አንተ አሳብቤ ለጥቅሜ የፀለይኩት ፀሎቴ
ፊትህን ሳይሆን እጅህን እያየሁ የወሰድኩት መልሴ
ህይወት ይሆናል ወይ ፊትህ ያልበራበት ምን ቢገኝ
ፀሎቴ ይገራ ልመናዬ ይመር መንፈስህ ያስተምረኝ
አንተ የሌለህበትን ፊትህ ያልበራበትን
አትስጣት ለነፍሴ ህይወት ማይሆነኝን
አንተ ሳትኖር በኔ ብትሰጠኝ ከነዓኔን
በምን እለያለሁ ከሌላው ህዝብ እኔ
አንተ የሌለህበትን ህይወት ማይሆነኝን
አትስጣት ለነፍሴ ካንተ ሚለየኝን
አንተ ሳትኖር በኔ ብትሰጠኝ ከነዓኔን
በምን እለያለሁ ከሌላው ህዝብ እኔ
ትሁን ፈቃድህ በኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለኔ
ትሁን ፈቃድህ በኔ አይሁን ልመናዬ የኔ
ትሁን ፈቃድህ በኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለኔ
ስለ አባትነትህ ሳይሆን ስለ ክርክሬ ራርተህ
ደጅህን ስለጠናሁኝ እዬዬ ማለቴን አይተህ
ፀሎቴን እንዳትሰጠኝ ካልሆነ ያንተ ደስታ
እንደ ቃየን ጠብቀኝ ብዬ ከፊትህ እንዳልወጣ
ትሁን ፈቃድህ በኔ አይሁን ልመናዬ ለኔ
ትሁን ፈቃድህ በኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለኔ
አንተ የሌለህበትን ህይወት ማይሆነኝን
አትስጣት ለነፍሴ ካንተ ሚለየኝን
አንተ ሳትኖር በኔ ብትሞላልኝ ህልሜን
በምን እለያለሁ ከሌላው ህዝብ እኔ
አንተ የሌለህበትን ደስታ ማይሆነኝን
አትስጣት ለነፍሴ ካንተ ሚለየኝን
አንተ ሳትኖር በኔ ብትሞላልኝ ህልሜን
በምን እለያለሁ ከሌላው ህዝብ እኔ
፩. ያየኛል ወይ ልቤ ሲጨነቅ
ለነፍሴ ሰላም ስሻ
ሸክም ሲከብደኝ ስንገላታ
መንገዴ ሁሉ ስደክም
አዝማች፤
አዎን ያያል ይረዳኛል
ሳዝን ልቡ ይነካል
በመንገዴ ሁሉ ፈተና ሲገጥመኝ
ኢየሱስ ይረዳኛል
፪. ያየኛል ወይ ቀኑ ሲጨልም
ፍርሃትም እኔን ሲከበኝ
ተስፋ ቆርጬ ፍፁም ስደክም
አምላኬ በቅርብ አለ ወይ
አዝማች፤
አዎን ያያል ይረዳኛል
ሳዝን ልቡ ይነካል
በመንገዴ ሁሉ ፈተና ሲገጥመኝ
ኢየሱስ ይረዳኛል
፫. ያየኛል ወይ ኃይሌ ሲከዳኝ
ችግር ልቋቋም ሳልችል
ሳዝን ስተክዝ እምባዬም ሲፈስ
አምላኬ በእርግጥ አለ ወይ
አዝማች፤
አዎን ያያል ይረዳኛል
ሳዝን ልቡ ይነካል
በመንገዴ ሁሉ ፈተና ሲገጥመኝ
ኢየሱስ ይረዳኛል
"You have made us for Yourself, O Lord and our hearts are restless until they rest in You."
Augustine
ዮሐ 15:9 ሳስበው እኔም እጅግ ሚገርመኝ ጥቅስ ነው።ወደፊትም እንደውም ለዘላለምም ሚገባኝ አይመስለኝም።አብ ወልድን በወደደበት ፍቅር እንደተወደድኩ ማሰብ አእምሮዬ በቀላሉ አይረዳውም።ምን ዓይነት ፍቅር ነው ቆይ!
