enatez | Unsorted

Telegram-канал enatez - 💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

-

ይህ ግሩፕ የሰማዕቱ ፍሬዎች ግሩፕ ነው ይቀላቀሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስታያን አስተምህሮትን በተመለከተ ስለ መላክት ስለ ቅዱሳት ስለ ሥራአተ ቤተክርስታያን ትምህርት ሐይማኖት ወ ዘ ተ ምላሾች የሚቀርቡበት ወቅታዊ መረጃወችን ወደ እናተ የምናደርስበት ማንኛውንም ትክክለኛ መረጃ የማገኙበ ጥያቄ @DANI_2 @ENATEZ @ENATEZ

Subscribe to a channel

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

ብዙዎቻችን በጉጉት የምንጠብቀው
ፆመ ፍልሰታ ሰኞ ነሐሴ 1 ይጀምራል።
ፆሙ በረከትን እምናገኝበት ያድርግልን🙏

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

#ስም የሌለው ኃጢአት #

*እግዜር ሰውና እንስሳን ጾታ ለገሳቸው ግብረ ሰዶምነት ግን ጾታ የሌለውን ተፈጥሮ ስም የሌለውን ኃጢአት ይዞ የተገኘ ነው፡፡ ይህ ግብር ለምንም የማይመች ነው ፡፡ በትንሣኤ ጊዜ ወንዶች የ30 ዓመት ሴቶች የ15 ዓመት ሆነን ስንነሳ ግብረ ሰዶማዊ የሆነ / የሆነች በየትኛም ጾም ዕድሜ ሊነሱ ነው ??? ይህ ስም የሌለው ኃጢአት ነው ፡፡ እንኳን ለምድሩ ለሰማዩም የሚቸግር፡፡
የሚደንቀው ሁሉ ጾታውን ሲጠብቅ ከሰው ወገን ግን ስም የሌለው ኃጢአትን ይፈጽማሉ፡፡ይህም ግብረ ሰዶማዊነት ነው ፡፡ ግብረ ሰዶማዊነት ማለት.....
1.ባሕርይን መልቀቅ ነው
ግብረ ሰዶምነት ኃጢአት ብቻ አይደለም ባሕርይንም መልቀቅ ተፈጥሮን ማዛባት ነው፡፡
*በቤ/ክ ትምህርት ወንድ ዘር አቀባይነቱ ባህርያዊ ነው ሴት ዘር ተቀባይነቷ ባህርያዊ ነው፡፡ ነገር ግን የሰዶም ሰዎች ወንዶቹ ዘር አቀባይነትን ትተው ዘር ልቀበል አሉ ባህርያቸውንም አጡ ሴቷም የዘር ተቀባይነት ባህርይዋን ትታ ዘር ላቀብል አለች ባህርየ አንስትነቷን በባህርየ ተባዕት ለወጠች ይህን አይቶ ቅ/ጳውሎስ ለባህርያቸው የሚገባውን ትተው ለባህርያቸው የማይገባውን አደረጉ" ሮሜ1:27 አለ፡፡ባሕርያዊ ነው ስንልም እግዜር ሰው ከመባላችንንና ከአካላችን ያለመቀዳደም ፈጥሮና " " እግዚአብሔርም አለ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር"
(ኦሪት ዘፍጥረት 1:26) ሰውን እንፍጠር ከማለቱ ና ከአካሉ መገኘት ሳይቀዳደም ነው፡፡ ሰው መባል የሚገኘው በጽንሰት ጊዜ ነው ፡ ከዚያም አልፍ እግዜር ወንድ ሴት መባልን የሚሰጠው በጽንሰት ጊዜ ነው፡እንጂ ከቆይታ በኀላ የሚመጣ አይደለም፡፡ኢዮብ "ወንድ ልጅ፡ተጸነሰ የተባለባት ሌሊት የተረገመች ትሁን" ኢዮብ 3:3 ያቺ ሌሊት ኢዮብ የተጸነሰባት ሲሆን ወንድ ጾታነቱን ያኔ እንደተሰጠ አስረዳ፡፡ግብረ ሰዶማዊነት ግን በተፈጥሮ የተሰጠን ባሕርያዊ ግብር ለወጡ ስም የሌለው ተፈጥሮን ገንዘብ አደረጉ
2.ከእንስሳም ማነስ ነው
# ቅዱስ ጳውሎስ "ሥጋ ሁሉ አንድ አይደለም የሰው ሥጋ ግን አንድ ነው የእንስሳ ሥጋ ሌላ ነው የወፎችም ሥጋ ሌላ ነው የአሳም ሥጋ ሌላ ነው " በማለት ሲናገር ይሁዳ በመልእክቱ "ሌላን ሥጋ የተከተሉ ሰዶምና ገሞራ " ይላቸዋል ይሁ1:7 (ሌላ ሥጋ ) ብሎ ከሰው አልፈው ከእንስሳ ሥጋነት ተፈጥሮነት እንዳነሱ ያስረዳል፡፡ስም ቢያጣለት "ሌላ ሥጋ" አላቸው፡፡ከእንስሳት ወገን በተመሳሳይ ጾታ የሚዛመዱ የሉም ፡ ይሄኔ ነው እንስሳ ከሰው ተሽሎ፡የሚታየው፡፡
3.ብዙ ተባዙ ምድርን ሙሏት"ዘፍ የሚለውን ሕግ ይጻረራል፡፡ እንኳንስ ባሕርይን ቀይሮ ጾታን ማምታታት ቀርቶ በተቃራኒ ጾታ እንኳን ዘር እንዳይያዝና የሚያዝበትን ማጨናገፍ በደል ነው፡፡ ለምሳሌ በኦሪቱ
