emislene | Unsorted

Telegram-канал emislene - Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

-

ይህ ይፋዊ የደብረ ገሊላ ዐማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤት ገጽ ነው፡፡ በዚህ ገጽ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት የጠበቁ ትምህርቶችን እናሰራጫለን፡፡ - የቅድስት ቤተክስቲያናችን እና የሰንበት ት/ቤቱን እንቅስቃሴ ወቅታዊ መረጃ እናደርስበታለን፡፡ ገጹን ለሌሎችም እያጋራችሁ የቤተክርስቲያናችንን አገልግሎት እናፋጥን፡፡ @EMislene_28Bot

Subscribe to a channel

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

📷ግንቦት ፳፰ የቅዱስ አማኑኤል ዓመታዊ በዓለ ንግሥ በታላቅ ድምቀት ተከበረ።

🏡በማኅበራዊ መገናኛዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል
/channel/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
egziabhermeslene28" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

https://youtu.be/D4bmBXlK_TU

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

✨✨ልዩ የበገና ምሽት✨✨

🗓 ግንቦት 22 - 2016 ዓ.ም

⏰ ከ11፡30 ጀምሮ

📌በደብረ ገሊላ ዐማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰ/ት/ቤት

🏡ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
/channel/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
egziabhermeslene28" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

📌የዓለም ሁሉ መምህር ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

from source

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

🎙 ማኅሌታይ ቅዱስ ያሬድን የሚዘክር "ዝክረ ቅዱስ ያሬድ" የተሰኘ መርሐግብር በዛሬው ዕለት በደብረ ገሊላ ዐማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤታችን ተከናወነ።

📷ዕለተ እሑድ ግንቦት 11 2016 ዓ.ም።

"ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"

📌የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene

📌የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

ፍኖተ ኒቆዲሞስ የደብራት ጥያቄና መልስ የፍጻሜ ውድድር

🗓እሑድ ግንቦት 11

🕖ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ

📌 በመርካቶ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤ/ክ

🏡ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
/channel/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
egziabhermeslene28" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

https://vm.tiktok.com/ZMMcsFCG9/

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

ከሁሉ በኋላ ጭንጋፍ ለምሆን ለእኔ ታየኝ

....ከዚያም ለዐሥራ ሁለቱ ታየ ብሎ የጌታን ድኅረ ትንሣኤ አስተርእዮ ዘረዘረ:: እኔ ማለትን የማይወደው ትሑት ቅዱስ ጳውሎስ “ከሁሉ በኋላ እንደ ጭንጋፍ ለምሆን ለእኔ ደግሞ ታየኝ አለ::
ጭንጋፍ ምንድር ነው? ጭንጋፍ (ጸዕጻዕ/ ተውራድ) ለፅንስ የሚነገር ቃል ነው:: መወለድ ያለበትን ጊዜ ያልጠበቀ ያለ ጊዜው የተወለደ ፅንስ ነው:: በመጠኑ ከሌላው ጊዜውን ከጠበቀ ፅንስ የሚያንስ ሲሆን ዕድገቱን በተገቢው ጊዜ ከሚወለድ ልጅ ጋር ለማስተካከል ሲባል በሙቀት ማቆያ ክፍል እንዲቆይ ይደረጋል:: ይህ ፅንስ ሲወለድ በሕመም ውስጥ ሆኖ ተሰቃይቶ ተጨንቆ ነው::
ቅዱስ ጳውሎስ ራሱን ለመግለጽ የተጠቀመበት ይህ አንድ ቃል የሕይወት ታሪኩን ጠቅልሎ የያዘ ድንቅ ቃል ነበር....
ሙሉውን ለማንበብ👇👇👇
from source

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

https://youtu.be/YogSVXFbEFY

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

ፍርሃትን የሚጥል ፍፁም ፍቅር

...እነኚህ ሴቶች የክርስቶስን ሞት ሰምተው መቃብሩን ሊያዩ ከሩቅ የመጡ እንግዶች አልነበሩም ይልቁንም በዕለተ አርብ እየተላጋ ሲወሰድ፣ በየመንገዱ ሲጎተትና መስቀል ተሸክሞ ሲሄድ እያለቀሱ በደም የተዋበ የመስቀሉን መንገድ በእንባ ያጠቡ ሴቶች ናቸው።
ሐዋርያቱ ሸሽተው በሄዱበት አሁን አድን ያሉት የኢየሩሳሌም ሰዎች አሁን አጥፋው ብለው ጲላጦስን በሚማፀኑበት ወቅት ከእግረ መስቀሉ ሥር የነበሩ ሴቶች ናቸው። ዮሴፍና ኒቆዲሞስ በአዲስ መቃብር ሲቀብሩት ከሩቅ ሆነው ያዩት ሴቶች ናቸው። ጌታቸውን በመቃብር ትተው እንቅልፍ አልወስድ ቢላቸው በሌሊት ተነስተው ወደ መቃብሩ ሄዱ....
from source

