🌿🌿ሐዘን መግለጫ🌿🌿
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆነችው ሃይማኖት ገላን አርፋለች።
አባላት በቤት ተገኝተን እንድናጽናና ይሁን።
ቤት አድራሻ፦ ከዐማኑኤል ቤተ ክርስቲያን ወደ ሰባተኛ በሚወስደው መንገድ ከሻውል ደማ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ።
t.me/EMislene
ለከ ኃይል
🏡ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
/channel/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
egziabhermeslene28" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org
ተሰቀለ
ጊዜ ስድስቱ ሰዓት
ሰቀልዎ ለኢየሱስ
ማዕከለ ክልዔ ፊያት
ከሐሙስ ምሽት ጀምሮ ያንገላቱትን የክብር ንጉስ በመስቀሉ ላይ ሰቀሉት። ቅዱስ ጳውሎስ ቢያውቁስ ኖሮ የክብር ንጉስን ባልሰቀሉት ነበር እንዳለ (1ቆሮ 2:8) ዝንጉዎች በመስቀል ላይ ሰቀሉት።
መጽሐፋቸው በእንጨት የሚሰቀል የተረገመ ነው እንዲል (ዘዳ 21:23) ያዋርዱት ዘንድ በእንጨት ሰቀሉት ነገር ግን በእንጨት መሰቀሉ የእነርሱ ሳይሆን ከዘመናት በፊት የነበረ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነበረ።
ሙሉ ፅሁፉን👇👇👇
from source
እፅበተ እግር ተከናወነ
ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ
🏡በማኅበራዊ መገናኛዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
/channel/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
egziabhermeslene28" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org
🎙 በዛሬው እለት በዓለ ሆሳዕናን
ከ50 በላይ ሰንበት ት/ቤቶች በአንድነት በመሆን በቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን አከበሩ።
📷 ሚያዝያ 20/2016 ዓ.ም
🏡በማኅበራዊ መገናኛዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
/channel/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
egziabhermeslene28" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org
📷 በዓለ ሆሳዕና በደብረ ገሊላ ዐማኑኤል ካቴድራል 2016 ዓ.ም

✨ሆሳዕና ፡ አሑን አድን ✨
በቤተክርስቲያናችን ሥርዓት መሠረት 8ኛው ሳምንት ሆሣዕና ይባላል። ሆሣዕና ከሁለት የእብራይስጥ ቃላት יָשַׁע (ዮሻህ) እና נָא (ና) የመጣ ሲሆን ትርጒሙም “አቤቱ አኹን አድን” ማለት ነው፤ ታሪኩም በ4ቱ ወንጌላት ላይ የተመዘገበ ኪሩቤል ሱራፌል በፍርሀት በረዐድ ኾነው ዘፋኑን የሚሸሙት ጌታ በአህያና በውርንጫይቱ በትሕትና ተቀምጦ እየተመሰገነ ወደ ቤተ መቅደስ የገባበት፣ የዘካርያስ ትንቢት የተፈጸመበት፣ ሕዝቡ ዘንባባ ይዘው የዘመሩበት፣ ሕጻናት በንጹሕ አንደበታቸው ሆሣዕና ብለው ያመሰገኑበት ታላቅ በዓል ነው፡፡ (ማቴ 21፡1-17፣ ማር 11፡1-10 ሉቃ 19፡29-38 ዮሐ 12፡12-16)