(ኦሪት ዘዳ 25:11)"ሁለት ሰዎች እርስ በርሳቸው ቢጣሉ፥ የአንደኛውም ሚስት ባልዋን ከሚመታው ሰው እጅ ታድነው ዘንድ ብትቀርብ፥ እጅዋንም ዘርግታ ብልቱን ብትይዝ እጅዋን ቍረጥ፥ ዓይንህም አትራራላት"#ለምን? ቢባል ብዙ ተባዙ የሚለውን ሕግ ስለተደፋፈረች ነው፡፡ ግብረ ሰዶማዊነት ደግሞ ከዚህ የባሰ ስም የሌለው ኃጢአት ነው፡፡
# በፍትሐ ነገስት አንድምታ ትርጓሜም "በእንተ ተፍኅሮት" ላይ ሊቃውንቱ ሲያትቱ ባልና ሚስት ሚስት በእርግዝናዋ ወቅት ሩካቡ አያርጉ ፡ የተጸነሰችው ሴት ብትሆን ከልጅቷ እንደመድረስ ነው የተጸነሰው ወንድ ቢሆን ግበረ ሰዶምነት ነው " በማለት አስቀምጠውታል፡፡ከዚህ ባለፈ መከላከያ መዳኒቶች ኮንዶም መጠቀም ፡ ሴት በወር አበባዋ ጊዜ ሩካቤ ማድረግ፡ ውርጃ ና የመሳሰሉት የመባዛትን ሕግ ስለሚጻረሩ ቤ/ክ አትፈቅድም:: *** +++:
ከእነዚህ የባሰውና የከፋው ግብረ ሰዶምነት የመባዛትን ሕግ የሚጻረር ስም የሌለው ኃጢአት ነው፡፡ * +++:
4.ክፉ ደዌ ሕማም ነው
#ቅ/ጳውሎስ "በፍትወት ተቃጠሉ " እንዳለው ይህ ግብር የማይበርድና የሚወራረሱት ከመርዝ የከፋ ደዌ ነው፡፡በመጽሐፈ ጥበብ 9;24 "ወይገብሩ ኅቡዕ ምሥጢር " የሚለውን ሊቁ ሲፈታው ግብረ ሰዶምንም ይሠራሉ ፡ከሕጋቸው ወጥተው በሌላ ሥራ እየተቅበዘበዙ ያስባሉ፡፡ ቁ.25 ላይ "ወኢሰብሳቦሙ ዓቀቡ እንከ -ሕገ ሰብሳባቸውን ፈጽመው አልጠበቁም ፡ "ዳዕሙ ካልዕ ይቀትሎ ለካልዑ - ባልንጀራውን ይገድላል(በነፍስ):: አንድም በሴት አካል የሚዘራው በወንድ አካል ሲዘራ በሥጋው ቅሉ ደዌ ሆኖ ይገድለዋልና ይቀትሎ አለ፡፡ "ወእመ አኮ ይየውሆ ወያስተሴፍዎ በዘያደውዮ- ይህም ባይሆን በሽተኛ በሚያደርገው ገንዘብ ይህን እሰጥሀለሁ ብሎ ይለዋል፡፡ አንድም በሴት አካል የሚዘዘራው በወንድ አካል ሲዘራ በሥጋ ቅሉ በሽተኛ ያደርገዋልና "ያደውዮ" አለ በማለት አትተዋል፡፡
* +++:
### እናም ይህ የከፋ ኃጢአት ነው ይህ ሲባል ግን በዚህ ሕይወት፡ያሉ ሰዎችን የምንጠቅማቸው በመግደል በመደብደብ ወይስ የሚወጡበትን መንገድ በማዘጋጀት ??? ይህ በጣም አቅምና ሕብረትን፡የሚፈልግ ነው፡፡እንደኔ
1.ማገገሚያ ተቋም ቢዘጋጅላቸው
2.ሐኪሞቻችን በዚህ በሽታ ላይ የተሻለ የማከም ስልጠናዎች ቢሰጣቸው
3.ቅድስት ቤ/ክ ከዚህ ሕይወት፡የሚመጡ ሰዎችን የምትሰጠው ትምህርት ማዘጋጀትና ካህናት መምህራኖቿን ማሰልጠን
4.እንደ ሕግ መንግስት ኢትዮጵያ እንደማትቀበለው ማስቀመጥ
5.ይህን የሚያስፋፉ ት/ቤቶች ; ጭፈራና መዝናኛ ቤቶች የመሳሰሉት ላይ የሕግ ቅጣት መጣል (እስከ ማዘጋት)
# በአጠቃላይ ግብረ ሰዶምነት ስም የሌለው ኃጢአት ነው ከዚህ ሕይወት መውጣት ለሚፈልጉ ደግሞ ድጋፍ አድርጎ ነጻ ማውጣት የሁላችንም ግዴታ ነው፡፡ ከዚህ አልፍ ለማስፋፋትና እንደ ሕይወት አድርጎ ለሚቀጥለው በሕግ ቅጣት ሊኖረው ይገባል፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
አሜን
/channel/ENATEZ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