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

⛪️ ዘበእንቲአሃ ለቤተክርስቲያን ⛪️

...ብዙዎቻችን ስለቤተክርስቲያን ስናስብ አእምሯችን ላይ የሚመጣው ህንፃው ወይም ተቋም ነው። በእርግጥ ህንፃ ቤተክርስቲያን ከቤተክርስቲያን ሦስቱ ትርጉሞች አንዱ ቢሆንምና ለአስተዳደር እንዲመች ሲባል ቤተክርስቲያን በተቋማዊ መልክ ብትገለጽም ቤተክርስቲያንን እንደ አንድ ድርጅት መረዳት ከሌሎች የእምነት ድርጅቶችና ፈራሽ ተቋማት ጋር የምትነፃፀር....  ሙሉውን ለማንበብ👇👇👇👇
from source

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

የልደታ ለማርያም ቅዱስ ትውፊት

"....የእመቤታችን ነገረ ልደት የተመዘገበበት ጥንታዊው መጽሐፍ የጌታ ወንድም ተብሎ የተጠራው ሐዋርያው ቅዱስ ያዕቆብ ያዘጋጀው መጽሐፈ ልደት (the book of nativity) ወይም መጽሐፈ ያዕቆብ (book of James) በግሪኩ ደግሞ ፕሮቶቫንጌልዮን ነው።
መጽሐፉ በኦርቶዶክስ....." ሙሉውን ለማግኘት👇👇👇
from source

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

አዳምና ማርያም

.....የአዳም ሐሙስ ዘንድሮ በ2016 ዓ.ም ለአዳም ተስፋው፡ ለሔዋንም መድኃኒቷ ከሆነችዋ ኢሳይያስ ከእሴይ በትር ውስጥ እንደምትገኝ ከነገረላት ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ልደት ጋር በአንድ ቀን ውሏል።....

ሙሉውን ለማንበብ 👇👇👇


from source

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

የትንሳኤውን ሳምንት ቀናት እንደ በዓል የምታከብረዋ ቅድስት ቤተክርስቲያን በእለተ ረቡዕ የአልዓዛርን መታሰቢያ ታደርጋለች። የአልዓዛርን መታሰቢያ ሌሎች የኦርቶዶክስ አብያተክርስቲያናት በታሪክ ቅደም ተከተል መሰረት ከሆሳዕና በፊት ባለው ቅዳሜ የሚያከብሩ ሲሆን ቤተክርስቲያናችን ግን የምስጢር ቅደም ተከተልን መሰረት አድርጋ ከትንሳኤው በኩር ከኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ ቀጥሎ ባለው ረቡዕ ታስበዋለች። ለመሆኑ የአልዓዛር ትንሳኤ በውስጡ ምን አይነት ምሥጢሮችን ይይዛል❓

👇👇👇👇
የአልዓዛር ትንሳኤ

የቴሌግራም ቻናል
/channel/EMislene

የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

📌የደብረ ገሊላ ዐማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤት
ለ 3 ወር የሚቆይ መንፈሳዊ የማስገንዘቢያ ትምህርት አዘጋጅቷል።

የሚሰጡ ትምህርቶች
👉 ትምህርተ ሃይማኖት

👉 ክርስቲያናዊ ሥነምግባር

👉 የቤተክርስቲያን ታሪክ በኢትዮጵያ

ትምህርቱ የሚሰጠው

🗓 ማግሰኞ | ኀሙስ | ቅዳሜ

⏰ ከ ምሽቱ 12:45 - 2:00

ትምህርቱ ግንቦት 1 ይጀመራል።

ፈጥነው በሰንበት ት/ቤቱ ትምህርት ክፍል ይመዝገቡ!!!

የምዝገባ ሰዓት፡

ከምሽቱ 12:00 - 2:30

ኑ ስለ ሃይማኖታችን እንወቅ !

