ራእይ 13
ይሄ ትንቢት ፍጻሜ እያገኘ ይሆን??
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ ሌላም አውሬ ከምድር ሲወጣ አየሁ፥ የበግ ቀንዶችን የሚመስሉ ሁለት ቀንዶችም ነበሩት እንደ ዘንዶም ይናገር ነበር።
¹² በፊተኛውም አውሬ ሥልጣን በእርሱ ፊት ሁሉን ያደርጋል። ለሞቱ የሆነውም ቍስል ተፈወሰለት ለፊተኛው አውሬ ምድርና በእርሱ የሚኖሩት እንዲሰግዱለት ያደርጋል።¹³ እሳትንም እንኳ ከሰማይ ወደ ምድር በሰው ፊት እስኪያወርድ ድረስ ታላላቆችን ምልክቶች ያደርጋል።
¹⁴ በአውሬውም ፊት ያደርግ ዘንድ ከተሰጡት ምልክቶች የተነሣ በምድር የሚኖሩትን ያስታል፤ የሰይፍም ቍስል ለነበረውና በሕይወት ለኖረው ለአውሬው ምስልን እንዲያደርጉ በምድር የሚኖሩትን ይናገራል።
¹⁵ የአውሬው ምስል ሊናገር እንኳ ለአውሬውም ምስል የማይሰግዱለትን ሁሉ ሊያስገድላቸው፥ ለአውሬው ምስል ትንፋሽ እንዲሰጠው ተሰጠው።
¹⁶ ታናናሾችና ታላላቆችም ባለ ጠጋዎችና ድሆችም ጌታዎችና ባሪያዎችም ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው ምልክትን እንዲቀበሉ፥
¹⁷ የአውሬውም ስም ወይም የስሙ ቍጥር ያለው ምልክት የሌለበት ማንም ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንዳይችል ያደርጋል። ጥበብ በዚህ አለ።
¹⁸ አእምሮ ያለው የአውሬውን ቍጥር ይቍጠረው፤ ቍጥሩ የሰው ቍጥር ነውና፥ ቍጥሩም ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነው።
ወዴት እየደርስን ነው???
ኒውራል ሊንክ ካምፓኒ የሚመራው በአለም ላይ ካሉት ሀብታም ሰዎች አንዱ የሆነው ኤሎን መስክ ነው፡፡ የዚህ ካምፓኒ ባለቤት ነው፡፡
ከ5 ቀን በፊት መነጋገሪያ የሆነውን የኒውራል ሊንክ ማይክሮ ቺፕስ የመጀመሪያው ሰው ላይ ተቀብሯል፡፡ የዚህ ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ተጠቃሚዎች ደግሞ እጃቸውን፤ እግራቸውን ያጡ ሰዎች ናቸው ተብሏል፡፡
ይህ ቴክኖሎጂ ከሚሰጣቸው ጥቅሞች መካከል በጥቂቱ...
1. እጁ ወይም እግሩ ፓራላይዝድ የሆነ ሰው ቺፑ አዕምሮው ውስጥ ሲገባ ፓራላይዝድ የሆነውን የሰውነት ክፍል ነርቭ ሲሎች በማነቃቃት ሽባ የነበረው ሰው መንቀሳስ ይችላል፡፡
2. አይኑ የማያይ ሰው በቺፑ አማካኝነት ማየት ይችላል
3. በማሰብ ብቻ ስልካችንን ፤ ስማርት ሰአቶቻችንን መቆጣጠር እንችላለን፡፡
እነዚህ ጥቂቶቹ እና ዋናዎቹ ናቸው፡፡ ጥቅሙን እንዳነበባቹት አስገራሚ ና አስደንጋጭ ነው... ግን ከኋላው ያለው ማነው???