ስለ ፍልስታ ስለ እናታችን ኪዳነ ምህረት የተዋህዶ ልጆች ተሳተፉ ይህ በረከት አይለፋችሁ
0986677077 ይደውሉ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

#ስለ_ፉልሰታ🙏🙏
የፆመ ፍልሰታ ማስቀደሻ መባ በገጠሪቱ ክፉል  ለሚገኙ 100 አብያተክርስቲያናት ማሰባሰብ ጀምረናል
~~~
መልእክቱን share በማድረግ ተደራሽ ያድርጉ

ከፉተኛ ጉዳት ውስጥ ላሉ 100 አብያተክርስቲያናት በ 7 ቀናት ዘመቻ  ፆመ ፍልሰታ ማስቀደሻ መባ ማሰባሰቢያ ዘመቻ ጀምረናል

1 ኪግ ዕጠን (1*500 ብር = 500 ብር )

1 ኪግ ዘቢብ 1*350 =500 ብር )

50 ፍሬ መካከለኛ ጧፍ (20*10=500 ብር )

በአጠቃላይ በድምሩ በ 1500ብር ብቻ  አንድ የገጠር አጥቢያ የመባ ስጦታ የበረከት ተካፋይ ይሁኑ!

መባ በመግዛት በእጅ ያቀብሉን።

በተለያዩ አገር ምትኖር እና አዲስ አበባ (ፒያሳ አራዳ ቅዱሱ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ) የምትገኙ ለጋሽ ምዕመናንን በ 0986677077 በቴሌግራም ዋስአፕ እና  ኢሞ ቀጥታ የስልክ መስመር ማግኘት ትችላላችሁ። የባንክ አካውንት
1000529190167 ዳንኤል ተስፋ
ንግድ ባንክ

ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ማድረጋችሁን እንዳትረሱ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

እንኳን ለጻድቁ አባት ለአቡነ ተ/ሃይማኖት ወርኃዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

#ጎልቶ_የሚታየኝ

ዘላቂ ወዳች ፣ ዘላቂ ውበት ፣ ዘላቂ የልብ ድጋፍ የሆንህ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ አመሰግንሃለሁ ። በልግስናህ ታበለጽጋለህ ፤ በምሕረትህ ታጽናናለህ ተመስገን ። በቸርነትህ ትቀድማለህ ፤ በአብርሆትህ ትጠልላለህ ክበር ። እኔ የአንተ መሆኔን ይምትወድ የማትሰለች ወዳጅ አንተ ነህ አከብርሃለሁ ። መጨለም የሌለበት የፍቅርህ ብርሃን ለሕይወቴ ስለበራ ፤ ዕንቅፋት የማይበግረው አብርሆትህ መንገዴን ስላቀና ተመስገን ።   ዘመኔን መሉ ብበድልህ ስላልተለየኝ ፍቅርህ ፤ ናልኝ ስለሚለው የአባትነት ድምፅህ ልቤ ያመሰግንሃል ። ሰው ሁሉ ኃጢአተኛ ነው ።

እንደ እኔ ግን ኃጢአተኛ የለም ። ሰውን ሁሉ ችለሃል ። እንደ እኔ ግን የታገስከው የለም ።  አሁንም ጌታ ሆይ ጎልተው የሚታዩኝ ተራራዎች ፣ ጠላቶች ፣ ኃጢአቶች ፣ ድካሞችና ዝለቶች አሉ ። በፍቅርህ ምንጭ የሕይወቴን በረሃ አረስርስ ። ጎልተው ከሚታዪኝ ተራራዎች ይልቅ ፤ ጎልቶ የሚታየኝ እረድኤትህ ይሁን ። ጎልቶ ከሚታየው ጠላቴ ይልቅ ፤ ጎልቶ የሚታየኝ ወዳጅነትህ ይሁን ። ጎልቶ ከሚታየኝ ኃጢአት ይልቅ ፤ ጎልቶ የሚታየኝ ምሕረትህ ይሁን ። ጎልቶ ከሚታየኝ ድካም ይልቅ ፤ ጎልቶ የሚታየኝ ቀራንዮ ይሁን። ጎልቶ ከሚታየኝ ዝለት ይልቅ ፤ ጎልቶ የሚሰማኝ ድምፅህ ይሁን ። ሕይወቴ በቃልህ ተገርቶ ወጣትነቴ እንዲለመልም ፤ ጉብዝናዬ ለምልሞ አንተን እንዲያከብር እባክህ ጎልተህ ታየኝ ። አንተን ያዩ በቃኝን ወደዱ ፣ አንተን የሰሙ ጸንተው ተራመዱ ፣ ወደ አንተ ያዘነበሉ ከመከራ ዳኑ ። ጌታዬ ይህን እሻለሁ ጎልተህ እንድትታየኝ እለምናለሁ ። በማላፍርበት ደግነትህ ለዘለዓለሙ አሜን ።

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