ለበለጠ መረጃ
📱+251919481630

📱+251921787226 ላይ ይደውሉ።

/channel/EMislene

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

📷ግንቦት ፳፰ በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የቅዱስ አማኑኤል ዓመታዊ በዓለ ንግስ በፎቶ

🏡በማኅበራዊ መገናኛዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል
/channel/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
egziabhermeslene28" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

#አብረን_እንዘምር

በብዙ አህጉር

በብዙ አህጉር የዞርክ
የአምላክን መኖር ያስተማርክ
ምንኩስናህን በክብር የፈፀምክ
ብጹዕ ነህ/2/ አረጋዊ ብጹዕ ነህ/2/

የጻድቁ አባታችን በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን!


"ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"

በማኅበራዊ መገናኛዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
/channel/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
egziabhermeslene28" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

🎙በስምንት አድባራት እና ገዳማት መካከል ሲካሄድ የነበረው የፍኖተ ኒቆዲሞስ ጥያቄ እና መልስ ውድድር በትላንትናው ዕለት ፍፃሜውን አገኘ።

የሰንበት ትምህርት ቤቶችን የእርስ በእርስ ግንኙነት ለማጠናከር ታስቦ በ2015 ዓ.ም  የተጀመረው የጥያቄ እና መልስ ውድድር በዚህ ዓመት በደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን አንቀፀ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት አዘጋጅነት በሁለት ዙሮች የማጣሪያ ውድድር 16 ተወዳዳሪ ተማሪዎችን ያሳተፈ ሲሆን ከየዙሩ ሦስት ሦስት ተማሪዎች ለፍፃሜ ውድድር በመድረስ በግንቦት 11/2016 ዓ.ም የመጨረሻውን የአሸናፊዎች አሸናፊ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ተደርጓል።

ውድድሩም ብርቱ ፉክክር የታየበት ሲሆን በመለያ ጥያቄ  ታምራት ቦጋለ በአንደኝነት ሲያጠናቅቅ አርሴማዊት ለማ እና ዳግማዊት ኃ/ሚካኤል ሁለተኛ እና ሦስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል።

በዕለቱ በአንቀፀ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት እና በተክለ ሳዊሮስ ሰንበት ት/ቤት ዝማሬ እና ልዩ ልዩ የኪነ ጥበብ ሥራዎች የቀረበ ሲሆን በዕለቱ በክብር እንግድነት የተገኙት የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል አንቀፀ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ዋና ሰብሳቢ ይህ ውድድር የሰንበት ትምህርት ቤቶችን መንፈሳዊ ኅብረት የሚያበረታ እንደመሆኑ አገልግሎቱን ማበርታት እንደሚገባ አደራ ብለዋል። 

በመጨረሻም ደረጃ ይዘው ላጠናቀቁ፣ በውድድሩ ለተሳተፉ ተወዳዳሪዎች እና ደብራት የሽልማት እና የዕውቅና ሰርተፍኬት የመስጠት መርሐ ግብር ተከናውኗል።

📌የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene

📌የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

ግንቦት ፲፪ (12)

💚💛❤️እንኳን ለኢትዮጵያዊቷ ጻድቅ ለታላቋ ለሰላም እናት ለቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ዲያብሎስን ማርልኝ ብላ ለጠየቀችበት፤ ከቅዱስ ሚካኤል ጋር ከሲዖል ዐሥር ሺህ ነፍሳት ለአወጡበት በዓልና ለልደቷ በዓል፣ እንዲሁም ለታላቁ አባት ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት ለሥጋቸው ፍልሰት፡ (ካረፉ ከዓመታት በኋላ ከደብረ አስቦ ወደ ገዳማቸው ደብረ ሊባኖስ ለፈለሰበት) እና በአባታችን ተክለ ሃይማኖት መንበር ለተሾሙ መምህራን ዐሥራ ሰባተኛ ቁጥር ለሆነው ለደብረ ሊባኖስ መምህር ለአባ አብርሃም ለዕረፍት፡ በሰላም አደረሰን።

       "ሰላም ለፍልሰተ ሥጋከ፡፡ እምውሳጤ ገዳም ዔላመ። ወእምነ ዔላምኒ ደብረ ሊባኖስ ዳግመ። ተክለ ሃይማኖት ባህለ ከመ ወንጌላዊ ቀደመ። እመ ረከቡ ደቂቅከ በዓለም ሕማመ። በኀቤከ፡አባ ይርከቡ ሰላመ"።