፟ ጉዳቱን በዝርዝር አቅርባለሁ፡፡
stay tuned!
join and share
@all_rounded_christian
@all_rounded_christian
@all_rounded_christian
መልካም ልደት
አንዳንዴ ህይወቴን ባንተ ጫማ መሀል ከትቼ ሳረገዉ
ወይ አይጠብ አይሰፋኝ
ወይ በቅቶ አያረካኝ
እሱም እዚያ ማዶ
የኔም ልብ ሰርዶ
ያንተም ቅዝም ወዲያ
እንደተላለፍን ላንገናኝ🙈 ኤ.......ዲ........ያ
እንዲሁ ግርም አለኝ
አጃ....ኢብ ነዉ አቦ
አምላክን የሚያህል ከግዝፈቱ ጠቦ
ባጭር ቁመትና በሚጢጢ ደረት
ከማህፀን ወጥቶ ሲወለድ በበረት
አጃ.....ኢብ
ባለስልጣን ሳለ እንደ ሎሌ ወርዶ
በዳይን ለማዳን ዳኛዉ አገርድዶ
አጃ.....ኢብ ነዉ አቦ..........
የምድርስ ድፍረቷ እንደምን ቻለችህ
ምን ቃል ብትነግራት ነዉ?.........
ጌታዋን አምላኳን በበረት ወስና ፀንታ ያቆየችህ
እንደምን ብትወደን
እንዴት ብታፈቅረን
እንዴት ብታከብረን
አረ እንደምን ብለህ ታናሽነት መረጥክ
አንድ የምትለዉን ልጅህንም ሰደድክ።
አጃ.....ኢብ ነዉ አቦ
የትህትናህ ድንቁ
ምስጢርህ መርቀቁ
አለምን ከመፍጠር ሰ'ዉን የማዳንህ እጅጉን መድነቁ
መልካም ልደት ላንተ
ከክብሩ ወርዶ ለተንከራተተ
መልካም ልደት ለኔ
ከበረት ወጥቼ ለከበርኩኝ እኔ
።።።።።።።።።
።።።።።።።።።
አጃኢብ🙈
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ✍️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️መልካም በዓል
/channel/all_rounded_christian
"ቃል ስጋ ሆነ"
Make it ur profile picture or story. 🙏❤
Digital mission
join and share
t.me/all_rounded_christian
ከዚህ ስር ያለው ደግሞ የዚህ ቻናል ግሩፕ ሊንክ ነው፡፡
ሁሉንም ነገሮች አጠቃሎ የያዘ ነው፡፡ ሁሉንም መንፈሳዊ ምግቦች በየአይነቱ ተከፋፍለው ያሉበት ነው፡፡
ለተማሪዎች፤ለሰራተኞች ሁሉንም ያማከለ ነው፡፡
join you will benefit from it
t.me/all_rounded_christians
. 🙋♂ሰላም ቅዱሳን ዛሬ አንድ ነገር ልጠቁማቹ ከ Telegram 📱 ቻናሎች ለኔ ምርጥ የምለውንና 3 አካውንት ቢኖረኝ በ3 ቱም የምቀላቀለውን ቻናል ልጋብዛቹ
ከስር ያለውን ሊንክ ነክተው ይቀላቀሉ
👇👇
የታያችሁን ያህል ተንቀሳቀሱ!
አንድ ምሽት ላይ አባት ልጁን ወደ ሲኒማ ቤት ሊወስደው ውጪ መንገድ ላይ መኪና ውስጥ እየጠበቀው ነው፡፡ ልጅ ከቤት እንደወጣ በጣም ስለጨለመበት ስልኩን አውጥቶ አባቱ ጋር ደወለ፡፡
• ልጅ፡- “አባዬ እንዴት ልምጣ? ጨለማ ስለሆነ አይታይም”፡፡
• አባት፡- “ምን ያህል ይታይሃል?”
• ልጅ፡- “አምስት እርምጃ ያህል ብቻ ነው የሚታየኝ”
• አባት፡- “አምስት እርምጃ ተራመድ”
• ልጅ፡- “እሺ” (አምስት እርምጃ ተራመደ)
• አባት፡- “አሁንስ ምን ያህል ይታይሃል?”