የቀረን 10 ወንበር ብቻ 90% አልቃል
☞ በእለተ ቀኗ ልዪ ጉዞ እሁድ ሐምሌ 16 / 2015 ዓ/ም

     ♥  ፈጥና ሰሚዋ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ገዳም  ♥

👉   መስቀል መታሸት      
👉   መውለድ ላልቻሉ ገድል ማሳዘል
👉   7 ቀን ፀሎት የተደረገበትን ፀበል መረጨት

      🔊  አሁኑኑ ይመዝገቡ   BOOK NOW

📞  0910 44 45 72   /   0942 38 60 83
                          ❖   ❖    ❖
መነሻ ቦታ፦ ፒያሳ ጊዮርጊስ
         ከንጋቱ ⏰ 11 : 30  - ⏰ 12 ሰዓት ብቻ

        ተጨማሪ መነሻዎች ⤵

        ➲ መገናኛ በላይኛዉ የላንበረት ታክሲ መያዣ ጋር
        ➲  ሰንሻይን አፓርትመንት ዋና በር
        ➲  ጣፎ አቡነ ኪሮስ አደባባይ
    

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

#ሼር_እንድታደርጉ_በቤተክርስቲያን_ስም_እንጠይቃለን

❖ ታላቅ የንግሥ ጉዞ ወደ ተአምረኛው ስእለት ሰሚ

ደርሶ መልስ

ቁልቢ ቅዱስ/ገብርኤል ገዳም

ድሬዳዋ የሚገኙ ገዳማትና አድባራትን ጨምሮ

  → መነሻ ሐምሌ 16
  → መመለሻ ሐምሌ 20

  → የጉዞ ዋጋ፦ ትራንስፖርትን ማረፊያና ቤትን ጨምሮ 2500 ብር

ለበለጠ መረጃ☎️ +251986677077
                     ☎️ +251907748876
                     ☎️ +251941747170

ፈጥነው ትኬት ይቁረጡ ውስን ቦታዎች ብቻ ነው ያሉን

ለጉዞ መረጃ /channel/ENATEZ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

#ሼር_እንድታደርጉ_በቤተክርስቲያን_ስም_እንጠይቃለን

❖ ታላቅ የንግሥ ጉዞ ወደ ተአምረኛው ስእለት ሰሚ

ደርሶ መልስ

ቁልቢ ቅዱስ/ገብርኤል ገዳም

ድሬዳዋ የሚገኙ ገዳማትና አድባራትን ጨምሮ

  → መነሻ ሐምሌ 16
  → መመለሻ ሐምሌ 20

  → የጉዞ ዋጋ፦ ትራንስፖርትን ማረፊያና ቤትን ጨምሮ 2500 ብር

ለበለጠ መረጃ☎️ +251986677077
                     ☎️ +251907748876
                     ☎️ +251941747170

ፈጥነው ትኬት ይቁረጡ ውስን ቦታዎች ብቻ ነው ያሉን

ለጉዞ መረጃ /channel/ENATEZ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

#ሼር_እንድታደርጉ_በቤተክርስቲያን_ስም_እንጠይቃለን

❖ ታላቅ የንግሥ ጉዞ ወደ ተአምረኛው ስእለት ሰሚ

ደርሶ መልስ

ቁልቢ ቅዱስ/ገብርኤል ገዳም

ድሬዳዋ የሚገኙ ገዳማትና አድባራትን ጨምሮ

  → መነሻ ሐምሌ 17
  → መመለሻ ሐምሌ 20

  → የጉዞ ዋጋ፦ ትራንስፖርትን ማረፊያና ቤትን ጨምሮ 2300 ብር

ለበለጠ መረጃ☎️ +251986677077
                     ☎️ +251907748876
                     ☎️ +251941747170

ፈጥነው ትኬት ይቁረጡ ውስን ቦታዎች ብቻ ነው ያሉን

ለጉዞ መረጃ /channel/ENATEZ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

#ሼር_እንድታደርጉ_በቤተክርስቲያን_ስም_እንጠይቃለን

❖ ታላቅ የንግሥ ጉዞ ወደ ተአምረኛው ስእለት ሰሚ

ደርሶ መልስ

ቁልቢ ቅዱስ/ገብርኤል ገዳም

