enatez | Unsorted

Telegram-канал enatez - 💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

-

ይህ ግሩፕ የሰማዕቱ ፍሬዎች ግሩፕ ነው ይቀላቀሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስታያን አስተምህሮትን በተመለከተ ስለ መላክት ስለ ቅዱሳት ስለ ሥራአተ ቤተክርስታያን ትምህርት ሐይማኖት ወ ዘ ተ ምላሾች የሚቀርቡበት ወቅታዊ መረጃወችን ወደ እናተ የምናደርስበት ማንኛውንም ትክክለኛ መረጃ የማገኙበ ጥያቄ @DANI_2 @ENATEZ @ENATEZ

Subscribe to a channel

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

ሰላም ወንድሜ ይሄ ሁልጊዜ በሳምንት በየሳምንቱ የሚካሄድ ፕሮግራም ነው

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

❖ ታላቅ የንግሥ ጉዞ ወደ ተአምረኛው ስእለት ሰሚ ቁልቢ ቅ/ገብርኤል ገዳም በሐረርና ድሬዳዋ የሚገኙ ገዳማትና አድባራትን ጨምሮ
  → መነሻ ሐምሌ 16
  → መመለሻ ሐምሌ 20
  → የጉዞ ዋጋ፦ ማረፊያና ቤትን ጨምሮ 2500 ብር

ለበለጠ መረጃ☎️ 0986677077
                      ☎️ 0907748876

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

ዝቋላ አቦ ጉዞ የለም ለ ሐምሌ 5?

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

እዴ ለምን እንሰርዛለን በጭራሽ ይህ ጉዞ አይሰረዝም 100%

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

👉 ታላቅ የበረከት የንግስ ጉዞ ወደ #ሸንኮራ_ዮሐንስ 👈
                        
      📌#ካሕን   📌#ነቢይ  📌#ሐዋርያ  📌#አጥማቂ

            📌#ወንጌላዊ                 📌#ቅዱስ_ዮሐንስ

    ቀድሞ በነቢያት መንገዱን አስተካክሉ፣ጥርጊያውን አቅኑ ተብሎ ትንቢት የተነገረለት በኋላም አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ብስራቱ የተነገረለት በእርሱ ምክንያት ለቤተሰቦቹ ፍስሐ ደስታ ተድላ የሆነ ቅዱስ ዮሐንስ በሰኔ በ30 ቀን ተወለደ። ሄሮድስ ሕጻናትን ሲያስፈጅ እናቱ ይዛው ተሰደደች አባቱ የመቅደስ አገልጋይ ነበር ሄሮድስ እና ሰራዊቱ ካህኑን በቤተ-መቅደስ ሰዉት አባቱም በህፃንነቱ ተለየው እናቱም ይዛው በበረሃ ሳለች እስከ ሰባት አመቱ ድረስ ካሳደገችው በኋላ በሞት ተለየችው።ቅዱስ ዮሐንስንም ቶራ የተባለች እንስሳ ጡቷን እያጠባችው አሳደገችው ምግቡም የበረሃ ማር እና አንበጣ ነበር።ልብሱም የግመል ለምድ ነበር።

     ጊዜውም ሲደርስ የጌታን መንገድ አቅኑ ጥርጊያውን አስተካክሉ የሚል በበረሃ የሚኖር ብሎ የተነገረለትን ትንቢት በመፈጸም ለንስሐ የሚሆን ፍሬን እያስተማረ ሕዝቡን በማጥመቅ ኋላም ጌታውን ለማጥመቅ በቃ ካሕን፣መምህር፣መጥምቅ፣ነቢይ የሆነ በሰማዕትነት አረፈ።#ለ52_ትውልዱ ቃል-ኪዳን የተሰጠው ታላቅ የበረከት አባት ነው።