• ልጅ፡- “አሁንም ሌላ አምስት እርምጃ ያህል ርቀት ይታየኛል”
• አባት፡- “በፊትህ የሚታይህን አምስት አምስት እርምጃ እያልክ ከመጣህ እኔ ጋ ትደርሳለህና የታየህን ያህል ተንቀሳቀስ”
ልጅ ብዙም ሳይቆይ አባቱ ጋር ደረሰ፡፡
ሁሉም ነገር ጥጉ ድረስ እስኪታያችሁ አትጠብቁ፡፡ በሚታያችሁ መጠን ተራመዱ፡፡ የሚታያችሁን ያህል ስትራመዱ፣ ከመራመዳችሁ በፊት ያልታያችሁን ማየት ትጀምራላችሁ፡፡
ሁሉንም ነገር እስከምታውቁ አትጠብቁ፡፡ በምታውቁት ልክ ስራን ጀምሩ፡፡ በምታውቁት እውቀት መጠን ስራን ስትጀምሩ፣ ያንን ከመጀመራችሁ በፊት ያልነበራችሁ ልምድና እውቀት ወደ እናንተ ይመጣሉ፡፡
ሁሉም ሰው እስኪቀበላችሁ አትጠብቁ፡፡ የሚቀበሏችሁ ላይ በማተኮር ተሰማሩ፡፡ በሚቀበሏችሁ ላይ ስታተኩሩና ደስተኛ ስትሆኑ፣ ቀድሞ የማይቀበሏችሁ ሁሉ እናንተን ከመቀበል ውጪ ምርጫ አይኖራቸውም፡፡
የጠየቃችሁት ነገር ሙሉ በሙሉ እስኪሰጣችሁ አትጠብቁ፡፡ የተሰጣችሁን ተቀበሉና በዚያ በመጀመር የምትችሉትን አድርጉ፡፡ በተሰጣችሁ በጥቂቱ የምታደርጉት ጥረትና የምታከናውኑት ነገር የቀረው እንዲለቀቅላችሁ መንገድ መክፈቱ አይቀርም፡፡
አትቀመጡ! የታያችሁን ያህል ተንቀሳቀሱ!
👇👇👇join👇👇👇
/channel/Diorthosis
/channel/Diorthosis
/channel/Diorthosis
Watch "Altebekim Eskamelkih - Ethiopian Live Worship Song - Chelina ቸሊና" on YouTube
https://youtube.com/watch?v=2c_m5roKEJU&feature=share8
“ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው፥ በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም።”
— ምሳሌ 22፥6
ወላጆች ልጆቻችሁን እንዴት ነው የምታሳድጉት? ወዴት እየመራችኋቸው ነው??
@END_TIME_BELL
“መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ ና ይላሉ። የሚሰማም፦ ና ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።”
— ራእይ 22፥17
---------
@END_TIME_BELL
@END_TIME_BELL
@END_TIME_BELL
ሃሰተኛው ክርስቶስ ከሞት አመለጠ😂😂
እኔ ክርስቶስ ነኝ ብሎ ብዙዎችን ያስከተለው ይህ ኬኒያዊው ግለሰብ ተከታዮቹም ፋሲካ ሲደርስ እንሰቅልሀለን ከዛ ትነሳለህ ከዛም በሚሊዮኖች ይከተሉሀል ይሉት ነበር ከዛም ኬንያዊው "ኢየሱስ ክርስቶስ ፓስተር ሙአሊሙ የሱ ዋህ ታንጎሌ" የስቅለት ቀን መቃረቡን ተከትሎ ወደ ኡጋንዳ ሸሽቷል‼️
ከሳምንታት በፊት ተከታዮቹ የቡግማን ሰዎች ታዲያ መጪው ፋሲካ ከመድረሱ በፊት ትክክለኛው መሲህ መሆኑንም ጭምር ለማረጋገጥ እንፈልጋለን እንዳሉ የሚታወቅ ነው።
"ከ2000" ዓመታታ በፊት በኢየሩሳሌም የነበርኩት እውነተኛው ኢየሱስ እኔ ነኝ" የሚለው ይህን መሲህ ነኝ ባይ ፓስተር "እንሰቅለው ዘንድ ይገባል።
ከዛም በ3ኛው ቀን ከሞት ይነሳ እንደሆነ ማረጋገጥ አለብን።" በማለት ውሣኔ ላይ ደርሰው ዝግጅታቸውን ጀምረው እንደነበር የሚታወቅ ነው። ይህንን ተከትሎ ኬንያዊው ፓስተር ሐገሩን ለቆ ወደ ኡጋንዳ እንደተሸሸገ ተገልጿል::
ኬንያዊው ፓስተር ሙአሊሙ የ8 ልጆች አባት እንደሆነ ይታወቃል::
ለዘመን መጨረሻ ቻናል አባላት እንዲሁም ለክርስቶስ ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ።
በመንፈሳዊ ህይወት የምናድግበትና ወደ ኢየሱስ ምንገሰግስበት
ትንሳኤ ለሁሉም ሰው፣ለምድራችን ኢትዮጵያ ይሁን!!!!