Читать полностью…Timothy Killer passed away today 😔 "Over the past few days, he has asked us to pray with him often. He expressed many times through prayer his desire to go home to be with Jesus. ... In prayer, he said two nights ago, 'I'm thankful for all the people who’ve prayed for me over the years. I'm thankful for my family, that loves me. I’m thankful for the time God has given me, but I’m ready. to see Jesus. I can’t wait to see Jesus. Send me home.'" 🥺🙏🏽
"THERE IS NO DOWNSIDE FOR ME LEAVING, NOT IN THE SLIGHTEST"
🥹He is in his home now...
“እኔ እንዳላየው፣ በስውር ቦታ ሊሸሸግ የሚችል አለን?” ይላል እግዚአብሔር። “ሰማይንና ምድርንስ የሞላሁ እኔ አይደለሁምን” ይላል እግዚአብሔር።”
ኤርምያስ 23፥24 (አዲሱ መ.ት)
Getting saved isn’t a flu shot.
We can’t just ask people if they’d like to “pray that Jesus come into your heart? It’ll only take 5 minutes!”
And WHAM they’re saved! Welcome to the family brother, you’re going to Heaven! That’s it!
No, the Bible doesn’t “ask Jesus to come into your heart.”
It says “They who believe in their hearts in Christ Jesus.”
Here’s the difference. Please watch this. If you’re really preaching the gospel, you will not be popular.
You will be a buzzkill. You will be gossiped about.
Listen.
Shall I ransom them from the power of Sheol? Shall I redeem them from Death? O Death, where are your plagues? O Sheol, where is your sting? Compassion is hidden from my eyes.
Hosea 13:14
ሕጻን ልጅን ከተላከበት ሱቅ አካባቢ አግኝተው በከረሜላ አታለው እንደ ሚሰርቁ ክፉዎች ሁሉ፣ ክርስቲያንንም ከተፈጠረበትና ሊኖርበት ከሚገባው የእግዚአብሔር ሕይወት ለመስረቅ፣ ቀኑን ሙሉ የሚያደባ ሰይጣን አለ።ሰይጣን ከሚጠቀምባቸው ወጥመዶች አንዱ ደግሞ ዓለምና ምኞትዋን ነው።
“በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና፤”
— 1ኛ ጴጥሮስ 5፥8
የወንድ ያለህ
በብልፅግና ወንጌል ተጠላልፈው የተያዙ ነፍሶች በዚህ ጊዜ ይቆጠሩ ይባል ቁጥሩ ብዙ እንደሆነ የታወቀ ነው እናም እየሄደ እያለበት መንገድም በጣም አሳሳቢ ነው በአቅራቢያችን ብዙ ምናውቃቸው ሰዎችም በዚህ እንደተጠቁ እገምታለው እናም እነዚህ ሰዎችን እንዴት መርዳት እንዳለብን በዚህ article በትንሹ መቃኘት እንችላለን።
Share.
"Affliction"
እንዲህ ዓይነት ፀሎት ያስፈልገናል በእርግጥ ቢከብድም Afflictionን መለመን ያሻናል ያለበለዚያ እድገት የለማ እናም ልንረዳው የሚከብድ ነገር ቢሆንም This is our poor soul deliberately needs.
Submit yourselves therefore to God. Resist the devil, and he will flee from you. Draw near to God, and he will draw near to you.—James 4:7-8
Читать полностью…በሰማይ ከአንተ በቀር ማን አለኝ? በምድርም ከአንተ ሌላ የምሻው የለኝም።ሥጋዬና ልቤ ሊደክሙ ይችላሉ፤ እግዚአብሔር ግን የልቤ ብርታት፣ የዘላለም ዕድል ፈንታዬ ነው።
መዝሙር 73፥25-26 (አዲሱ መ.ት)
I was first introduced to Timothy Keller through this book,which I absolutely loved.This book was refreshing and provided me with new insights about prayer. Timothy was a very likable person, and what amazed me the most about him was his ability to explain things in a clear and concise manner.