ሊቁ ያዕቆብ ዘሥሩግ ሰለዚኽ ምስጢር ሲገልጸው ፡-
“ፍቅርህ ከዘባነ ኪሩብ አውርዶ በአህያ ጀርባ ላይ እንድትቀመጥ አስገደደህ፡፡ ብዙ ዓይንና ብዙ ገጽ ካላቸው ከሠራዊተ መላእክት ይልቅ በዲዳዋ አህያ ትመሰገን ዘንድ ወደደክ፡፡ በሰማይ ሠራዊት ሠረገላ ተቀምጠህ ክብርህን ማሳየት አልወደድክም፤ በውርንጫይቱ ላይ ተቀምጠህ ወደ ሰማይ ሠራዊት መኼድን መረጥክ እንጂ፡፡ በአርያም እሳታውያን የሚኾኑ ኪሩቤል ያመሰግኑኻል፤ በምድርም ሕፃናት ይዘምሩልኻል፡፡ በአርያም ብርሃናውያን መላእክት በብርሃን ክንፋቸው መንገድኽን ያነጥፉልኻል፤ በምድርም ደቀ መዛሙትኽ ልብሳቸውን አንጥፈው መንገድኽን አስተካከሉ፡፡ ወዮ! አርያማዊ ሲኾን ምንም ሳይንቀን ይጐበኘን ዘንድ ከአባቱ መጣ፡፡ እርሱም በገዛ ፈቃዱ ሰው እስከ መኾን ደርሶ መጣ፡፡ በአህያ ላይ ተጭኖም ይጐበኘን ዘንድ መጣ፡፡ ነቢዩ ዘካርያስ የመንፈስ ቅዱስን እንዚራ ይዞ በደስታ ትንቢትን ለመናገር ይቻኰላል፡፡ እየደረደረም የጽዮንን ልጅ ይጠራታል፡፡” በማለት አስተምሯል፡፡
👉ሙሉውን ያንብቡ
በዓሉን የበረከት በዓል ያድርግልን።
ፎቶ በዓለ ሆሳዕና 2015 ዓ.ም
ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ
🏡በማኅበራዊ መገናኛዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
/channel/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
egziabhermeslene28" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org
የሰንበት ትምህርት ቤት ወንድሞች
የሰንበት ትምህርት ቤት ወንድሞች እውነተኛ ወንድሞች ናቸው - በፍቅር የተገመደ ትሥሥር ያላቸው፡፡ ወንድማቸው ሲበርደው እነርሱ የሚንቀጠቀጡ ፣ ሲርበው አንጀታቸው የሚላወስ ፣ ሲከፋው አብረው የሚያለቅሱ ውድ ወንድሞች ናቸው፡፡ ለእኅታቸው ድጋፍን ከመስጠት የማይሰንፉ ፣ ታናሻቸውን በትምህርት የሚረዱ ፣ ለጥያቄዎቹ የማይሰለቹ ልበ ወርቆች ናቸው፡፡ አብረው መብላት ፣ መጎራረስ ፣ አብረው ማደግ ፣ አብረው መሳቅ ፣ አብረው መጫወት ፣ አብረው መሔድ ፣ አብረው ማንበብ ፣ አብረው መኖር የሚያጓጓቸው የኁባሬ ስልቻዎች ናቸው፡፡ የሰንበት ትምህርት ቤት ወንድሞች በሰንበት ትምህርት ቤት እንጂ በየትም በሌላ ቦታ አይገኙም፡፡
የሰንበት ትምህርት ቤት ወንድሞች እንደ ዮናታን ናቸው፡፡ ዳዊት ጎልያድን ገድሎ በዮናታን አባት በንጉሡ በሳኦል እልፍኝ ከተገኘና የራሱን ማንነት ለንጉሡ ካስረዳ በኋላ ‹‹የዮናታን ነፍስ በዳዊት ነፍስ ታሠረች፥ ዮናታንም እንደ ነፍሱ ወደደው›› (1ሳሙ.18፡1)፡፡ ዮናታን ዳዊትን እንደ ነፍሱ ስለ ወደደው አባቱ ሳኦል በጠላትነት ሲነሣበት እንኳን እንደ ነፍሱ የወደደውን ዳዊትን ከአባቱ በምክሩ ይደብቀው ነበር፡፡ የሰንበት ትምህርት ቤት እውነተኛ ወንድሞችም እንዲሁ ናቸው፡፡ ዳዊት የተባሉ አዳዲስ አባላት ጎልያድ የተባለ ከአገልግሎት መራቅን ድል ነሥተው ወደ ሰንበት ትምህርት ቤት ሲመጡ ነፍሳቸው በዳዊቶቹ ነፍሶች ትታሰራለች፣ እንደ ነፍሳቸውም ይወዷቸዋል፡፡ ምንም ዓይነት ‹ሳኦል› ቢመጣ ከዳዊቶች ጎን ይቆማሉ፡፡ እንዲህ ዓይነት ወንድሞች በሰንበት ትምህርት ቤት ወይም የሰንበት ትምህርት ቤት ልብ ባላቸው ዘንድ እንጂ በየትም በሌላ ቦታ አይገኙም፡፡
ዲያቆን ሕሊና በለጠ
ስለተማራችሁበት ሰንበት ት/ቤታችሁ ያላችሁን ትውስታዎች፡ ገጠመኞች እንዲሁም ሰንበት ት/ቤትን የተመለከቱ ለሌሎች ቢደርሱ የምትሏቸውን መልእክቶች በቴሌግራም የመልእክት መቀበያ አድራሻችን @EMeslene ላይ ላኩልን።
እኛም መልሰን ወደ እናንተ እናደርሳለን።
#ኢንኅድግ_ማኅበረነ_እግዚአብሔር_ምስሌነ
#58_ዓመታት
/channel/EMislene
📷 ሰባተኛ ዙር የፍኖተ ሕይወት ጉዞ
13 - 8- 2016 ዓ.ም
ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ
#58_ዓመታት
/channel/EMislene
ጌታዬ ፡ አምላኬም
በሙታን መነሳት ከማያምኑ ሰዱቃውያን ወገን የነበረው ዲዲሞስ የተባለ ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ የሚታወቀው የጌታችንን ከሞት መነሳት ከአሥሩ ሐዋርያት በሰማ ጊዜ ችንካሩን ካላየና ካልነካ እንደማያምን በተናገረው በኋላ ግን ዳግመኛ እርሱ በተገኘበት በዝግ ቤት ተገልጦ ጌታችን መሻቱን ሲፈፅምለት እጁ ተኮማትሮ ፣ ማመንን አምኖ " ጌታዬ ፡ አምላኬም " ብሎ በመመስከሩ ነው።
በሮማና በፐርሺያ መካከል ይኖር የነበረ የዑር (ኤዴሳ) አብጋር ዑካማ (አብጋር-ጃንሆይ እንደማለት ነው) የተባለ ገዢ በጠና ታሞ ነበርና የጌታችንን የማዳን ዝና ከግሪክ ነጋድያን በመስማቱ እርሱም ፈውስን ከእጆቹ ያገኝ ዘንድ ለጌታችን በሐዋርያው እንድርያስ አገናኝነት ጌታችንን ባገኙት ግሪኮች ለላከለት መልእክት ምላሽ ከትንሣኤው በኋላ ከደቀ መዛሙርቱ አንዱን ይልክለት ዘንድ ቃል ገብቶለት ነበርና ከዕርገቱ በኋላ ቅዱስ ቶማስን ወደ ዑር ልኮታል። ቅዱስ ቶማስ ወደ ሕንድ ተጉዞ ፣ ከሰባ ሁለቱ አርድእት አንዱ የሆነውን ታዴዎስ በላከው መሰረት ይህን ንጉሥ ፈውሶ ሀገሩን ባርኮ ፣ ብዙ ሰዎች ተጠምቀው ክርስቲያኖች ለመሆን በቅተዋል፡ ብዙ አብያተ ክርስቲያናት ተተክለውም በምሥራቅ እስያ የመጀመሪያይቱ የክርስቲያኖች ከተማ መሆንዋ በታሪክ ተጽፏል።
በሀገረ ሕንድ በታክሻሲላ ከተማ የነበረ ንጉሥ ጎንዶፓረስ በኢየሩሳሌም ስለነበረው የሰሎሞን ቤተ መንግሥት ዝና ይሰማ ነበረና የታወቁ ግንበኞችን እንዲያመጡለት ነጋድያንን ባዘዘው መሰረት ቅዱስ ቶማስን ወደ ሕንድ ሲጓዝ በመንገድ ያገኘው አንድ ነጋዴ በኢየሩሳሌም በግንበኝነት ሙያ ይተዳደር እንደነበር ነግሮት ነበርና ከንጉሡ ጋር ለቤተ መንግሥቱ ስራ እንዲዋዋል ያደርጋል። ንጉሡም ባሳየው ሰፊ ሜዳና ጫካ ምኞቱ ይፈጸምለት ዘንድ በየጊዜው የሚሆኑ ብርና ወርቅ ፣ ለሰራተኛ መቅጠሪያ እና እብነበረድ እንዲሁም ብረትና እንጨት መግዣ የሚሆን ገንዘብም ይልክለት ነበር። ቅዱስ ቶማስ ግን ወደ ድኾች መንደር በመዝለቅ ይመጸውተው የመንግሥተ ሰማያትንም ወንጌል ማስተማሩን ቀጠለበት።