ትርጉም፦ ተክለ ሃይማኖት ሆይ፤ከገዳመ ዔላም (ደብረ አስቦ) ወደገዳመ ደብረ ሊባኖስ ለፈለሰው ሥጋህ ሰላም እላለሁ። ቅዱስ አባት ሆይ፤ ስብከተ ወንጌላዊ ስብከት ነው እኮን። አባት ሆይ ልጆችህ በዚህ ዓለም ብዙ መከራ ቢያገኛቸውም በአንተ ዘንድ ፍጹም ሰላምና ዕረፍትን እንደሚያገኙ አንተን ተስፋ ያደርጋሉ።        
     
መልክአ ተክለሃይማኖት።

📌የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene

📌የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

💚💛❤️እንኳን ለማኅቶተ ቤተ ክርስቲያን ለቅዱስ ያሬድ ዓመታዊ በዓል አደረሰን እያልን ታላቁ ማኅሌታይ ቅዱስ ያሬድ ማነው የሚለውን በድኅረ ገጻችን ላይ እንድታነቡ እንጋብዛለን።

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ማኅቶተ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ያሬድ

ከቅዱስ ያሬድ በረከት ይክፈለን።

📌የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene

📌የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

📖እውነተኛ ክርስቲያን

"እውነተኛ ክርስቲያን አባቱ ክርስቶስን ይመስላል፡፡ ይሰደዳል እንጂ አያሳድድም፡፡ ይሰደባል እንጂ አይሳደብም፡፡ የጠፉትን ፍለጋ ይደክማል እንጂ ይባስ ብሎ አይገፈትርም፡፡ በወንድሙ ውድቀት ያለቅሳል እንጂ አይደሰትም፡፡ እንዲህ ካልሆነ ግን አባቱ ሌላ ነው፡፡

ለእግዚአብሔር የምናቀርበው ምስጋና በጊዜውም ያለ ጊዜውም ሊሆን ይገባል፡፡ ባገኘን ጊዜ ብቻ ሳይሆን ባጣንም ጊዜ፤ ባለጤና በሆንን ጊዜ ብቻ ሳይሆን በታመምንም ጊዜ፤ ሲሳካልን ብቻ ሳይሆን ባልተሳካልንም ጊዜ ማመስገን መለማመድ አለብን፡፡ የምስጋናችን ምንጭ የሁኔታዎች መለዋወጥ ሳይሆን ስለ አምላካችን ብቻ ሊሆን ይገባዋል፡፡ ይህን ማድረግ ስንለማመድ በክብር ላይ ክብር ይጨመርልናል፤ እንደ አባታችን ኢዮብ የዲያብሎስን አፍ እንዘጋለን፡፡

ተአምራትን ማድረግ ትፈልጋላችሁን?” እንኪያስ "በዘፈን የደነቆረን ጀሮ መዝሙር እንዲሰማ አድርጉት፡፡ ሴትን በመመኘት የታወረው ዐይን ፈጣሪውን እንዲያይ አድርጉት፡፡ በስርቆት የሰለለ እጅ በምጽዋት እንዲዘረጋ አድርጉት፡፡ ወደ ኃጢአት ቤት በመሄድ ሽባ የሆነውን እግር ወደ እግዚአብሔር ቤት እንዲሮጥ አድርጉት፡፡ ሐሜትን በማውራት ዲዳ የሆነውን ከንፈር መልካም ንግግርን እንዲናገር አድርጉት፡፡ ከተአምራት ሁሉ የበለጠ ተአምር ይሄ ነው፡፡"


ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ


📌የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene

📌የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

#አብረን_እንዘምር

ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ /፪/
ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ /፬/

ምድር ጸዳች ሐሴት አረገች/፪/
በክርስቶስ ደም በእውነት ታጠበች/፬/

🏡ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
/channel/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
egziabhermeslene28" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

ግንቦት 04 2016 ዓ.ም ... 248 የሚሆኑ የሰንበት ትምህርት ቤታችን የሕጻናትና ማእከላውያን ክፍል አባላት ወደ መደበኛ የወጣት ክፍል መርሐግብር ተዘዋውረዋል።

ከቀዳማይ ክፍል ጀምሮ በትምህርት ያሳለፉ ታዳጊ ወጣቶች ለዓመታት ሲሰጣቸው የነበረውን ትምህርትና ስልጠናዎች አጠናቀው በልዩ ጉባኤ እንዲዘዋወሩ ተደርጓል።
🏡ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
/channel/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
egziabhermeslene28" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