  #የሸንኮራ_ዮሐንስ_ገዳም በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የሚገኝ ሲሆን  ከመዲናችን አዲስ አበባ ደቡብ ምስራቅ 144 ኪ.ሜ. ፣  ከተማ አረርቲ 11ኪ.ሜ ርቀት ላይ ጨሬቻ ቀበሌ ዉስጥ ይገኛል፡፡  በዚህታሪካዊ ቦታ ላይ 1954 ዓ.ም ታላቅ ተአምራዊ ነገር እንደተከሰተ አባቶች ይናገራሉ፡፡ ይህ የተአምራት ክስተትም ለምፃምን የሚያነፃው፣ ድውያንን የሚፈውሰው፣የታሰሩትን የሚፈታ ጠበል መፍለቁ ነዉ፡፡ የሸንኮራ ዮሃንስ ፅላት ለ30 አመታት በዋሻ ከቆየ በኋላ በ1620 ዓ.ም አሁን በሚገኝበት ቦታ እንደተተከለ ታሪክ ያስረዳል፡፡  በዓሉም መስከረም 2 እና ሰኔ 30 ቀን በድምቀት ይከበራል፡፡

   #በዚሕ_ቅዱስ_ስፍራ_ሰኔ30 በታላቅ ድምቀት በአለ ንግሱ #የመጥምቀ_መለኮት_ቅዱስ_ዮሐንስ_የልደቱ #መታሰቢያ_በአል_ይከበራል።ስለዚሕም በዚሕ ታላቅ ስፍራ ተገኝተው ከእኛ ጋር በረከትን ያገኙ፣ቃል-ኪዳንን ይቀበሉ ዘንድ ተጋብዘዋል።

ኑ:-💚      ለ52 ትውልዱ የምህረት ቃል-ኪዳን ከተሰጠው

     💛       ድውያንን ፈዋሽ፣እንባን አባሽ ከሆነ አባት

     ❤        ደጅህን የረገጠ የአማላጅነትህ ጥላ የቃል ኪዳንህን በረከት አይለየውም ከተባለበት ስፍራ።

           👉  ከፒያሳ ጊዮርጊስ 11:45

            👉  ከመገናኛ አደባባይ 12:00
ስፍራዎቻችን ሲሆኑ።

😍 👉 #በ 0986677077

😍👉 #በ 0941747170

😍👉 #በ 0907748876    ደውለው ይመዝገቡ

         🙏 #የጉዞ_ዋጋ_600ብር_ነው።

C B E 1000529190167 ዳንኤል ተስፋ
#በ_103834198_አቢሲኒያ_ባንክ

ይህንን መልእክት እና ጥሪ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለተዋሕዶ ቤተሰብ ያድርሱ።

  አዘጋጅ:-ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር

📌አድራሻ ፒያሣ ጊዮርጊስ ሕንፃ ዮቶር ህትመት ቤት ይመዝገቡ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

       ✅ታላቅ የንግስ ጉዞ

✅ሴነ  30 ሸንኮራ ዮሐንስ  550 ብር ደርሶ መልስ

✅ሐምሌ 19 ቁልቢ/ቅ/ገብርኤል መነሻ በ 16

አዘጋጅተናል ማሄድ ካሰቡ  ይደውሉልን ⬇️

📲 0986677077

📲 0907748876

ቁልቢ ቅ/ገብርኤል ምዝገባ ጀምረናል

ግሸን ማርያም ምዝገባ ጀምረናል

ድረ ገጻችን ይጎብኙት  /channel/ENATEZ 👈👈

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

"ነገረ ክህነት እና ቤተ ክርስቲያን"

የመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ሰ/ት/ቤት ከላይ በተገለጸው ርእስ የገለጻ እና ትምህርት መርሐ ግብር ያዘጋጀ በመሆኑ በዕለቱ እንዲገኙ ተጋብዘዋል ።

በይዘቱም፦                መግቢያ በነጻ

ለማን፣ ለምን፣ በኦሪት፣ በአባቶች  
ክህነት ለቤተክርስቲያን ምኗ
    ነው------- ሌሎችም

           ሐምሌ 2/2015
           ከቀኑ 7:30-11:00

       በሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳራሽ

ሌሎችን መጋበዝ አይዘንጉ!