በከፍታ የምንራመድበት ዘመን ይሁንልን!!!
@END_TIME_BELL
🖐
. መምህሩ
የተወዳጁ ዘማሪ በረከት ተስፋዬ አዲስ አልበም
🔰በክርስትያን Tube
@C_hristian_tube
@C_hristian_tube
✨ ይቀላቀሉን ✨
“መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ ና ይላሉ። የሚሰማም፦ ና ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።”
— ራእይ 22፥17
---------
@END_TIME_BELL
@END_TIME_BELL
@END_TIME_BELL
የዘንድሮው የብራዚል ካርኒቫል
በኮሮና ምክንያት ለ2 ዓመት የተራዘመው የብራዚል ካርኒቫል ዘንድሮ ባለፉት ሳምንት ተደርጓል። ይህ ክብረበዓል ላይ ሰዎች የአጋንንትን ምልክት ቅርፅ አድርገው በሰፊው "ሲያከብሩ" ነበር። ከሁሉ የሚያስደነግጠው ግን ሰይጣን ኢየሱስን እያንገላታው አድርገው ለዓለም ያሳዩት ነገር ነው። ቢገባቸው ኖሮ ነፍሳቸውን በሰላም የሚጠብቅ የዘላለም ዋስትናቸው ነበር። " Jesus redeemer" ብለው ያቆሙት ኃውልታቸው በመብረቅ ተመቷል። ይህንን ካደረጉ በኋላ በቀጣይ ቀን ከባድ ንፋስ፣ዝናብ መቷቸዋል። የመሬት መንሸራተትም ብዙ ችግር አድርሷል።
የሰው ልጅ አዳኙን አይፈልግም ምክንያቱም የዚህ ዓለም ገዢ አዕምሮውን እንዲቆጣጠረው ስለፈቀደ ነው። ሰዎች ከጥፋት እንዲያመልጡ ፀሎታችን ነው።
ገና ከዚህ በኋላ ብዙ አውሬው በግልፅ ሰማይን እየተሳደበ ይመጣል። መፅሀፍ የገለጠው ጉዳይ ነው።
ኢየሱስ ይመጣል!
@END_TIME_BELL
@END_TIME_BELL
@END_TIME_BELL
Share and join
ይህ ቪዲዮ ከሁለት አመት በፊት ጭንቅላቱ ውስጥ ይህ ቺፕ ተቀብሮበት የኮምፒውተር ጌም ሲጫወት የሚያሳይ ነው፡፡ ከ በኋላም በዚሁ ቺፕ ምክንያት ሞቷል፡፡ አሁን ምርምራቸውን ጨርሰው ሰው ላይ ወደመቅበሩ ገብተዋል፡፡ 😱
@all_rounded_christian
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለንጉሳችን ለአዳኛችን ለአፍቃሪያችን
ለወዳጃችን ልደት መታሰቢያ በዐል
አደረሰህ ይህ በዐል ለብዙዎች ስላገባቸው እህልና መጠጥ ጭፈራ ዳኪራ መዘሞት የመሳሰሉት አሰከፋፊ ድርጊት የልደቱን value ባለመረዳት እንዲህ ያሳልፈሉ አንተ የአዳኝህ ሊታደግህ ከእግ/ር ጋር ሊያስታርቅህ
ልጁ ሊያደርግህ ካህኑ ሊያደርግህ ሊሞትልህ ይህን እያሰብህ አሳልፍ አምላክ ነው ሰው የሆነው እንጂ ሰው አይደለምና አምላክ የሆነውና ደግሞ ንጉሱ ሲወለድ እኮ
በንጉስ ቤት በአመቺ ስፍራ ቦታ ሳይሆን