ድሬዳዋ የሚገኙ ገዳማትና አድባራትን ጨምሮ

  → መነሻ ሐምሌ 16
  → መመለሻ ሐምሌ 20

  → የጉዞ ዋጋ፦ ትራንስፖርትን ማረፊያና ቤትን ጨምሮ 2300 ብር

ለበለጠ መረጃ☎️ +251986677077
                     ☎️ +251907748876
                     ☎️ +251941747170

ፈጥነው ትኬት ይቁረጡ ውስን ቦታዎች ብቻ ነው ያሉን

ለጉዞ መረጃ /channel/ENATEZ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

Hi BD., Welcome to 💒ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️ group


🗓 Today : Saturday 15 July 2023
⏰ Hour : 21:03
This message will be deleted after 3 minutes

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

#ሼር_እንድታደርጉ_በቤተክርስቲያን_ስም_እንጠይቃለን

❖ ታላቅ የንግሥ ጉዞ ወደ ተአምረኛው ስእለት ሰሚ

ቁልቢ ቅዱስ/ገብርኤል ገዳም

በሐረርና ድሬዳዋ የሚገኙ ገዳማትና አድባራትን ጨምሮ

  → መነሻ ሐምሌ 16
  → መመለሻ ሐምሌ 20

  → የጉዞ ዋጋ፦ ማረፊያና ቤትን ጨምሮ 2500 ብር

ለበለጠ መረጃ☎️ 0986677077
                     ☎️ 0907748876
                     ☎️ 0941747170
ፈጥነው ትኬት ይቁረጡ ውስን ቦታዎች ብቻ ነው ያሉን

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

ነፍሳችውን በአጸደ ገነት ያኑርልን ነፍስ ይማር

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

#ሼር_እንድታደርጉ_በቤተክርስቲያን_ስም_እንጠይቃለን

❖ ታላቅ የንግሥ ጉዞ ወደ ተአምረኛው ስእለት ሰሚ

ቁልቢ ቅዱስ/ገብርኤል ገዳም

በሐረርና ድሬዳዋ የሚገኙ ገዳማትና አድባራትን ጨምሮ

  → መነሻ ሐምሌ 16
  → መመለሻ ሐምሌ 20

  → የጉዞ ዋጋ፦ ማረፊያና ቤትን ጨምሮ 2500 ብር

ለበለጠ መረጃ☎️ 0986677077
                     ☎️ 0907748876
                     ☎️ 0941747170
ፈጥነው ትኬት ይቁረጡ ውስን ቦታዎች ብቻ ነው ያሉን

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

" በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን "
      ●በመላው አለም ላይ የምትገኙ ውድ ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞቼ እንደ አላችሁበት ሰአት አቆጣጠሩ እንደምን  አመሻችሁ እንደምን ዋላችሁ እንደምን ሰነበታችሁ 🙏

      የሀምሌ ወር በረከት ስራችንን ደብረ ብርሀን መጠለያ ካምፕ ለሚገኙት ወገኖቻችን አልባሳትን ጫማዎችን ንፅህና መጠበቂያዎችን አሰባስበን ሀምሌ 26/2015 እሮብ ቀን ሄደን ለወገኖቻችን አድለን ሰተናል ። በአሁን ነሀሴ ወር ደግሞ በወላይታ ሀገረ ስብከት ለሚገኙ ለ 40 ለገጠር ቤተ ክርስቲያኖች ማስቀደሻ እጥረት ላለባቸው ጧፍ፣ ዘቢብ ፣ እጣን ለማድረግ ዝግጅታችንን ዛሬ ጀምረናል ።

1, አንድ እስር ጧፍ = 800 ብር
2, አንድ ኪሎ እጣን = 500 ብር
3, አንድ ኪሎ ዘቢብ = 500 ብር