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

መንፈሳዊ ጉዞ ወደ

        ቁልቢ ቅ/ ገብርኤል

       የጉዞ ቀን ሐምሌ እሑድ ቀን 16

        መመለሻ በ 20

   የጉዞ ዋጋ ማረፊያን ጨምሮ 2500 ብር

መነሻ ቦታ አራዳ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ

  ለበለጠ መረጃ 0986677077
                 ☎️  0907748876  ይደዉሉ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

#ታላቅ_መንፈሳዊ_የንግሥ_ጉዞ_ወደ_ሸንኮራ_ዮሐንስ_ገዳም

የፊታችን ሰኔ 30 ቅዱስ ዮሐንስ በታላቅ ድምቀት እንደሚከብር ሁላችንም እናውቃለን።በመሆኑም ይህንን ዓመታዊ  ክብረ በዓል አስመልክቶ ማህበራችን ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር የደርሶ መልስ መንፈሳዊ የበረከት ጉዞ አዘጋጅቷል።
#በጉዞው_ላይ_አባቶች_መምህራንና_ዘማርያን_ይገኙበታል!
#እናንተም ተጠርታችኋል።
          #ደውሉልን❗️
የአለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ!!

👉 አድራሻ፦
                   📞  0986677077
                   📞  0907748876
                  
አዘጋጅ ፦ ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር

/channel/Chorapictures ቻናላችንን ይቀላቀሉ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

👉 ታላቅ የበረከት የንግስ ጉዞ ወደ #ሸንኮራ_ዮሐንስ 👈
                        
      📌#ካሕን   📌#ነቢይ  📌#ሐዋርያ  📌#አጥማቂ

            📌#ወንጌላዊ                 📌#ቅዱስ_ዮሐንስ

    ቀድሞ በነቢያት መንገዱን አስተካክሉ፣ጥርጊያውን አቅኑ ተብሎ ትንቢት የተነገረለት በኋላም አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ብስራቱ የተነገረለት በእርሱ ምክንያት ለቤተሰቦቹ ፍስሐ ደስታ ተድላ የሆነ ቅዱስ ዮሐንስ በሰኔ በ30 ቀን ተወለደ። ሄሮድስ ሕጻናትን ሲያስፈጅ እናቱ ይዛው ተሰደደች አባቱ የመቅደስ አገልጋይ ነበር ሄሮድስ እና ሰራዊቱ ካህኑን በቤተ-መቅደስ ሰዉት አባቱም በህፃንነቱ ተለየው እናቱም ይዛው በበረሃ ሳለች እስከ ሰባት አመቱ ድረስ ካሳደገችው በኋላ በሞት ተለየችው።ቅዱስ ዮሐንስንም ቶራ የተባለች እንስሳ ጡቷን እያጠባችው አሳደገችው ምግቡም የበረሃ ማር እና አንበጣ ነበር።ልብሱም የግመል ለምድ ነበር።

     ጊዜውም ሲደርስ የጌታን መንገድ አቅኑ ጥርጊያውን አስተካክሉ የሚል በበረሃ የሚኖር ብሎ የተነገረለትን ትንቢት በመፈጸም ለንስሐ የሚሆን ፍሬን እያስተማረ ሕዝቡን በማጥመቅ ኋላም ጌታውን ለማጥመቅ በቃ ካሕን፣መምህር፣መጥምቅ፣ነቢይ የሆነ በሰማዕትነት አረፈ።#ለ52_ትውልዱ ቃል-ኪዳን የተሰጠው ታላቅ የበረከት አባት ነው።

  #የሸንኮራ_ዮሐንስ_ገዳም በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የሚገኝ ሲሆን  ከመዲናችን አዲስ አበባ ደቡብ ምስራቅ 144 ኪ.ሜ. ፣  ከተማ አረርቲ 11ኪ.ሜ ርቀት ላይ ጨሬቻ ቀበሌ ዉስጥ ይገኛል፡፡  በዚህታሪካዊ ቦታ ላይ 1954 ዓ.ም ታላቅ ተአምራዊ ነገር እንደተከሰተ አባቶች ይናገራሉ፡፡ ይህ የተአምራት ክስተትም ለምፃምን የሚያነፃው፣ ድውያንን የሚፈውሰው፣የታሰሩትን የሚፈታ ጠበል መፍለቁ ነዉ፡፡ የሸንኮራ ዮሃንስ ፅላት ለ30 አመታት በዋሻ ከቆየ በኋላ በ1620 ዓ.ም አሁን በሚገኝበት ቦታ እንደተተከለ ታሪክ ያስረዳል፡፡  በዓሉም መስከረም 2 እና ሰኔ 30 ቀን በድምቀት ይከበራል፡፡