በበጎች በረት በወረደ ቦታ ለእኛ ሲል እንደመጣ የበረቱ ባለቤት በጣም ነው የሚያሳዝነው ምክንያቱም በእርሱ በረት
የተወለደው የዐለም ፈጣሪ አዳኝ መሆኑን
አልተረዳም ስለዚህ ከዚህ ንጉስ ጋር የተላለፈው ብዙ ሰውም ጌታው ፈጣሪው
በእርሱ ደጅ ቤት መጥቶ አልተረዳውም
👉 ሌላው ደግሞ ንጉሱ ሄሮድስ ህፃኑ
እንደተወለደ በሰማ ጊዜ ደነገጠ በነገራችን ሄሮድስ ምን አይነት ጨካኝ ሰው እንደሆነ ብናይ ልጆቹ ስልጣኑን በእርሱ እንዳይተኩ በአዲሱ መደበኛ ቋንቋ ወንበሩን እንዳይቀሙት 4ቱን ልጆቹን ያስገደለ ሰው ነው በእርሱ ብቻ
አላበቃም ክርስቶስ ሲወለድ ስለ ሰማ
" የአይሁድ ንጉስ ተወለደ " ብለው ሲነግሩት በከተማው ያሉትን ህፃናት አስገደለ
👉 ፀሀፍት እነዚህ ደግሞ የተወለደው
ንጉስ እንደሆነ እያወቁ አልሰገዱለትም
ወደ እርሱ አልሄዱም ብዙ ሰዎችም
ክርስቶስ በቤታቸው እንዳለ እንደመጣ እያወቁ ለእርሱ ሊሰግዱለት ሊኖሩለት
በህይወታቸው ሊያሳዩት አልወደዱም
👉 እረኞቹ ደግሞ በዚያን ጊዜ በህብረተሰቡ ዘንድ የወረደ ቦታ የነበራቸው በጨለማ ነው የሚያድሩት
ልብሳቸው ምናቸው ሁሉ የተጠላ ነበሩ
እንግዲህ እነዚህ ጋር ነው የምስራቹ ሊነገራቸው የመጣው የተማሩ ዕውቀት ያላቸው ፀሀፍት ፈሪሳውያን ሰዶቃውያን
እያሉ በቤታቸው ተኝተው ተረስተው ወዳሉት እረኞች ሄደ የምስራቹ ደረሳቸው
ደግሞ የሚገርመው ነገር እረኞቹ ምንም
አልተማሩም የሚያውቁት ነገር የለም
ከእኛ ሂድ እኛን አይመለከተንም ማለት ይችሉ ነበር ግን እሺ የታለ ብለው ለንጉሱ ሊሰግዱለት እግራቸውን ወደ ቤተልሔም አመሩ።
👉 ሰብዐ ሰገል ደግሞ ከእሩቅ ሀገር
ናቸው የእስራኤልን መፅናናት የተስፋውን
ቃል የሚጠባበቁ ነበሩ ኮከቡን እየተከተሉ እየመራቸው ወደ ሄሮድስ ደረሱ እነርሱም አሳያቸው እነርሱም ስጦታን ይዘው ወደ ንጉሱ እየጓጉ አመሩ
በደረሱም ጊዜ ወድቀው ሰገዱለት ስጦታውንም ሰጡት
👉 እኛ ከዚህ ውስጥ የትኞቹ ነን
1 ባለ በረቱ
2 ንጉስ
3 ፀሀፍት
4እረኞች
5ሰብዐ ሰገል
ይህን መረዳተሰ አስፈላጊ ይህ ነው በዐሉ እንጁ መብል መጠጥ አይደለም።
ተባረክ 🙏🙏
መልካም መታሰቢያ በዐል 👍👍👍
Share 😁 /channel/all_rounded_christian
“..እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ።”
— ዮሐንስ 1፥29
“እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።”
— ማቴዎስ 1፥23
የዚህ ቻናል አባላት እንዲሁም ለሁሉም አማኞች መልካም የክርስቶስ ልደት መታሰቢያ በዓል ይሁንላችሁ!!
