ነገ ምሽት ወደናንተ ከምናደርስው አንዱ የሆነው
🔥🔥🔥🔥መንገድ🔥🔥🔥🔥የተሰኘው የተወዳጁ ድምፃዊ ኤልያስ መረዓዊ አዲስ ሚውዚክ ቪዲዮ ነው
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ
🔥 👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉 /channel/nahomrecords
ዛሬ ቅዳሜ በ አባይ ቲቪ እንዝርት ፕሮግራም ላይ የነበረኝን ቃለመጠይቅ ከ11 ሰዐት ጀምሮ ይከታተላሉ አዲስ ነገርም ይሰሙበታል
@yemerawiBot
አምላኬ ሆይ በሰጠኸኝ መልካም ነገር ሁሉ ሳመሰግንህ ይበልጥ መልካም ነገርን የምትሰጠኝ ሁሌም ስምህ የተባረከ እና የተቀደሰ ይሁን 🙏🙏
ቀሪ ዘመኔን መልካም ሰው ለሰው የሚኖር ስስትን ያሸነፈ ቸር ሰው እንድሆን እርዳኝ 🙏🙏
.... ........ መልካም ልደት ለኔ ............

እኔነቴን ወዳ እንድታውቅ ማንነቴን፣
ቆጠራ ልግባ ወይ የአያት ቅድመ አያቴን፣
ምንድነህ ብላለች ሰው ነኝ ልላት ነው፣
ነጭ ጥቁር ባለም ሁሉም ያዳም ልጅ ነው ፣
@yemerawiBot
በሀገራችን ብቸኛው የ ማንዶሊን ተጫዋች የግጥም እና የዜማ ደራሲ የነበሩት ጋሽ አየለ ማም ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል ነብስ ይማር !!!😭😭😭😭😭
@yemerawiBot
የክብር ዶክተር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰን ቆሜ ልመርቅሽ የተሰኘውን ሙዚቃ በቻልኩት አቅም እንዲህ ተጫውቼዋለሁ አስተያየታቸውን ከታች ባለው bot አድርሱኝ
@yemerawiBot
ዛሬ ምሽት ወደናንተ ከምናደርስው አንዱ የሆነው
🔥🔥🔥🔥መንገድ🔥🔥🔥🔥የተሰኘው የተወዳጁ ድምፃዊ ኤልያስ መረዓዊ አዲስ ሚውዚክ ቪዲዮ ነው
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ
🔥 👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉 /channel/nahomrecords
ሰላም ለእናንተ ይሁን የመጀመሪያ ነጠላ ዜማ ስራዬን ተመልክታችሁ ድጋፋችሁን ለለገሳችሁኝ ሁሉ ከልብ እያመሰገንኩ የፊታችን ሀሙስ በናሆም ሪከርድስ በኩል ሁለተኛ ነጠላ ዜማዬ የሆነው ''መንገድ'' የተሰኘ ቆንጆ የሙዚቃ ስራ ወደ እናንተ የማደርስ መሆኑን እገልፃለሁ።
ሁሌም ስለምትደግፉኝ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ
ፈጣሪ ያክብርልኝ....
#TamruAmare
#YaredZeleke
#NahomeRecords
#KidusGlobalFilmProduction
@yemerawiBot
አምላኬ ሆይ በሰጠኸኝ መልካም ነገር ሁሉ ሳመሰግንህ ይበልጥ መልካም ነገርን የምትሰጠኝ ሁሌም ስምህ የተባረከ እና የተቀደሰ ይሁን 🙏🙏
ቀሪ ዘመኔን መልካም ሰው ለሰው የሚኖር ስስትን ያሸነፈ ቸር ሰው እንድሆን እርዳኝ 🙏🙏
.... ........ መልካም ልደት ለኔ ............
@yemerawiBot
ግብራችን የቃይል በክፋት ጎበዝን
ባንማር ከትናንት ጦርን ተማዘዝን
ይበቃል መታየት ለኛ እኛ እንደ ጠላት
ተስኖን ለማሰብ ለሀገር እና ለእናት
ሁሉም ተናጋሪ አንድ አዳማጭ ጠፍቶ
ሲኳትን ይኖረናል አሄድም ተግባብቶ
ሁሉም ተናጋሪ አንድ አዳማጭ ጠፋቶ
ተያይዞ ገደል አይጓዝም ተግባብቶ......
እባክህ አምላኬ ኢትዮጵያን አስባት
የእስከዛሬው ስቃይ ይበቃሻል በላት!!!!!!!