This quoted text below is from his book.
"In the fall of 1999, I taught a Bible study course on the Psalms. It became clear to me that I was barely scratching the surface of what the Bible commanded and promised regarding prayer. Then came the dark weeks in New York after 9/11, when our whole city sank into a kind of corporate clinical depression, even as it rallied. For my family the shadow was intensified as my wife, Kathy, struggled with the effects of Crohn’s disease.
Finally, I was diagnosed with thyroid cancer.
At one point during all this, my wife urged me to do something with her we had never been able to muster the self-discipline to do regularly. She asked me to pray with her every night. Every night. She used an illustration that crystallized her feelings very well. As we remember it, she said something like this:
Imagine you were diagnosed with such a lethal condition that the doctor told you that you would die within hours unless you took a particular medicine—a pill every night before going to sleep.
Imagine that you were told that you could never miss it or you would die. Would you forget?
Would you not get around to it some nights? No —it would be so crucial that you wouldn’t forget, you would never miss. Well, if we don’t pray together to God, we’re not going to make it because of all we are facing. I’m certainly not. We have to pray, we can’t let it just slip our minds.
Maybe it was the power of the illustration, maybe it was just the right moment, maybe it was the Spirit of God. Or, most likely of all, it was the Spirit of God using the moment and the clarity of the metaphor. For both of us the penny dropped; we realized the seriousness of the issue, and we admitted that anything that was truly a nonnegotiable necessity was something we could do. That was more than twelve years ago, and Kathy and I can’t remember missing a single evening of praying together, at least by phone, even when we’ve been apart in different hemispheres."
ለመልካም ሆነልኝ ሆነልኝ (2)
ለበጎ ሆነልኝ ሆነልኝ (2)
ለመልካም ሆነልኝ ሆነልኝ
ለመልካም ሆነልኝ ያስጨነቅከኝ
ለበጎ ሆነልኝ ሆነልኝ
ለበጎ ሆነልኝ ያስጨነቅከኝ
ለካ ይታለፋል ማይታለው