የኋላ የኋላ ይህን የጓጓለትን ቤተ መንግሥት መጠናቀቅ ለማየት በሄደ ጊዜ ምንም ባለማግኘቱ የተበሳጨው ንጉሡ አስጠርቶ በጠየቀው ጊዜ ቅዱስ ቶማስ " በምድር ላይ የድንጋይ ቤተ መንግሥትን ላያዩ ይችላሉ ፡ በሰማይ ላይ ግን ሰርቼልዎታለሁ" በማለት መልሷል። በዚህም መልሱ ንጉሡ ተበሳጭቶ ወደ ወኅኒ እንዲወርድና እንዲሰቃይ አዘዘ። ያን ዕለት ሌሊት ልዑል ጋድ የተባለ የንጉሡ ወንድም ታሞ ያርፋል ፡ ነፍሱንም መላእክት ማረፊያዋን ባስመረጧት ጊዜ የሚያምረውን ቤተ መንግሥት መረጠች ፡ ከመላእክቱም አንዱ "ይህ ያንቺ አይደለም ፡ ቶማስ ለንጉሥ ጎንዶፓረስ የሰራለት ሰማያዊ ቤተ መንግሥት ነው" አላት። በዚህ ቅስፈትም የልዑሉ ነፍስ ከሥጋው ተዋሐደች ። ያየውንም ሁሉ ሊቀብሩት ለተሰበሰቡት ሰዎች ሁሉና ለንጉሡ መሰከረ። ንጉሡም በቅዱስ ቶማስ ላይ ስላደረሰው ግፍ አዝኖና ተጸጽቶ ከወኅኒ አወጣው ፣ ከነቤተሰቡም ተጠመቀ ። በሀገሩ የነበሩ ባለጸጋጎችም ይህንን ለድኾች በመመጽወት የሰማይ ቤተ መንግሥት የመስራት ምሳሌውን ተከተሉ።
ቅዱስ ቶማስ ከሕንድ ማላባር እስከ ቻይና ሰብኳል ፡ በኋላም በሚላፒር አምላክያነ ጣዖት ቆዳውን ገፍፈው ስልቻ በመስራት በሰውነቱ ጨው ነስንሰው ባደረሱበት ግፍና መከራ ሰማዕትነትን ተቀብሏል ፡ አጽሙም በኤዴሳ በክብር አርፏል። መታሰቢያው በቤተክርስቲያናችን ግንቦት 26 ይደረጋል።
ምንጭ:- ኦርቶዶክሳዊ ወጣት
🏡ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
/channel/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
egziabhermeslene28" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org
ተፈፀመ
ጊዜ ተስዓቱ ሰዓት
አጽንኖ ርእሱ ኢየሱስ
ወይቤ ተፈጸመ ኩሉ
ለሦስት ሰዓታት በመስቀል ላይ የቆየው ጌታችን የተናገራቸው ሰባት ንግግሮችን ብቻ ነበር። በዙሪያው ሳያቋርጡ የሚጮኹ ሰዎች በተሰበሰቡበት እርሱ ግን እርሱ ሰዊ፣ እርሱ ተሰዊ (መስዋዕት)፣ እርሱ መስዋዕት ተቀባይ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክነቱን በሰባት ወሳኝ ቃላት ብቻ ተናገረ።
ቃላቱ ለብቻቸው በብዙ የሚተነተኑና የሰፉ ቢሆንም የተወሰነ አይተናቸው ወደ ርዕሳችን ተፈጸመ እንመለሳለን።
👉ሙሉ ጽሑፉን ያንብቡ👈
📷ጊዜ ስድስቱ ሰዐት፡ በዓለ ስቅለት በደብረ ገሊላ ዐማኑኤል ካቴድራል
🏡ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
/channel/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
egziabhermeslene28" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org
ሊቀ ማእምራን ብርሃኑ ተክለ ያሬድን ጨምሮ ሁለት የማኅበረ ቅዱሳን አመራሮች ታሠሩ !