/channel/all_rounded_christian
ራእይ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ በሎዶቅያም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ አሜን የሆነው፥ የታመነውና እውነተኛው ምስክር፥ በእግዚአብሔርም ፍጥረት መጀመሪያ የነበረው እንዲህ ይላል፦
¹⁵ በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር።¹⁶ እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።
¹⁷ ሀብታም ነኝና ባለጠጋ ሆኜአለሁ አንድም ስንኳ አያስፈልገኝም የምትል ስለ ሆንህ፥ ጐስቋላና ምስኪንም ድሀም ዕውርም የተራቆትህም መሆንህን ስለማታውቅ፥
¹⁸ ባለ ጠጋ እንድትሆን በእሳት የነጠረውን ወርቅ፥ ተጐናጽፈህም የራቁትነትህ ኃፍረት እንዳይገለጥ ነጭ ልብስን፥ እንድታይም ዓይኖችህን የምትኳለውን ኵል ከእኔ ትገዛ ዘንድ እመክርሃለሁ።
¹⁹ እኔ የምወዳቸውን ሁሉ እገሥጻቸዋለሁ እቀጣቸውማለሁ፤ እንግዲህ ቅና ንስሐም ግባ።
²⁰ እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፥ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል።
²¹ እኔ ደግሞ ድል እንደ ነሣሁ ከአባቴም ጋር በዙፋኑ ላይ እንደተቀመጥሁ፥ ድል ለነሣው ከእኔ ጋር በዙፋኔ ላይ ይቀመጥ ዘንድ እሰጠዋለሁ።
²² መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ።
Jesus is Coming!
t.me/all_rounded_chirstian
(@all_rounded_christians — group)
“ማደግህ በነገር ሁሉ እንዲገለጥ ይህን አስብ፥ ይህንም አዘውትር።”
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥15
ልክ እንደቃሉ በነገር ሁሉ ያደገን ክርስቲያን ለማፍራት የዚህ ቻናል አድማስ ሰፋ ብሏል፡፡ በዚህም ምክንያት የቻናሉ ስም ከ"ዘመን መጨረሻ" ወደ "ሁለገብ ክርስቲያን" ተቀይሯል፡፡
ብዙ ነገሮችን አካቶ ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡
የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ፡፡
share and join
t.me/all_rounded_christian
‼️❌❌❌‼️
ውድ የዘመን መጨረሻ ከረጅም ጊዜ በኋላ ስለተመለስኩ ይቅርታ🙏🙏 እየጠየኩኝ ዛሬ በአንገብጋቢ ጉዳይ መጥቻለው፡፡
ኢትዮጵያ🇪🇹በቅርቡ ግብረሰዶማዊነት🏳️🌈፣የጾታ መቀየር፣ውርጃና ሁሉን አቀፍ የወሲብ ትምህርትን የመሳሰሉ እኩይ አጀንዳዎች በሰብዓዊ መብት ሽፋንና በሌሎች አሳሳች ሀረጎች ተሰውረው የቀረበን ሰነድ
ፈርማለች። 😭 ይህም ሰነድ ስምምነቱ የሚቆየው ለ20 አመታት ሲሆን የተስማሙ ሀገራት ለጥቅማ ጥቅሙ ሲባል ስምምነቱ ላይ ያለውን ነገር ሁሉ መፈጸም ይኖርባቸዋል፡፡
ይህም ሰነድ በዚህ አንድ ወር ውስጥ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲፀድቅ ይጠበቃል።🤯
ለዚህም መቃወሚያ Petition በትንሹ 50,000 ፊርማዎችን ለማሰባሰብ በዚህ Link እንሳተፍ።
🇪🇹Say NO!!
ታሪክ የማይረሳውንና እስከትውልድ ጥግ በመልካሞቹ የሚዘከረውን ይህን movement በደስታ ተቀላቀሉ!!!