የምጠፋ መስሎኝ ፈራች እንጂ ነፍሴ
ለካ ያስጨነቅከኝ ለጥቅሜ ለራሴ
በእሳት እያለፍኩ ስፈተን
ወርቅ አደረገው ህይወቴን
ጌታ ሆይ አሁን ተማርኩ ተስተካከልኩ
አመፃን ጥዬ ፅድቅንም ያዝኩ
ያ ልፍስፍሱ ጠነከረ እንጂ ልቤ
አላጠፋኝም የጋለው ከአጠገቤ
ተስማምቶ የኖረ ከአፈር እና ከጭቃ
እሳት ሲያገኘው ሆነ የክብር እቃ
ጠንክሬ በርትቼ እንድመላለስ
ልቤን አጀገነው ቅዱሱ መንፈስ
ቀዝቃዛ ህይወቴ በፈተናው ሞቀ
እሳቱ ሲነካው ነጠረ ደመቀ
ዘመኔ እንዲደምቅ እንዲያበራ
መቼ መሰለኝ የምሰራ
ልክ እንደ ድንጋይ ተራ የነበረ
እሳት ሲያገኘው ሆነ የከበረ
በመከራ ውስጥ መታዘዝን ተማረ
በስጋው ወራት አንተን አከበረ
እኛ ዳንን እንጂ በእርሱ መከራ
ህይወታችን ጣፍጧል በጠጣው መራራ
እርሱ ሃያል ሳለ ምስኪን መሰለ
ከአመፀኞች ጋር ተሰቀለ
በጌታ መከራ ስንቶች ዳኑ
አቀረባቸው ወደ ዙፋኑ
ጌታ ሆይ አሁን ተማርኩ ተስተካከልኩ
አመፃን ጥዬ ፅድቅንም ያዝኩ
ያ ልፍስፍሱ ጠነከረ እንጂ ልቤ
አላጠፋኝም የጋለው ከአጠገቤ
ተስማምቶ የኖረ ከአፈር እና ከጭቃ
እሳት ሲያገኘው ሆነ የክብር እቃ
ጠንክሬ በርትቼ እንድመላለስ
ልቤን አጀገነው የጌታ መንፈስ
ቀዝቃዛ ህይወቴ በፈተናው ሞቀ
እሳቱ ሲነካው ነጠረ ደመቀ
ዘመኔ እንዲደምቅ እንዲያበራ
መቼ መሰለኝ የምሰራ
ልክ እንደ ድንጋይ ተራ የነበረ
እሳት ሲያገኘው ሆነ የከበረ
አምላካችሁን አግዚአብሔርን ተከተሉ፥ እርሱንም ፍሩ፥ ትእዛዙንም ጠብቁ፥ ቃሉንም ስሙ፥ እርሱንም አምልኩ፥ ከእርሱም ጋር #ተጣበቁ።
— ዘዳግም 13፥4
There are two kinds of people in this world. Those who bend their knee to God and say to Him, “Your will be done”, or those who refuse to bend their knee to God and God says to them, your will be done”. -C.S Lewis.
Читать полностью…Come Home!
I'm always the prodigal son.I always make him sad but through my repentant heart he gave me I come back everyday to him.Yet what amazes me is not my frequent returning.It is his warm welcoming that astonishes me.
ልመለስ የቀድሞ ቤት ይሻለኛል ብዬ ምዘምረው በጣም ስደክም ብቻ አይደለም የሁልጊዜ ዝማሬዬ ነው ትንሽ ምትመስለኝ ኅጢአቴ ከቤቱ ታስወጣኛለች ግን በንስሀ ሁሌ ወደ ቤቱ ይመልሰኛል ስሙ ይባረክ
አስተማሪዎቼን ጌታ ይባርካቸውና ወንጌል የያዘውን ሌላውንም ክፍል አስተምረውኛል። ጌታን በፍጹም ልቤ ለመከተል ስወስን የምከፍለውን ዋጋ፣ እኔው ራሴ ብቻ የምሸከመው ሸክም፣ ልጠጣው የምችለው መራራ ጽዋ ሊኖር እንደሚችል፣ የምራመድበት የሕይወት መንገድ ሰፊ ሳይሆን በጣም ጠባብ እንደሆነ፣ የምሸከመው የራሴ የሆነ መስቀል እንደሚኖረኝ፣ መስቀሉን ሳልሸከም ደቀ መዝሙር መሆን እንደማልችል ገና ወደ ጌታ እንደ መጣሁ አስተምረውኛል። እንዲሁም በብዙ መንፈሳዊ ትግልና ጦርነት ውስጥ ማለፍ እንደምችል በሚገባኝ ቋንቋ ተሰብኮልኛል። መሮጥ ብቻ ሳይሆን መውደቅም እንዳለ፣ ማሸነፍ ብቻ ሳይሆን መሸነፍም እንዳለ፣ ነፍስን እስከ ማጣት የሚያደርስ ፈተናና ትግል ሊደርስብኝ እንደሚችል፣ ማግኘት ብቻ ሳይሆን ማጣትም እንዳለ ተሰብኮልኝ ዐውቄያለሁ። እንደ ዘመኑ ዐይነት ቢሆን ኖሮ፣ “ትበለጽጋለህ፤ ማጣትንም ሆነ ችግርን አታይም፤ በሽታ የሚባል ነገር ፈጽሞ አይደርስብህም፤ የፈለግኸውን ነገር ሁሉ ጠይቀህ ታገኛለህ” የሚል መልእክት ብቻ ብሰማ ኖሮ፣ በመንፈሳዊ ጉዞዬ ላይ አንዳንድ ዕንቅፋት ሲያጋጥመኝ፣ አንዳንድ ጥያቄ በአእምሮዬ ውስጥ ይፈጠር ነበር። ኢየሱስ፣ “ናና ሙትልኝ! መስቀሉን ተሸክመህ ተከተለኝ” ብሎ እንደ ጠራኝ ከመጀመሪያው ጀምሮ ዐውቄዋለሁ። ስለዚህ እርሱን ለመከተል ስወስን፣ የሚያስከፍለኝን ዋጋ በትክክል ተምኜና ዐውቄ፣ የክርስትና ሕይወት ደስታ ብቻ ሳይሆን፣ መከራና ችግር እንዳለበት በደንብ ተረድቼ ነው።