● ለአንድ ቤተ ክርስቲያን ለ1 ወር የሚያስፈልገው ወጪ 1,800 ብር ነው ።

ለ 40 ቤተ ክርስቲያኖች ከሆነ የሚያስፈልገው ገንዘብ መጠን 50,000 ብር ነው ። ሁላችንም በምንችለው አቅም የበኩላችንን እናድርግ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር
1000529190167 ( ዳንኤል ተስፋ )
ደረሰኙን በውስጥ መስመር  ወይም ግሩፕ ላይ ይላኩልን ።

➣ አስተባባሪ ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

ስለ ፍልስታ ስለ እናታችን ኪዳነ ምህረት የተዋህዶ ልጆች ተሳተፉ ይህ በረከት አይለፋችሁ
0986677077 ይደውሉ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

#ስለ_ፉልሰታ🙏
ጠዋፉ ዘቢብ ሻማ እጣን ለገዳማት ለ 5 ቀን የዘጋጀ የበረከት ጥር ለገዳማውያን እና ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ለአንድ ቤተ ክርስቲያን 1500 ብር ብቻ ከበረከቱ እንሳተፉ 0986677077
1000529190167 ዳንኤል ተስፋ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

ቋሚ ሲኖዶስ በክልል ትግራይ በተፈጸመው ሕገ ወጥ ሢመተ ኤጲስ ቆጶሳት ጉዳይ ሐምሌ 26 ቀን 2015 ዓ.ም. የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ስብሰባ እንዲካሄድ ወሰነ።

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

#ግሸን_ማርያም የናፈቀቻችሁ ደጇን ለመርገጥ ያሰባችሁ ቦታ ሳይሞላ ውስን ወንበሮች ገና ካሁኑ ቀርቶናል ፈጥነው ይመዝገቡ
0986677077
0907748876 ይደውሉልን

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

https://youtu.be/p7xhYM3kbNM

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

#ሼር_እንድታደርጉ_በቤተክርስቲያን_ስም_እንጠይቃለን

❖ ታላቅ የንግሥ ጉዞ ወደ ተአምረኛው ስእለት ሰሚ

ደርሶ መልስ

ቁልቢ ቅዱስ/ገብርኤል ገዳም

ድሬዳዋ የሚገኙ ገዳማትና አድባራትን ጨምሮ

  → መነሻ ሐምሌ 16
  → መመለሻ ሐምሌ 20

  → የጉዞ ዋጋ፦ ትራንስፖርትን ማረፊያና ቤትን ጨምሮ 2500 ብር

ለበለጠ መረጃ☎️ +251986677077
                     ☎️ +251907748876
                     ☎️ +251941747170

ፈጥነው ትኬት ይቁረጡ ውስን ቦታዎች ብቻ ነው ያሉን

ለጉዞ መረጃ /channel/ENATEZ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

#ሼር_እንድታደርጉ_በቤተክርስቲያን_ስም_እንጠይቃለን

❖ ታላቅ የንግሥ ጉዞ ወደ ተአምረኛው ስእለት ሰሚ

ደርሶ መልስ

ቁልቢ ቅዱስ/ገብርኤል ገዳም

ድሬዳዋ የሚገኙ ገዳማትና አድባራትን ጨምሮ

  → መነሻ ሐምሌ 16
  → መመለሻ ሐምሌ 20

  → የጉዞ ዋጋ፦ ትራንስፖርትን ማረፊያና ቤትን ጨምሮ 2500 ብር

ለበለጠ መረጃ☎️ +251986677077
                     ☎️ +251907748876
                     ☎️ +251941747170

ፈጥነው ትኬት ይቁረጡ ውስን ቦታዎች ብቻ ነው ያሉን

