲመረቱ መድሃኒት
መስጠት(ovulation induction)
🔹የተደፈኑትን ቲዩብች ለይቶ መክፈት
(laparascopic surgery)
🔹በኦፕሪሽን የማይስተካከል ከሆነ በልዩ ሕክምና
ጽንሱን ማህጸን ውስጥ ማስቀመጥ(IVF)
-የወንድ ዘር እና እንቁላል ከሰው አካል ውጭ
በማራበት በቴክኖሎጂ የታገዘ የመራቢያ አይነት
ነው።
🔹የወንድ የዘር ፍሬን የሚያጠቁ ንጥረ-ነገሮች ካሉ
እነሱን አልፎ እንዲገባ የማድረግ ዘዴን
መጠቀም(IUI)።
🔹እንቁላል ከሌላ ሰው በመውሰድ የሚደረግ
ሕክምና
❤️ ጠቃሚ መረጃ ነው ብለው ካሰቡ ለሌላውም እንዲደርስ #share ያድርጉት
ዶ/ር አንዱአለም ዘገዬ ( Obstetrician and gynecologist
@dxn_sheger
DXN MycoVeggie
👉high fiber dietary supplement
👉Nourishing meal replacement that promotes healthy weight loss
👉100% natural & organic
INGREDIENTS
1.Shitake mushrooms (have been used > 6000 years)
2.Lyophilllum mushroom
3.St.George mushroom
4.Lion'smane mushroom
5.Split gill mushroom
6.Elm Oyster
7.Grey Oyster
8.Celery
9.psyllium grain(Highest fiber food)
10.Leaves(mulberry,Noni,Ginko Leaf)
11.Healthy foods(Ginger,orange,lime,lemon grass,corn)
12.Green Tea
13.Dried tangerine peel
14.Cinnamon & Bark
15.Star Anise & Clove
16.Spirulina
HEALTH BENEFITS
👉 Weight loss
👉can loose 2-6 pounds in two weeks
CONSUMPTION
👉Mix one scoop of MycoVeggie in a cold glass of water,stir & drink immediately
👉Drink 2 glass of water right after
👉Consume this in the morning & Evening before meal
👉Exercise or walk for at least 30 minutes
👉MYCOVEGGIE IS A COMPLETE MEAL REPLACEMENT SO YOU MAY NOT EVEN WANT TO EAT AFTER CONSUMING IT.
☎️+251919400228
@abrillo12
@dxn_sheger
የስኳር በሽታ | Diabetes mellitus
🥦የስኳር በሽታ የደም የስኳር ወይም ግሉኮስ መጠን ረዘም ላለ ጊዜ ከሚፈለገው በላይ ጨምሮ ሲቆይ የሚፈጠር የጤና ችግር ነዉ
🍛ቆሽት በውስጧ ኢንሱሊንን የሚያመነጩ ቤታሴል |beta cells የሚባሉ ህዋሳት ያሏት ሲሆን ኢንሱሊን የተለያዩ ተግባራትን በማከናወን የደም ስኳር መጠን ከልክ በላይ እንዳይጨምር የሚያደርግ ብቸኛው ሆርሞን ነው
🍓ቆሽት ኢንሱሊንን በበቂ ሁኔታ ማመንጨት ሲያቅታት የሚከሰተውን አይነት 1 የስኳር በሽታ| type 1 diabetes በመባል የሚታወቅ ሲሆን ኢንሱሊን ተግባሩን ማከናወን ባለመቻሉ ምክንያት የሚከሰተው ደግሞ አይነት 2| type 2 diabetes ይባላል
የስኳር በሽታ መንስኤዎች
🥕አይነት 1 የስኳር በሽታ በዋነኝነት የሚከሰተው የሰውነታችን በሽታ መከላከያ ህወሳት |Antibodies የቆሽት ቤታ ሴልን በሚያጠቁበት ጊዜ ነው ይህም Autoimmune disease በመባል ይታወቃል
🥕አይነት 2 የስኳር በሽታ የሚከሰተው በዚህ ምክንያት ነው ብሎ ማረጋገጥ ባይቻልም ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ብዙ
ምክንያቶችን መጥቀስ ይቻላል።
ከነዚህም መካከል
🥚ከልክ ያለፈ የሰውነት ክብደት መጨመር
🥚የስኳር በሽታ ታሪክ ካላቸው ቤተሰቦች መወለድ
🥚በቂ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ 🥚እድሜ እየገፋ ሲሄድ
🥚የተቀነባበሩ ወይም የተጣሩ ምግቦችን አዘውትሮ መመገብ
🥚የተቀነባበሩ የአትክልት ቅቤወችንና ዘይቶችን መጠቀም
የስኳር በሽታ ምልክቶች
🧄ከፍተኛ የውሀ ጥም
🧄ቶሎ ቶሎ መሽናት
🧄የረሀብ ስሜት
🧄የድካም ስሜትና እና ሌሎችም ይገኙበታል
የስኳር በሽታ ምርመራ