(ዶ/ር መለሰ ወጉ፤ አሁን የሆነውን የሆነ፤ ገጽ 188።)
/channel/PaulosFekadu
Nothing has filled my soul more than when tears stream down my face in those quiet moments alone, when I grasp the inconceivable work God has done in me, that I might glorify Him. The way You have so carefully kept me from destruction as I wallowed in the despair of my sin for so long Father, the way You have brought me so tenderly to Your truth; I am happily a slave to Your Will and Your Glory! Cover me Father, guide my every step, that I may walk with You, forever and ever. Amen.
Читать полностью…Please join us in prayer for those affected by the devastating 7.8 magnitude earthquake and aftershocks in Turkey, Syria, and the surrounding region.
- Pray for wisdom and effectiveness in emergency response and humanitarian aid efforts.
- Pray for peace, mercy, and safety amid great loss.
- Pray for the global church to engage strategically and faithfully to show the love of Christ in word and deed. May God's glory be seen in the midst of destruction. #EYMM
Trust God Even When You Have No Feelings | Paul Washer
Do you trust the Lord even when you have no feelings? We need to remember that God often withdraws His sensible presence from us to test and purify our faith. Will you still follow the Lord even when you don't "feel" Him with you? In this excerpt, Paul Washer considers a truth from Isaiah 50.
የእኔ ኢየሱስ ለእኔ ልዩ ነው
ፍቅሩ እንደ ማለዳ ጠል ነው
ስጋ እና ደምን ዘልቆ ጅማትን
ጠልቆ ይገባል ያረካል ነፍስን
የማያቋርጥ ደስታን የሚሰጥ
መራራ ኑሮን የሚያጣፍጥ
ከኢየሱስ ልብ የሚመነጨው
የፍቅር ዘይት ልቤን አራሰው
ኢየሱስ መድኃኒቴ ጌታዬ
በአንተ ነው የጣፈጠው ኑሮዬ
ስለሆንክ ባለ ውለታዬ
አያቋርጥም ምስጋናዬ
ምንም እንኳን ባልሄድ በመንገዱ
ባልከተልም እንኳ ፈቃዱ
በእኔ በልጁ ሆዱ አይጨክንም
ገፍቶ ከቤቱ አያስወጣኝም
ቢቀጣኝም እንኳን በኃጢአቴ
ሆዱ ይራራልኛል አባቴ
ልጄ እያለ ያባብለኛል
ወደ እቅፉ ይመልሰኛል
የልቤን ትርታ የሚያዳምጥ
ልጄ እያለ የምያቆላምጥ
ትከሻ ሰፊ አባት ነው ያለኝ
እስከ እርጅና የሚሸከመኝ
በአባቴ ላይ ሀሳቤን ጥዬ
እኖራለሁ ተቀማጥዬ
በምንም ነገር አልጨነቅም
ስለ ነገውም ምንም አላውቅም
ወረት የሌለበት ንጹሕ ፍቅር
ትንሹን ትልቁን የሚያፈቅር
የሰው ማንነት ከቶ የማይገደው
ቸሩ ኢየሱስ ሰፊ ሆድ አለው
ትልቁን እንደ ትልቅነቱ
ትንሹን እንደ ትንሽነቱ
ሁሉንም ያቅፋል ከእነኮተቱ
አይገመትም ስፋት ጥልቀቱ