🛑Petition ለመፈረም
https://keap.page/gq193/.html
—————————————————————————
ይህንን መልእክት ለምታውቁት ሰው በየትኛውም እምነት ውስጥ ላለ በሙሉ share አድርጉ!! 🙏❤️
@END_TIME_BELL
@END_TIME_BELL
. 🌾💐እንኳን ለ💐🌾
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼
🌼🌼🌼 🌼🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼 🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌾💐ዓ/ም በ ሰላም አደረሳቹ🌾💐
አመቱ
🌻የሰላም🕊
🌻የፍቅር💓
🌻የልምላሜ🌾
🌻የመተሳሰብ🫂
🌻የበረከት አመት ይሁንልን🎉
ይህን መልዕክት ለምትወዷቸው ሰዋች በሙሉ አጋሩ
@End_time_bell
@End_time_bell
@End_time_bell
ሀሰተኛው ክርስቶስን ከጌታችን በምን ይለያል?
“ብዙዎች፦ እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ።”
— ማቴዎስ 24፥5
ኢየሱስ ማንም እንዳያስታችሁ ማለቱ ሌላ ከእርሱ ውጪ ኢየሱስ እንደሌለ ማወቂያ ነው።
ግን ይሄ ሀሰተኛ መሲህ (ክርስቶስ)
1.የውሸት ተአምራት በማድረግ ለማሳት ይሞክራል ብዙዎችንም ያስታል።
2.አስገዳጅ ነው...ምልክቱን ሰዎች እንዲቀበሉ ያስገድዳል
3.ከሰማይ እንደኢየሱስ አይመጣም ...ኢየሱስ ሲመጣ እንደውም ኢየሱስን ለመዋጋት ከዓለም ህዝብ ይሰበስባል።
##ታዲያ ተአምር ከሚያደርገው ሀሰተኛ ክርስቶስ ውሸት እንዴት ሳንታለል ራሳችንን እንጠብቃለን?
ሉቃስ 21
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁴ ነገር ግን ልባችሁ በመጠጥ ብዛትና በስካር ስለ ትዳርም በማሰብ እንዳይከብድ፥ ያ ቀንም በድንገት እንዳይመጣባችሁ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፤
³⁵ በምድር ሁሉ ላይ በሚቀመጡ ሁሉ እንደ ወጥመድ ይደርስባቸዋልና።
³⁶ እንግዲህ ሊመጣ ካለው ከዚህ ሁሉ ለማምለጥ፥ በሰው ልጅም ፊት ለመቆም እንድትችሉ ስትጸልዩ ሁል ጊዜ ትጉ።
----
#ላለመሳት ስንፀልይ በትጋት መሆን እንዳለበት ቃሉ ይናገራል።
# ቃሉንም ለውጊያችን መታጠቅ
-------------
@End_time_bell
<<ከእግዚአብሔር ለመቀበል አንድ እድል ቢሰጠን ምን እንጠይቃለን?>>
👉👉 መፅሀፍ ቅዱስ ብዙ እድላቸውን በአግባቡ የተጠቀሙ ፣
በዛው ልክ በተቃራኒው የኖሩና እንዲሁም ሌሎች ደግሞ በከፊል ያሳኩ ሰወችን ታሪክ ያስነብበናል ።