ሚያዝያ 24 ቀን 2016 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ)
በቅርቡ የደቡብና ምዕራብ አፍሪካ አህጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው የተመደቡት ሊቀ ማእምራን ብርሃኑ ተክለ ያሬድ በዛሬው ዕለት ከጠዋቱ 12:00 በፌዴራል ፖሊስ ለጥያቄ ይፈለጋሉ በሚል ከቤታቸው ተወስደው መታሠራቸውን ቤተሰቦቻቸው ለሚዲያችን ገልጸዋል።
በተያያዘ ዜና በኢትዮጵያ ኦርትዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደረጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን ሰብሳቢ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ዶ/ር ሙሉጌታ ስዩም እና የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ጸሐፊ መምህር ዋሲሁን በላይ ዛሬ ሚያዚያ 24 ቀን 2016 ዓ.ም
🏡ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
/channel/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
egziabhermeslene28" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org
ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም ሉቃ 24÷5
ልዩ የትንሳኤ አዳር የኪነጥበብ መርሐግብር
በደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤት
ቅዳሜ ሚያዝያ 26 ከምሽቱ 4: 00 ጀምሮ
እንዳይቀሩ
🏡ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
/channel/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
egziabhermeslene28" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org
እስከ መቼ?
ከዓመታት ወዲህ በሰሙነ ሕማማት ከቤተክርስቲያን ቅጽር ግቢ ውስጥ ከማልገኝባቸው ቀናት መካከል አንደኛው ቅዳሴ የሚቀደስበት ሐሙስ ነው። ተጨባጭ የሆነ ምክንያት የለኝም፡ ግን በስራም፡ በስንፍናም እያመካኘሁ ሐሙስን አልገኝም። የሚገርመው ነገር የሕማማትን ሐሙስ ካስቀደስኩ ዘመናት እንደነጎዱ ያስተዋልኩት ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ዛሬ ሰፈራችን በሚገኘው የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ውስጥ ስላለሁ ነው። ወይ ጊዜ።
የዛሬን አያድርገውና...የዛሬን አያድርገውና ...
እኔም በዕለተ ሐሙስ የተሰራው የምስጢረ ቁርባን ስርዓት ተሳታፊ ነበርኩኝ። ነጣ ያለ ሱሪዬን አጣጥቤ፡ ነጠላዬን አጣፍቼ "ስጋዬንም የበላ ደሜንም የጠጣ የዘለዓለም ሕይወት አለው" የሚለውን ዝማሬ በለሆሳስ እያልኩ ወደ ቤተ ክርስቲያን የማቅናት ልምድ ነበረኝ።
አሑን አሑን ግን እንኳን ለስጋና ለደሙ ነጠላ እንኳን ለመልበስ እፈራለሁ። አንዳንድ ጊዜ አስባለሁ ፡ እኔንጃ ነውሬ የነጠላውን ነጭ ቀለም የሚያመነችክ ይመስለኝ ይሆን፡ እንጃ ብቻ።
ለምን ከስጋ ወደሙ ራቅክ? ለምን ንስሐ አትገባም? የዘለዓለም ሕይወትን ማግኘት አትፈልግም? ብለህ ብትጠይቀኝ ስጋ ወደሙ ለወጣቶች አልተፈቀደም የሚል ምላሽ አልሰጥህም። እንደውም በብዙ ለታመምን እኛ በብዙ የሚያድነው የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስጋና ደም ምን ያህል እንደሚያስፈልገን በብዙ ማስረጃ ላስረዳህ እችላለሁ።
ታድያ ለምን ንስሐ የማልገባ ይመስልሃል? ይቅር ባይ መሆኑን አውቃለሁ። እንደ እርሱ አይነት መሐሪ ማን አለ? እኔም ሰው ተብዬ ደጁን ለመርገጥ ከመብቃቴ የበለጠ ለእርሱ መሐሪነት ማስረጃ የሚሆን ምን አለ? የይሁዳ ትልቁ ኃጢያት የዓለምን መድኃኒት በሠላሳ ዲናር ከመሸጡ የበለጠ አምላኩ ይቅር አይለኝም ብሎ ራሱን ማጥፋቱ እንደሆነስ መች ጠፍቶኝ።
የዘለዓለም ሕይወትን እንደሚያሰጥም አውቃለሁ። አምላኬ አማኑኤል የተናገረውን ቃል መቼ አጥፎ ያውቃል? "ስጋዬንም የበላ ደሜንም የጠጣ፡ የዘለዓለም ሕይወት አለው"ብሎ የተናገረውንስ እንዴት አላምንም። ለማስረዳት ጠይቁ ብሎ ጠይቄ ያገኘሁትን ወይስ ከልለኝ ብዬው የሰወረኝን ልዘርዝር?
