🎶🎵የድምፅ ተሠጥኦን ይፈልጉ . .. ያግኙ 🎵 🎶 #🎼ጥልቅ የሆኑ በሣል ሀሳቦች ይወጣሉ ይወርዳሉ #🎧ኑ ተቀላቀሉን ድምፃችሁን አሰሙን ድምፃዊ ጏደኞችም ያፍሩ በዚህ ግሩፕ ስለ ሙዚቃ ይወራል ስለ ሙዚቀኞችም ይነገራል የተለያዩ ሙዚቃዎች ይዘፈኑበታል እርሶም ይቀላቀሉን ይዝፈኑ ሀሳብ ይሥጡ ይዝናኑ 🎤🎻🎺🎹music music music🎧🎷🎸? 👉ጥያቄ @sami521