   #በዚሕ_ቅዱስ_ስፍራ_ሰኔ30 በታላቅ ድምቀት በአለ ንግሱ #የመጥምቀ_መለኮት_ቅዱስ_ዮሐንስ_የልደቱ #መታሰቢያ_በአል_ይከበራል።ስለዚሕም በዚሕ ታላቅ ስፍራ ተገኝተው ከእኛ ጋር በረከትን ያገኙ፣ቃል-ኪዳንን ይቀበሉ ዘንድ ተጋብዘዋል።

ኑ:-💚      ለ52 ትውልዱ የምህረት ቃል-ኪዳን ከተሰጠው

     💛       ድውያንን ፈዋሽ፣እንባን አባሽ ከሆነ አባት

     ❤        ደጅህን የረገጠ የአማላጅነትህ ጥላ የቃል ኪዳንህን በረከት አይለየውም ከተባለበት ስፍራ።

           👉  ከፒያሳ ጊዮርጊስ 11:45

            👉  ከመገናኛ አደባባይ 12:00
ስፍራዎቻችን ሲሆኑ።

😍 👉 #በ 0986677077

😍👉 #በ 0941747170

😍👉 #በ 0907748876    ደውለው ይመዝገቡ

         🙏 #የጉዞ_ዋጋ_600ብር_ነው።

C B E 1000529190167 ዳንኤል ተስፋ
#በ_103834198_አቢሲኒያ_ባንክ

ይህንን መልእክት እና ጥሪ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለተዋሕዶ ቤተሰብ ያድርሱ።

  አዘጋጅ:-ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር

📌አድራሻ ፒያሣ ጊዮርጊስ ሕንፃ ዮቶር ህትመት ቤት ይመዝገቡ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

#አስቸኳይ_የይድረሱልኝ_ጥሪ_የበረከት_ጉዞ_ሰኔ_25_ሁላችንም_የኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_ልጆች_እንዳንቀረ_አደራ። #ስለ_አምላከ_ቅዱስ_ጊዮርጊስ_ሼር_ሼር_ሼር_በማድረግ_እንተባበር። 😭

#የቤተክርስቲያኗ_ጊቢ_ተከፍሎ_ለሌሎች_እምነት ሊሸጥብን ነው!!! 😭

😭 ብዙ ፈተናዎች የተጋረጡበት የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያንን ለመደገፍ የተዘጋጀ የበረከት ጉዞ

❤ ሙሉ ገቢው የተጀመረውን ቤተክርስቲያን ለማስጨረስ የሚሆን።

❤ አዘጋጅ የገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ አብሮ አደግ ማኅበር ከማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ጋር በመተባበር።

👉 የጉዞው ቦታ፦ወደ አያት አምባሳደር #መካነ_ሰማዕታት_ቅዱስ_ጊዮርጊስ እና #ቅድስት_ኪዳነ_ምሕረት #ወአቡነ_ሀብተ_ማርያም ክርስቲያን ቤተ።

👉 የጉዞ መነሻ፦ #ሰኔ_25 ደርሶ መልስ ጉዞ።
👉 የጉዞ ዋጋ፦ #350 መስተንግዶን ጨምሮ።
👉 መነሻ ቦታ፦ #አራዳ_ቅዱስ_ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን።

❤ ለበለጠ መረጃ መርዳት ለምትፈልጉ  በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ።

👉 0907748876
👉 0943804331
👉 0973102767

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

ሳናጣራ ስለፖሰትን በጣም ትልቅ ይቅርታ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

550 አልነበር የሸንኮራ ዮሐንስ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

የቅ/ጊዮርጊስን መከራ አደንቃለሁ
ተፈጥሮዬ ነውና (ገድለ ጊዮርጊስ)