ታዲያ ለምን አልቆርብም? ስንፍና፡ ትዕቢት፡ መሞትን መርሳት ፡ በድጋሚ እንጃ ብቻ።
አላውቅም።
ተጠየቅ - አምላክህ በመስቀል ተሰቅሎ በፍቅር አይኑ እያየ ስጋዬን ብሉና የዘለዓለም ሕይወትን አግኙ ሲል ፡ ከእርሱ መሸሽ ምን ይባላል? በትሕትና የሐዋርያቱን እግር ያጠበው አምላክ ንስሐ ብንገባ ከክፉ ስራችን ሁሉ ሊያነጻን፡ ሊያጥበን እንደ ማርያም እንተ ዕፍረት በደላችንን ሊረሳ ፡ አስበኝ እንዳለው ፊያታዊው ዘየማን ከእርሱ ጋር በገነት ሊያኖረን የሚወድድን አምላክ ስለምን ይሆን የምሸሸው ? የእናንተን አላውቅም። እኔ ግን ምን ሆኛለሁ? እስከመቼስ እንደዚህ እቀጥላለሁ? ራሴን እጠይቃለሁ?
ለምን... እስከ መቼ?
/channel/EMislene
ሥርዓተ ሰሙነ ሕማማት
‹‹ወአንትሙሰ ተዐቀቡ፤ ወግበሩ ተዝከረ ሕማማቲሁ፤ እናንተስ ተጠበቁ፤ የሕማሙን መታሰቢያ አድርጉ››፤/ትእዛዝ ፴፩/
ሰሙነ ሕማማት የሚባለው ከዐቢይ ጾም መጨረሻ ከሆሣዕና ማግስት ጀምሮ ባሉት ቀናት ውስጥ ያለው ነው፡፡ ነቢዩ ኢሳይያስ አስቀድሞ የጌታችን የምሥጢረ ሕማማቱን ነገር መንፈስ ቅዱስ ሲገልጽለት ‹‹ውእቱ ነሥአ ደዌነ ወጾረ ሕማመነ፤ እርሱ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ፤ ሕማማታችንንም ተሸከመ››ማቴ. ፰፥፲፯/ኢሳ ፶፫፥፬/ ሲል ተናገረ፤ የዓለም መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ስለኛ ድኅነት በፍቃዱ ሕማማተ መስቀልን በትዕግስት በመሸከም መከራ መስቀሉ ስለተፈጸመበት፤ እኛም መከራ መስቀሉን የምናስብበት በመሆኑ ሰሙነ ሕማማት ተባለ፤ ኢሳ. ፶፫፥፬፡፡
ከ፻፹፰-፪፻፴ ዓ.ም የነበረው ሊቀ ጳጳስ ቅዱስ ድሜጥሮስ እግዚአብሔር አምላክ በገለጠለት የጊዜ ቀመር (ባሕረ ሐሳብ) ሰሙነ ሕማማት ከዐቢይ ጾም ቀጥሎ እንዲሆን ተወስኗል፡፡ ቤተ ክርስቲያንም በቀመረ ድሜጥሮስ ዓመታትን በንዑስ፤ በማዕከላዊና በዐቢይ ቀመር እየቀመረች አጽዋማት የሚገቡበትንና በዓላት የሚውሉበትን ጊዜ ለምእመናን ታሳውቃለች፡፡ ታዲያ ሰሙነ ሕማማትን ጌታችን ለሰው ዘር በሙሉ ያደረገው ትድግናን ቅዱሳን መጻሕፍት በየበኩላቸው ቢዘረዝሩትም ቸርነቱ፤ ርህራሄውና በጠቅላላው በአምላካዊ ጥበቡ የሰራቸው ዕፁብ ድንቅ የሆኑ ሥራዎች ጸሐፊ፣ አንባቢና ሰሚ ሊደርስባቸውና ዝርዝራቸውን ሊከተላቸው ሲፈልግ፤ ገና በሀሳቡ ውጥን ላይ ድካም እንዲሰማውና ፍጡርነቱ ፈጣሪን እንዳይመረምር ያስገድደዋል፡፡
በሰሙነ ሕማማት ልናደርጋቸው የሚገቡና የማይገቡ ነገሮችን እንዲያነቡ ጋበዝን።
ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ።
from source