እንኳን ለዳግማዊ ትንሳኤ በዓል አደረሰን
45 ኛ ዙር የደም ልገሳ ግንቦት 11 ጠዋት ተገናኝተን ነፍስ የማዳን ስራ ተባብረን እንፈፅም
🏡ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
/channel/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
egziabhermeslene28" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

አበው ስለ ጌታችን ትንሣኤ

       በዚኽ በዓል ላይ በደስታ የተሞሉ የሴቶችና የወንዶች ወጣቶች ድምጾች እንደ መለከት፥ የሕፃናት መዝሙሮችም እንደ በገና ድርድር ነው። ድምፃቸውም የጌታቸውን ምስጋና ይዞ ወደ ሰማይ ይወጣል። ዝምታውም ከመባርቅት በላይ ለሚሰማ ለእርሱ ምስጋና ይገባል።

እነሆ መሬት ከታች ድምፅዋን አሰማች፥ ሰማያትም ከላይ ከመባርቅት ድምፅ ጋር ጉርምርምታን አሰሙ። ሚያዝያ ሁለቱን ድምፆች አንድ ላይ አፈለቀች።እነዚህ ድምፆችም ከላይ የተሰሙ እና ከታች የተደመጡ ናቸው። ከቤተ መቅደስ የሚሰማው ምስጋናም ከመለኮታዊው ድምፅ እና ከመልካም መቅረዞች በሚንቦገቦጉት መብራቶች፣ እንደ ዝናብ ከሚፈስ ዕንባ ጋር የፋሲካውን በዓል እናከብራለን፡፡

ሙታን ዳግመኛ እንደሚነሡ ተስፋ ለሰጠን መሲህ ምስጋና ይገባል፡፡ እርሱ ሞትን አጥፍቶ ተነሥቷልና በሞት የበሰበሰው ዳግመኛ እንደሚታደስ ለሰው ልጅ ማረጋገጫ ሰጠ፡፡ እንግዲህ እናንተ ሙታን ሆይ የትንሣኤን ምሥጢር ስሙ! ተሰውሮ የነበረው እነሆ አሁን በግልፅ ታውጇልና። በኋለኛው ዘመን በቤተ ክርስቲያን በግልፅ ተነግሯል፡፡

እነሆ ክርስቶስ ለሦስት መዓልትና ለሦስት ሌሊት በሞት ከተያዘ በኋላ በሞት ተይዘው የነበሩትን ምርኮኞች ነፃ አወጣቸው። የሞትን ወታደሮች ድል ነሥቶ የበሰበሰውን የእኛን ሰውነት አደሰ፡፡ ከዚያን ጊዜ በፊት ሞት ዕብሪተኛ በመሆን ራሱን ከፍ ከፍ ያደርግ ነበርና፡፡ “እነሆ ካህናትና ነገሥታት በእኔ ግዛት ስር ናቸው፥ ግዞተኞች ሆነው በእኔ ወኅኒ ውስጥ ናቸው” ይል ነበር፡፡

በዕብሪተኛው ሞት ላይ ሳይጠብቅ ሰማያዊ ውጊያ መጣበት፥ እንደ ሽፍታም የተዋጊው ቀስት መታው፥ ከክብሩም ጣለው። ሞተው የነበሩትም አዳኝ የሆነውን ሕይወት አጣጣሙ፥ በጥልቁ የሞት ባሕር ውስጥም አዳኛቸውን አወቁት። ስለዚህ እርስ በርሳቸው በደስታ እየተጠቃቀሱ ተስፋቸው ፍጻሜ ማግኘቱን ተነጋገሩ፡፡

አዳም ከወደቀበት ጊዜ ጀምሮ ሕያው የሆነው እርሱ ከሞት ተነሥቶ የሞትን ዕብሪት እስኪደመስሰው ድረስ ሞት በሞቱ ሰዎች ላይ ሠልጥኖ ነበር። ነገር ግን ሕያው የሆነው እርሱ እንደ ታላቅ መብረቅ በሚያስደነግጠው ድምፁ ሞተው ለነበሩት ከሞት እስራት ነፃ መውጣታቸውን አበሠረላቸው።

ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ

📌የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene

📌የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/

📌ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

ዜማ አርያም፡ ልዩ መንፈሳዊ ጉባዔ

📌ከፊታችን ግንቦት 11 የሚከበረውን የቅዱስ ያሬድ ዓመታዊ ክብረ በዓል በማስመልከት በደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን  ከ ግንቦት 1 - 11 የሚቆዩ የተለያዩ መርሐግብራት ተዘጋጅተው ይጠብቅዎታል።ይገኙ።