ሕማሙን ባሰብኩ ጊዜ አጥንቶቼ ይቃጠላሉ የቅ/ጊዮርጊስ የመከራው ትዕግሥት የሚፈጽም ምን አይነት ተደሞ ነው ምን አይነትስ አንክሮ ነው
የቅዱስ ጊዮርጊስን መከራውን አደንቃለሁ ተፈጥሮዬ ነውና ሥጋዬ ትቢያ ከመሆኑ የተነሳ እጨነቃለሁ መንኩራኩሩን ባየሁ ጊዜ እንዴት ሥጋው አልተሰቀቀም ከመንኩራኩሩም እድን ብሎ እንዴት አላሰበም መከራን ግርፋትን የታገሠች የጊዮርጊስ አካል ብጽዕት ናት ከእኛ ያይደለ ከእግዚአብሔር የሚሆን ታላቅ ኃይል ለኛም ያርግል ........
የቅ/ጊዮርጊስን መከራ አደንቃለሁ
ተፈጥሮዬ ነውና (ገድለ ጊዮርጊስ)
/channel/Chorapictures

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

❖ ታላቅ የንግሥ ጉዞ ወደ ተአምረኛው ስእለት ሰሚ ቁልቢ ቅ/ገብርኤል ገዳም በሐረርና ድሬዳዋ የሚገኙ ገዳማትና አድባራትን ጨምሮ
  → መነሻ ሐምሌ 16
  → መመለሻ ሐምሌ 20
  → የጉዞ ዋጋ፦ ማረፊያና ቤትን ጨምሮ 2500

ለበለጠ መረጃ☎️ 0986677077
☎️ 0907748876

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

❖ ታላቅ የንግሥ ጉዞ ወደ ተአምረኛው ስእለት ሰሚ ቁልቢ ቅ/ገብርኤል ገዳም በሐረርና ድሬዳዋ የሚገኙ ገዳማትና አድባራትን ጨምሮ
  → መነሻ ሐምሌ 16
  → መመለሻ ሐምሌ 20
  → የጉዞ ዋጋ፦ ማረፊያና ቤትን ጨምሮ 2500 ብር

ለበለጠ መረጃ☎️ 0986677077
                      ☎️ 0907748876

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

❖ ታላቅ የንግሥ ጉዞ ወደ ተአምረኛው ስእለት ሰሚ ቁልቢ ቅ/ገብርኤል ገዳም በሐረርና ድሬዳዋ የሚገኙ ገዳማትና አድባራትን ጨምሮ
  → መነሻ ሐምሌ 16
  → መመለሻ ሐምሌ 20
  → የጉዞ ዋጋ፦ ማረፊያና ቤትን ጨምሮ 2500 ብር

ለበለጠ መረጃ☎️ 0986677077
                      ☎️ 0907748876

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

Edematserzut bemn ergtega enhun

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

       ✅ታላቅ የንግስ ጉዞ

✅ሴነ  30 ሸንኮራ ዮሐንስ  550 ብር ደርሶ መልስ

✅ሐምሌ 19 ቁልቢ/ቅ/ገብርኤል መነሻ በ 16

አዘጋጅተናል ማሄድ ካሰቡ  ይደውሉልን ⬇️

📲 0986677077

📲 0907748876

ቁልቢ ቅ/ገብርኤል ምዝገባ ጀምረናል

ግሸን ማርያም ምዝገባ ጀምረናል

ድረ ገጻችን ይጎብኙት  /channel/ENATEZ 👈👈

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

       ✅ታላቅ የንግስ ጉዞ

✅ሴነ  30 ሸንኮራ ዮሐንስ  550 ብር ደርሶ መልስ

✅ሐምሌ 19 ቁልቢ/ቅ/ገብርኤል መነሻ በ 16

አዘጋጅተናል ማሄድ ካሰቡ  ይደውሉልን ⬇️

📲 0986677077

📲 0907748876

ቁልቢ ቅ/ገብርኤል ምዝገባ ጀምረናል

ግሸን ማርያም ምዝገባ ጀምረናል

ድረ ገጻችን ይጎብኙት  /channel/ENATEZ 👈👈

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

#ታላቅ_መንፈሳዊ_የንግሥ_ጉዞ_ወደ_ሸንኮራ_ዮሐንስ_ገዳም

የፊታችን ሰኔ 30 ቅዱስ ዮሐንስ በታላቅ ድምቀት እንደሚከብር ሁላችንም እናውቃለን።በመሆኑም ይህንን ዓመታዊ  ክብረ በዓል አስመልክቶ ማህበራችን ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር የደርሶ መልስ መንፈሳዊ የበረከት ጉዞ አዘጋጅቷል።
#በጉዞው_ላይ_አባቶች_መምህራንና_ዘማርያን_ይገኙበታል!
#እናንተም ተጠርታችኋል።
          #ደውሉልን❗️
የአለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ!!