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
📷 በዓለ ሆሳዕና በደብረ ገሊላ ዐማኑኤል ካቴድራል 2016 ዓ.ም
ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ
🏡በማኅበራዊ መገናኛዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
/channel/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
egziabhermeslene28" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org
ሰላምሽ ዛሬ ነው
ሰላምሽ ዛሬ ነው ኢየሩሳሌም
ወደ አንቺ መጥቷልና አምላክ ዘላለም /2/
ሆሳዕና በአርያም እያሉ ዘመሩ ሕፃናት በኢየሩሳሌም
አንቺ ቤተልሔም የዳዊት ከተማ
የሕዝቦችሽ ብርሃን መጣልሽ በግርማ/2/
ሆሳዕና እያሉ አመሰገኑት
በኢየሩሳሌም አእሩግ ሕፃናት /2/
ኪሩቤል መንበሩን ሚሸከሙለት
መስቀል ተሸከመ ሊሆነን መድኃኒት/2/
የኢየሱስ ህማም ደናግልም አይተው
እያለቀሱለት ሄዱ ተከትለው/2/
🏡በማኅበራዊ መገናኛዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
/channel/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
egziabhermeslene28" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org
✨እንኳን ለደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ትምህርት ቤት 58ኛ የምሥረታ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡✨
የወጣቶች መንፈሳዊ ማኅበር በሚል በታላቁ የጸሎት አባት ንቡረ እድ ሊቀሊቃውንት አባ ተፈራ መልሴ እና በጥቂት ወጣቶች የተጠነሰሰው የአንድነት ስብስብ ዛሬ አምስት አሠርት አመታትን ተሻግሮ ወደ ስድስተኛው የጉልምስና እድሜ ሊሻገር መንደርደሩን ይዟል፡፡ በጥቂት አባላት የተነሳው ኅብረት በሺዎች ጎልብቶ በወጣቶች የተወጠነው መሥመር ሕጻናትን አሠልፎ እየነጎደ ከዛሬው ልዩ ቀን አደረሠን፡፡
የልጅነት መንገዳችሁን በእግዚአብሔር ምስሌነ የደለደላችሁ ወጣትነታችሁን በቤቷ ያሳለፋችሁ ሁሉ እንኳን ደስ ያላችሁ፡፡
ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ
🏡በማኅበራዊ መገናኛዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
/channel/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