ለጉዞ መረጃ /channel/ENATEZ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

​​📯📯📯  ታላቅ የንግስ ጉዞ #ቁልቢ_ገብርኤል  📯📯📯

             #ቁልቢ_ገብርኤል_ገዳም
ቁልቢ ገብርኤል ከአዲስ አበባ በስተምሥራቅ 461
ኪ/ሜ. ርቀት ላይ በምስራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት በጋራ
ሙለታ የሚገኝ ከተመሰረተ ጀምሮ ብዙዎቹን እንቆቅልሸ የፈታ ታላቅ ገዳም ነው።

   በዘጠነኛው መ/ክ/ዘ. ዮዲት ጉዲት ተነሥታ አብያተ
ክርስቲያናትን ስትመዘብር፣ ክርስቲያኖችን ስትገድልና
መጻሕፍትን ስትቆነጻጽል ንጉሥ አንበሣ ውድም በአክሱምና
በአከባቢዋ የነበሩ ታቦታትንና ንዋያተ ቅዱሳትን በመያዝ ወደ
ደቡብ ኢትዮጵያ ወደ ዝዋይ መጣ፡፡
ከ40 ዓመታት ስደት በኋላ አንበሣ ውድም ወደ አኵሱም ሲመለስና የንዋያተ ቅዱሳት ቆጠራ ሲደረግ ታቦተ
ቅዱስ ገብርኤል በዝዋይ መቅረቱ ታወቀ፡፡ ከኤርትራ ደብረ
ሲና ማርያም የመጡና አባ ሌዊ የተባሉ አባት ታቦቱን
ለማምጣት ከንጉሡ አስፈቅደው ወደ ዝዋይ መጡ፡፡
አባ ሌዊ ከሰባት ቀን ሱባኤ በኋላ ታቦተ ቅዱስ
ገብርኤልን ይዘው ወደ አኵሱም ሲጓዙ ቅዱስ ገብርኤል
ተገልጦ “#እኔ_ወደ_ማሳይህ_ቦታ_ታቦቱን_ይዘህ_ሂድ” አላቸው፡፡ታቦቱንም ይዘው ተከተሉት፡፡ በመጨረሻም #ቁልቢ
ደረሱ፡፡
ለአባ ሌዊም የተፈቀደላቸው ቦታ ይሄ መሆኑን
#ታቦቱም_በኋላ_ዘመን_ለሕዝቡ_ድንቅ_ሥራ_እንደሚሠራ ቅዱስ ገብርኤል ነግሯቸው ተሠወረ፡፡ አባ ሌዊ በቦታው ለ130
ዓመታት ያህል አገልግለው በንጉሥ ግርማ ሥዩም ዘመነ
መንግሥት ታኅሳስ 14 ቀን ዐርፈዋል፡፡

ግራኝ አሕመድ ኢትዮጵያን ሲወርር ብዙ ካህናት ከሰሜን ኢትዮጵያ ታቦታትንና ንዋያተ ቅዱሳትን ይዘው ሲጓዙ
ቁልቢ ደረሱ፡፡ 3 ካህናት ከተነጠፈ ድንጋይ ላይ
የተጻፈ ነገር ያገኛሉ፡፡ ጽሑፉም ታቦተ ቅዱስ ገብርኤል ሥዉር መቀመጡን፣ ልዩ ልዩ ተአምራት እንደሚሰራ፣ ወደ ፊትም ታላቅ መቅደስ እንደ ሚሠራበት፣ እንዴት አባ ሌዊ ታቦቱን ወደ ዚህ ቦታ እንዳመጡት የሚገልጽ ነበር፡፡ እነርሱም ይህን ታሪክ ይዘውት በነበረው መጽሐፈቀሌሜንጦስ ሕዳግ ላይ ጻፉት፡፡

  ወደ ዝዋይ ደሴት ሲደርሱም መጽሐፉን በዚያ አኖሩት፡፡
ልዑል ራስ መኰንን ከዝዋይ ደሴት መጽሐፈ
ቀሌሜንጦስን አስመጥተው ሲያነቡ
#የቁልቢ\ገብርኤልን ታሪክ በማግኘታቸው የቅዱስ ገብርኤልን ቤተ ክርስቲያን ለማነጽ ተነሡ፡፡
  ልዑል ራስ መኰንን በአከባቢው የአየር ንብረት ተማርከው በሥፍራው ቤት ሠርተው ነበር፡፡
ልዑል ራስ መኰንን የቁልቢ ገብርኤልን ታቦት በዚሁ ስፍራ አስተከሉ። የካቲት 21 ቀን 1884 ዓ.ም ታቦቱ
ቁልቢ ገባ፡፡

ቅዳሴ ቤቱ የተከበረው ሐምሌ 19 ቀን 1884 ዓ.ም ነው፡፡
በዚሁ ዕለት የዋናው ቤተ ክርስቲያን ሕንጻ ሥራ የመሠረቱ
ድንጋይ ተጥሎ ታኅሳስ 19 ቀን 1888 ዓ.ም የቤተ ክርስቲያኑ ሥራ ተፈጸመ።
ያኔ ቦታው የተገዛው በአርባ የቁም ከብት ነበር፡፡

ወደዚሕ ታላቅ ገዳም ቅዳሴ ቤቱን እንዲሁም በዓለ ንግሱን ለማክበር ማዕዶት ከ16-11-2015 እስከ 20-11-2015ዓ,ም ድረስ ጉዞ ያደርጋል።

    ከአዲስ አበባ 🙏 ፒያሳ ጊዮርጊስ
                           መነሻ ቦታዎቻችን ሲሆ

  #በ_+251986677077

   #በ_0907748876 ላይ በመደወል መመዝገብ የምትችሉ የጉዞውን ሁኔታ ማጣራት ቸምትችሉ ሲሆን።