👉 አድራሻ፦
                   📞  0986677077
                   📞  0907748876

✅ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ምዝገባ ላይ ነን
                  
አዘጋጅ ፦ ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

#ታላቅ_መንፈሳዊ_የንግሥ_ጉዞ_ወደ_ሸንኮራ_ዮሐንስ_ገዳም

የፊታችን ሰኔ 30 ቅዱስ ዮሐንስ በታላቅ ድምቀት እንደሚከብር ሁላችንም እናውቃለን።በመሆኑም ይህንን ዓመታዊ  ክብረ በዓል አስመልክቶ ማህበራችን ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር የደርሶ መልስ መንፈሳዊ የበረከት ጉዞ አዘጋጅቷል።
#በጉዞው_ላይ_አባቶች_መምህራንና_ዘማርያን_ይገኙበታል!
#እናንተም ተጠርታችኋል።
          #ደውሉልን❗️
የአለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ!!

👉 አድራሻ፦
                   📞  0986677077
                   📞  0907748876

✅ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ምዝገባ ላይ ነን
                  
አዘጋጅ ፦ ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር

/channel/Chorapictures ቻናላችንን ይቀላቀሉ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

#ታላቅ_መንፈሳዊ_የንግሥ_ጉዞ_ወደ_ሸንኮራ_ዮሐንስ_ገዳም

የፊታችን ሰኔ 30 ቅዱስ ዮሐንስ በታላቅ ድምቀት እንደሚከብር ሁላችንም እናውቃለን።በመሆኑም ይህንን ዓመታዊ  ክብረ በዓል አስመልክቶ ማህበራችን ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር የደርሶ መልስ መንፈሳዊ የበረከት ጉዞ አዘጋጅቷል።
#በጉዞው_ላይ_አባቶች_መምህራንና_ዘማርያን_ይገኙበታል!
#እናንተም ተጠርታችኋል።
          #ደውሉልን❗️
የአለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ!!

👉 አድራሻ፦
                   📞  0986677077
                   📞  0907748876

✅ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ምዝገባ ላይ ነን
                  
አዘጋጅ ፦ ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር

/channel/Chorapictures ቻናላችንን ይቀላቀሉ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

መንፈሳዊ ጉዞ ወደ

        ቁልቢ ቅ/ ገብርኤል

የጉዞ ቀን ሐምሌ እሑድ ቀን 16

መመለሻ በ 20

የጉዞ ዋጋ ማረፊያን ጨምሮ 2500 ብር

መነሻ ቦታ አራዳ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ

  ለበለጠ መረጃ 0986677077
☎️ 0907748876 ይደዉሉ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

ሰላምለናንተይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች

እኳንለሰማእቱ ለቅዱስጊወርጊስ ወራዊበአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

ወንቅሼት ቅዱስ ገብርኤል የጉዞ ፕሮግራም አለ ?የምታዉቁ ተባበሩኝ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