egziabhermeslene28" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org
የሰንበት ት/ቤት እኅቶች
የሰንበት ትምህርት ቤት እኅቶች ትሕትና የቀበራቸው ፣ ሃይማኖት ያስጌጣቸው ፣ ቅንነት ያቆነጃቸው ፣ የፍቅር ኩራዞች ናቸው - ፀሐይዋ ለጠፋባት የሴትነት ዓለም ክራቸው እየተቃጠለ ብርሃንን የሚለግሱ ፣ እየጨሱ መቅረዝ የኾኑ፡፡ ወንድሞቻቸውን የሚያከብሩ ፣ ለሥርዐተ ቤተ ክርስቲያን የሚታመኑ ፣ ካህናትን ሲያዩ ልባቸው በሚገባ ፍርሐትና አክብሮት የሚርድ የሀገር ኩራቶች ናቸው፡፡ ወንድሞቻቸውን አጥብቀው የሚሹ የቤተሰቡ የወርቅ ምሰሶዎች እነርሱ ናቸው፡፡ በብዙ ትግልና ልፋት ወደ ሰንበት ትምህርት ቤት ይመጣሉ፤ ሰማይ የሚያክል ጫናን አገር የሚያክል ጾታዊ ተፅዕኖን ተቋቁመው ያገለግላሉ፡፡ የሰንበት ትምህርት ቤት እኅቶች በሰንበት ትምህርት ቤት እንጂ በየትም በሌላ ቦታ አይገኙም፡፡
የሰንበት ትምህርት ቤት እኅቶች እንደ አቢጊያ ናቸው፡፡ የናባል ሚስት አቢጊያ ባሏ ንጉሡን እስከ መዳፈር የደፈረ እጅግ አስቸጋሪ ሰው ነበር፡፡ ንጉሥ ዳዊትም እርሱን ሊገድለው ሲሔድ ብልኋ አቢግያ በመንገድ ጠብቃ ንጉሡ ይቅርታ ያደርግለት ዘንድ በብዙ ትሕትናና እጅ መንሻ ለመነችው፡፡ ዳዊትም አቢጊያን አደነቀ፤ ‹‹ወደ ደም እንዳልሄድ፥ በእጄም በቀል እንዳላደርግ ዛሬ የከለከለኝ አእምሮሽ የተመሰገነ ይሁን፥ አንቺም የተመሰገንሽ ሁኚ›› አላት፡፡ (1ሳሙ.25፡33)፡፡ የሰንበት ትምህርት ቤት እውነተኛ እኅቶችም እንደ አቢጊያ ናቸው፡፡ ሰውን ከክፋት በመመለስ ፣ በእርጋታ ፣ በትሕትና ፣ በአስተዋይነት አዕምሮአቸው የተመሰገነ፡፡ ሰውን ጎትተው ወደ ስሕተት የሚከቱ አሰናካይ ሴቶች በበዙበት በዚህ ዘመን ብልጭልጭን ንቀው የሚስተውን የሚመልሱ የተመሰገኑ ናቸው፡፡ ስለ ወንድሞቻቸውና ስለ እኅቶቻቸው አብዝተው የሚጨነቁና የሚጸልዩ ፣ ጸብን ለማራቅ ዘወትር በብልኃት የሚመክሩ ፣ ‹ልታይ› ከሚሉት ጀርባ የሚገኙ ባለ ምስጉን አዕምሮዎች ናቸው፡፡ እንዲህ ዓይነት እኅቶች በሰንበት ትምህርት ቤት ወይም የሰንበት ትምህርት ቤት ልብ ባላቸው ዘንድ እንጂ በየትም በሌላ ቦታ አይገኙም፡፡
ዲያቆን ሕሊና በለጠ
ስለተማራችሁበት ሰንበት ት/ቤታችሁ ያላችሁን ትውስታዎች፡ ገጠመኞች እንዲሁም ሰንበት ት/ቤትን የተመለከቱ ለሌሎች ቢደርሱ የምትሏቸውን መልእክቶች በቴሌግራም የመልእክት መቀበያ አድራሻችን @EMeslene ላይ ላኩልን።
እኛም መልሰን ወደ እናንተ እናደርሳለን።
#ኢንኅድግ_ማኅበረነ_እግዚአብሔር_ምስሌነ
#58_ዓመታት
/channel/EMislene
መልካም ማድረግን ለሌሎችም ማካፈልን አትርሱ!!! ዕብ 13፥16