ለጉዞ የተዘጋጃችሁ ህዝበ ክርስቲያን ግን ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ በባንክ አካውንት ገቢ በማድረግ እና ደረሰኙን እንደትኬት በመያዝ ቦታ ማስያዝ እንደምትችሉ እናሳውቃለን።

           
ትኬቱን መቁረጥ ትችላላችሁ።

   #የጉዞ_ዋጋ_2500ብር_ነው።

      ➛🏦 #በ1000529190167  #CBE_ባንክ ዳንኤል ተስፋ
         🤳  #በ +251986677077

           ገቢ አድርገው በቴሌግራም ቢልኩልን ዲጂታል ትኬት በእጅ ስልክዎ ከነወንበር ቁጥርዎ ይደርስዎታል።

#በጉዞአችን_ድሬዳዋ የምንገባ ሲሆን እና የጉዞው ዋጋ የአንድ ቀን ትራንስፖርትን እና #ማደሪያ_ቦታን እንደሚያጠቃልል ለመግለጽ እንወዳለን።

አድራሻችን:➛ፓያሣ ጊዮርጊስ ሕንፃ ማዕዶት ህትመት ቤት እና ዮቶር ህትመት ቤት

      አዘጋጅ :-#ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር

የቴሌግራም ቻናላችን :➛
                                   /channel/ENATEZ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

ማስተዋሉን ያድለን ምናለ የምትፖስቱበትን ብታውቁ እዴ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

#ሼር_እንድታደርጉ_በቤተክርስቲያን_ስም_እንጠይቃለን

❖ ታላቅ የንግሥ ጉዞ ወደ ተአምረኛው ስእለት ሰሚ

ቁልቢ ቅዱስ/ገብርኤል ገዳም

ድሬዳዋ የሚገኙ ገዳማትና አድባራትን ጨምሮ

  → መነሻ ሐምሌ 16
  → መመለሻ ሐምሌ 20

  → የጉዞ ዋጋ፦ ትራንስፖርትን ማረፊያና ቤትን ጨምሮ 2300 ብር

ለበለጠ መረጃ☎️ +251986677077
                     ☎️ +251907748876
                     ☎️ +251941747170

ፈጥነው ትኬት ይቁረጡ ውስን ቦታዎች ብቻ ነው ያሉን

/channel/ENATEZ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ዋጋ ማስተካከያ ተደርጓል 2300 ብር ማረፊያን ትራንስፖርትን ጨምሮ

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

Nefesachiwun begent yanurachiwu

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

ዜና ዕረፍት

መምህር የኔታ ዕዝራ ገ/መድኅን ከዚህ ዓለም ድካም ዐርፈዋል ። ቀብራቸውም ዛሬ 07/11/15 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 9፡00 ረጅም ዓመት ባገለገሉበት የመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን (አራዳ ጊዮርጊስ) ይፈጸማል ።

ሰ/ት ት/ቤታችን በአባታችን ኅልፈት የተሰማውን ሐዘን ይገልጻል ፤ ለቤተሰባቸውም መጽናናትን ይመኛል።

Читать полностью…

💒ማዕዶት❤️ መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር⛪️

የምታውቁት ኦርቶዶክሳዊ በዚህ ቻናል ውስጥ ያልገባ መኖር የለበትም። ኢንተርኔት ቢያጠፉ፣ አንቂዎችን ቢያሥሩ የማይቋረጥ የመረጃ ልውውጥ ያስፈልገናል። ለዚህ ደግሞ ይህ ቻናል ወሳኝ ነው። ለጓደኞቻችሁ ጋብዙ።

/channel/+TDFUhbW3IHMzMzk8

Читать полностью…
Subscribe to a channel