Amen enkune abru adrsen

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

ይቅርታ እንደ ሳማ ሰንበት የመኪና ዋጋው እደዛ መስሎኝ ነበር ዛሬ ስናጣራ መኪና ዋጋ ስለጨመረብን ነው ይቅርታ በጣም

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

👉 ታላቅ የበረከት የንግስ ጉዞ ወደ #ሸንኮራ_ዮሐንስ 👈
                        
      📌#ካሕን   📌#ነቢይ  📌#ሐዋርያ  📌#አጥማቂ

            📌#ወንጌላዊ                 📌#ቅዱስ_ዮሐንስ

    ቀድሞ በነቢያት መንገዱን አስተካክሉ፣ጥርጊያውን አቅኑ ተብሎ ትንቢት የተነገረለት በኋላም አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ብስራቱ የተነገረለት በእርሱ ምክንያት ለቤተሰቦቹ ፍስሐ ደስታ ተድላ የሆነ ቅዱስ ዮሐንስ በሰኔ በ30 ቀን ተወለደ። ሄሮድስ ሕጻናትን ሲያስፈጅ እናቱ ይዛው ተሰደደች አባቱ የመቅደስ አገልጋይ ነበር ሄሮድስ እና ሰራዊቱ ካህኑን በቤተ-መቅደስ ሰዉት አባቱም በህፃንነቱ ተለየው እናቱም ይዛው በበረሃ ሳለች እስከ ሰባት አመቱ ድረስ ካሳደገችው በኋላ በሞት ተለየችው።ቅዱስ ዮሐንስንም ቶራ የተባለች እንስሳ ጡቷን እያጠባችው አሳደገችው ምግቡም የበረሃ ማር እና አንበጣ ነበር።ልብሱም የግመል ለምድ ነበር።

     ጊዜውም ሲደርስ የጌታን መንገድ አቅኑ ጥርጊያውን አስተካክሉ የሚል በበረሃ የሚኖር ብሎ የተነገረለትን ትንቢት በመፈጸም ለንስሐ የሚሆን ፍሬን እያስተማረ ሕዝቡን በማጥመቅ ኋላም ጌታውን ለማጥመቅ በቃ ካሕን፣መምህር፣መጥምቅ፣ነቢይ የሆነ በሰማዕትነት አረፈ።#ለ52_ትውልዱ ቃል-ኪዳን የተሰጠው ታላቅ የበረከት አባት ነው።

  #የሸንኮራ_ዮሐንስ_ገዳም በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የሚገኝ ሲሆን  ከመዲናችን አዲስ አበባ ደቡብ ምስራቅ 144 ኪ.ሜ. ፣  ከተማ አረርቲ 11ኪ.ሜ ርቀት ላይ ጨሬቻ ቀበሌ ዉስጥ ይገኛል፡፡  በዚህታሪካዊ ቦታ ላይ 1954 ዓ.ም ታላቅ ተአምራዊ ነገር እንደተከሰተ አባቶች ይናገራሉ፡፡ ይህ የተአምራት ክስተትም ለምፃምን የሚያነፃው፣ ድውያንን የሚፈውሰው፣የታሰሩትን የሚፈታ ጠበል መፍለቁ ነዉ፡፡ የሸንኮራ ዮሃንስ ፅላት ለ30 አመታት በዋሻ ከቆየ በኋላ በ1620 ዓ.ም አሁን በሚገኝበት ቦታ እንደተተከለ ታሪክ ያስረዳል፡፡  በዓሉም መስከረም 2 እና ሰኔ 30 ቀን በድምቀት ይከበራል፡፡

   #በዚሕ_ቅዱስ_ስፍራ_ሰኔ30 በታላቅ ድምቀት በአለ ንግሱ #የመጥምቀ_መለኮት_ቅዱስ_ዮሐንስ_የልደቱ #መታሰቢያ_በአል_ይከበራል።ስለዚሕም በዚሕ ታላቅ ስፍራ ተገኝተው ከእኛ ጋር በረከትን ያገኙ፣ቃል-ኪዳንን ይቀበሉ ዘንድ ተጋብዘዋል።

ኑ:-💚      ለ52 ትውልዱ የምህረት ቃል-ኪዳን ከተሰጠው

     💛       ድውያንን ፈዋሽ፣እንባን አባሽ ከሆነ አባት

     ❤        ደጅህን የረገጠ የአማላጅነትህ ጥላ የቃል ኪዳንህን በረከት አይለየውም ከተባለበት ስፍራ።

           👉  ከፒያሳ ጊዮርጊስ 11:45

            👉  ከመገናኛ አደባባይ 12:00
ስፍራዎቻችን ሲሆኑ።

😍 👉 #በ 0986677077

😍👉 #በ 0941747170

😍👉 #በ 0907748876    ደውለው ይመዝገቡ

         🙏 #የጉዞ_ዋጋ_600ብር_ነው።

ይህንን መልእክት እና ጥሪ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለተዋሕዶ ቤተሰብ ያድርሱ።

  አዘጋጅ:-ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር

📌አድራሻ ፒያሣ ጊዮርጊስ ሕንፃ ዮቶር ህትመት ቤት ይመዝገቡ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

ጉዞ ስታዘጋጁ የንግስ ቀን ባይሆን በጣም ሰው ስለሚበዛ

Читать полностью…
Subscribe to a channel