ይለይልህ እንግዲ
.
.
.
ልክ እንደገጣሚው-
"ብትቀርም እንኳን እጠብቅሀለው"
የሚል ግጥም አልፅፍ፤
ቆሞ በመጠበቅ፦
አይለካም የመውደድ ፅንፍ!
(አዎ አልጠብቅህም፤አልጠበኩህም!)
እንደውም የዛኑለት፦
ስጠብቅህ ሳለሁ፤
ብትቀርብኝ ጊዜ፤ከሌላ አድሬያለሁ!
(ይለይልህ እንግዲ)
.
.
🖊በሃይማኖት ሹመት እንደተፃፈ
( @Haymipoem )
ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት
@Chrsti1
@Deradyab
@Haymipoem
/channel/egamanen ይቀላቀሉን።