ይሄ ቻናል የኢብራሂም ለጃ ቻናል ነው በቻናሉም ያለኝን ትንሽዬ እውቀት በግጥም መልክ ወደናንተ ማስተላልፍበት ነው ። የሰው ልጅ በሞራል ነውና ሂወቱን ሚሰጠው እናንተም ያለኝን እውቀት ይበልጥ እንዳሰፋ ከጎኔ እንድትሆኑ ስል እጠይቃለው ። ግጥሞን ለመላክ @ebro43 ☜ ይላኩልን