ከሚታዩት ምልክቶች በተጨማሪ በደምና ሽንት ውስጥ የሚገኝን የግሉኮስ መጠንን በመለካት የሚረጋገጥ ይሆናል
💊 ለአይነት 2 የስኳርን በሽታ የተለያዩ የመድኀኒት ህክምና አማራጮች ቢኖሩም በመድኀኒት ብቻ የስኳር በሽታን መቆጣጠርና ማከም እንዳልተቻለ ብዙ ሳይንሳዊ ጥናቶች ያሳያሉ በአንጻሩ ጤነኛ የአኗኗር ዘየን በመከተል በተለይም የአመጋገብ ስርአት ላይ ማሻሻያ ማድረግና መደበኛ አካላዊ እንቅስቃሴን በመተግበር የአይነት ሁለት የስኳር በሽታን የመድኀኒት ህክምና ውጤታማ እንዲሆን ከማሰቻሉም በላይ ችግሩን ከስር መሰረቱ ለማሰወገድ ይረዳል
የስኳር በሽታን ለመከላከልና ለመቀልበስ ከሚረዱን ምግቦች መካከል
🌿ዝቅተኛ ግላይኬሚክ ኢንዴክስ |low glycemic index እና ከፍተኛ የአሰር|fiber ይዘት ያላቸውን ምግቦችን አዘውትሮ መመገብ
🥑በፕሮቲን የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ
🛢ጤናማና ተፈጥሯዊ የቅባት ምንጮችን መጠቀም
🍌እንደ ለውዝ፣ የዱባ ፍሬ፣ ስፒናችና የመሳሰሉትን በ Mg2+ የበለፀጉ ምግቦችን አዘውትሮ መጠቀም
🧆እንደ እርድና ቀረፋ ያሉ ብግነትን ለመቀነስ የሚረዱ ምግቦችን| anti-inflammatory foods አዘዉትሮ መጠቀም
🥙ጤናማ የምግብ አዘገጃጀት ዘዴዎችን መከተልና የመሳሰሉትን ተግባራት በማከናወን የስኳርን በሽታን መቆጣጠርና ማከም ይቻላል
📌የስኳር በሽታ በጊዜው ካልታከመና እየተባባሰ ከሄደ የተወሳሰቡ የጤና ችግሮችን ሊያስከትል ይችላል
ከነዚህም መካከል
⚡️የእይታ መቀነስ
⚡️ስትሮክ
⚡️ የኩላሊት ስንፈት
⚡️የእጅና እግር መቁስል
⚡️የደም ግፊት መጨመር
⚡️ከዛም ሲያለልፍ ሞትን ሊያስከትል ይችላል
የdxn_sheger መልእክት
👉Reishi mushroom & Spirulina ይጠቀሙ
@dxn_sheger
https://vm.tiktok.com/ZMrVbU7TQ/
Chronic kidney disease and Cordyceps Mushroom
@dxn_sheger
گینوڈرما مشروم سائنس و ریسرچ کی نظر سے
*Vascular Repair Using Ganoderma Lucidum*
شریانوں کی حفاظت و مرمت گینوڈرما لوسیڈم سے
https://pubmed.ncbi.nlm.nih.gov/31632046/
*Insulin Resistance Solution By Using Ganoderma*
انسولین کی مزاحمت کا حل گینوڈرما استعمال کرتے ہوئے
https://pubmed.ncbi.nlm.nih.gov/29215104/
*Fatty Liver & Ganoderma*
فیٹی لیور (چربی زدہ جگر) کا حل گینوڈرما سے
https://pubmed.ncbi.nlm.nih.gov/32245940/
https://pubmed.ncbi.nlm.nih.gov/30616587/
*Pancreatitis & Ganoderma*
لبلبہ کی سوزش اور گینوڈرما
https://pubmed.ncbi.nlm.nih.gov/26826268/
*Beta Cells Regeneration In Diabetes*
لبلبہ کے بیٹا خلیات (انسولین بنانے کے زمہ دار) کی دوبارہ تخلیق
https://pubmed.ncbi.nlm.nih.gov/22329512/
*Wound Healing Using Ganoderma*
زخموں کا بھرنا گینوڈرما سے
https://pubmed.ncbi.nlm.nih.gov/22508065/
*Atherosclerosis & Ganoderma*
شریانوں کا سکڑاؤ اور گینوڈرما
https://pubmed.ncbi.nlm.nih.gov/32031980/
*Insulin Sensitivity, Hyperlipidemia & Ganoderma*
انسولین سے حساسیت،ہائی کولیسٹرول اور گینوڈرما
https://pubmed.ncbi.nlm.nih.gov/22453054/
*Diabetic Nephropathy & Ganoderma*
شوگر سے گردوں کی خرابی اور گینوڈرما
https://pubmed.ncbi.nlm.nih.gov/24211521/
*Diabetic Complications & Ganoderma*
شوگر کے بد اثرات اور گینوڈرما
https://pubmed.ncbi.nlm.nih.gov/23874589/
@dxn_sheger