🗓 ግንቦት 3 - ተውኔት (በእንተ ቅዱስ ያሬድ)

⏰ከቀኑ 11፡00  ጀምሮ

🗓 ከግንቦት 4 እስከ 10 (ዐውደ ርእይ)

⏰ከጠዋቱ 4፡00 ጀምሮ ሙሉ ቀን።

🗓ግንቦት 4 - ሴሚናር (ቅዱስ ያሬድና ዜማዎቹ)

⏰ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ

🗓 ግንቦት 6 እስከ 11 - ጉባዔ (ዐውደ ምሕረት)

⏰ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ

📋 በዓለ ንግሥ - ግንቦት 11

አዘጋጅ ፡- በደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን ስብከተ ወንጌልና የውሉደ ያሬድ ሰንበት ት/ቤት።

🏡ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
/channel/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
egziabhermeslene28" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!

📌ከፊታችን ግንቦት 11 የሚከበረውን የቅዱስ ያሬድ ዓመታዊ ክብረ በዓል በማስመልከት  የውሉደ ያሬድ ሰንበት ት/ቤት ተጋባዥ መምህራን የሚገኙበትን ሴሚናር "ቅዱስ ያሬድና ዜማው" በሚል ርዕስ አዘጋጅቷል።

🗓 እሑድ ፡ ግንቦት 4

⏰  ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ

📍በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ

አዘጋጅ ፡- በደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን የውሉደ ያሬድ ሰንበት ት/ቤት።

🏡ቤተሰብ ይሁኑ!
የዩቲዩብ ቻናል፡
EMislene" rel="nofollow">http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
/channel/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
egziabhermeslene28" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድሕረ ገጽ፡
www.debregelila.org

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

ተወለደችልን
      
ተወለደችልን ድንግል ማርያም
የነቢያት ትንቢት ሕይወተ አዳም/፪/

ሐናና ኢያቄም በጸሎት ሲተጉ
የአምላክን ስጦታ ፀንተው ሲፈልጉ
በሕግ በሥርዓት ሆነው ሲማልዱ
የፀሓይን እናት ሰማይን ወለዱ

አባቶች ነቢያት ያደረጓት ተስፋ
ምልክት የሆነች በሞት እንዳንጠፋ
የቀረችልን ዘር የአምላክ መገኛ
የሕይወት ውሃ ምንጭ ተወለደች ለእኛ

የጥል ምክንያት ብትሆን ሔዋን
በድንግል መወለድ እርቅ ሆነልን
ለአዳም ዘር ኹሉ መድኃኒት ናትና
እናቱን የሰጠን ይድረሰው ምስጋና

#አብረን_እንዘምር።

🌸 እንኳን አደረሳችሁ🌸

የቴሌግራም ቻናል
/channel/EMislene

የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

📎እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረስዎ እያልን የንግሥ ክብረ በዓሉ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በየትኞቹ አብያተ ክርስቲያናት እንደሚከበር በድኅረ ገጻችን ላይ ልንጠቁምዎ ወደድን ፡ ያንብቡ።

👉ግንቦት 1 -በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የልደታ ለማርያም የንግሥ በዓል የሚከበርባቸው አብያተ ክርስቲያናት👈

     🌸መልካም በዓል🌸

Читать полностью…

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

📚ሚያዝያ ፴ (30)

    እንኳን ከሰባ ሁለቱ አርድእት አንዱ ለሆነ በእስክንድርያ (በግብፅ) ያሉትን አምልኮ ጣኦታት ላጠፋና ወንጌልን ለሰበከ ለወንጌላዊው ሰማዕት ለቅዱስ ማርቆስ የዕረፍት መታሰቢያ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን።

ስለ በዓሉ በድኅረ ገጻችን ላይ እንድታነቡ ጋበዝን።   

👉  ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ 👈     

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በዓሉ የሚከበርበት ደብር

📌መንበረ ልዑል ቅዱስ ማርቆስ ወቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ

ልዩ ስም፦ጉለሌ /ክ/ከ 6ኪሎ
የካቲት 12 ሆስፒታል ፊት ለፊት

የቴሌግራም ቻናል
/channel/EMislene

የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/

Читать полностью…
Subscribe to a channel