👉👉ራዕይ(የሚኖርለት አላማ )ላለው ሰው አንድ እድል የህይወት ዘመንን ታሳምራለች ! አጋጣሚዎች በሚሰጡን እድሎች እየተንከባለልን የምንኖር ከሆንን ፣ ልናሳካው የምንሻው ጉዳይ ከሌለን ከዛሬ ጥያቄ መልስ ያለፈ ሩጫ አይኖረንም ። የከበዱብን ነገሮች ሁሉ ቢስተካከሉ እግዚአብሔር ያየልን ቦታ ላንደርስ እንችላለን። ምኞቶቻችንንም ብንጨብጥ ይስኬትን ጫፍ ላንነካ እንችላለን ። ምክንያቱም ለክርስቲያን እግዚአብሔር ለ70 እና 80 አመት እድሜ ብሎ የሚሰራው ብዙ ነገር የለም ነገር ግን በ70 እና 80 አመት የኑሮ ጅረት ውስጥ ዘላለማችንን የመስራት ብርቱ የሆነ እቅድ ግን የእሱ አላማው ነው። የተፈጠርንለት አላማ ብቻውን ወደእኛ አይመጣም ፣ የምድር ኑሮአችንን ብቻም አስውቦ ለማለፍም ደጃችንን አያንኳኳም። በተቃራኒው ሲመጣ ዘላለም የሚባልን የማይቆጠር አመት በጀርባው አዝሏል። ከተጠቀምንበት ዘላለማችን ያምራል ፤ በተቃራኒው ከሮጥን ደግሞ የ70 እና 80 አመት ምቾት የዘላለም ኪሳራን እንቀዳጃለን። ሰይጣን ሁል ጊዜ የሰው ልጅ የእግዚአብሔር ሀሳብ የሆነውንና የተፈጠረለትን ጉዳይ ሲያገኝ በሙሉ ሀይሉ ሊያጠቃን ይነሳል ። እግዚአብሔርም እንዲሁ ልክ ለምንኖርለት አጀንዳ ስንሸነፍ ሰማይ ምድሩ እንዲታዘዝል ቀኙን ይሰጠናል። ሰይጣን ሁልጊዜ የሚዋጋን የእግዚአብሔርን ሀሳብ በጨበጥን ግዜ ነው ፤ እግዚአብሔርም የሚረዳን እኛን ወደምድር ያመጣበትን አላማውን ስንት እና ለመያዝ በምንጥር ግዜ ብቻ ነው። ሰይጣን የምድር ኑሮን ብቻ የማመሰቃቀል ፕሮግራም የለውም ፡፡ ዘላለማችንን የማበላሸት ፣ ከእግዚአብሔር ሀሳብ የማጠፋፋት ፣ ከቻለ እሱ የቀረጸልንን አጀንዳ እንድንኖር ማድረግ ፣ ካልተሳካ የራሳችንን ምኞት ኖረን እንድናልፍ መርዳት እንጂ። እግዚአብሔር ግን በእነዛ በማይቆጠሩ አመታት ታላቅ ብድራት ያለውን ኖረን እንድናልፍ ይተጋል። ጥቂቱ እድሜያችን ዘላለማችንን እንዲያበላሽ ስለማይፈልግ በአንዳንድ ሁኔታወች ውስጥ ይጨክንብናል ።
👉👉 በዚህ ሁሉ ውስጥ ልመናወቻችን ፣ ፀሎቶቻችን ከዛም የምንተጋባቸው ጉዳዮች ሁሉ ምን ያህል እግዚአብሔርን እንደሚያስደስቱት እና እንደሚያንቀሳቅሱት መረዳት ዋና ጉዳይ ነው ።
ዛሬ ላይ በርከት ያሉ ጥያቄዎች ዙሪያችንን ከበውን ሊሆን ይችላል ። ለመምረጥ የሚያዳግት ሁኔታ ውስጥም ልንገኝ እንችላለን ።
👉👉ነገር ግን ምን ያህሎቻችን እንሆን ከዛሬው ችግራችን አርቀን በማየት ለዛሬም ለነገም የሚሆን ውሳኔ የምናሳልፍ? ችግሮችን እያከሙ ከመኖር ችግሮችን ገድሎ መጓዝ ከሁሉ የሚበልጥ የጥቂት ግዜ ፈተና ፥ የረዥም ግዜ እረፍት ነው ።
🙏🙏🙏መልካም ቀን!!!!
✒️✒️✒️ሱራፌል አማሀ
👉👉👉Join👈👈👈
👇👇👇👇👇👇👇
/channel/Diorthosis
/channel/Diorthosis
/channel/Diorthosis
የሰይጣን አምላኪዎች በቦስተን ከተማ
እነዚህ ከላይ የምታዩዋቸው ሰይጣን አምላኪዎች ቦስተን ባደረጉት አምልኮ በግልፅ መፅሀፍቅዱስን ቀደው ሲጥሉ ይታያል።
ፕሮግራም መሪዋም ሰይጣን በማመስገን ደጋግማ "Hail satan" ስትል ትደመጣለች።
"ዛሬ እዚ የቆመነው የሚመጣብንን ተቃውሞ ፍርሀት አሸንፈን ለዘመናት ያለውን የጭቆና አርማቸውን(መፅሐፍ ቅዱስን) ልናጠፋው ነው..." እያለች በፍፁም ጥላቻ መፅሐፍ ቅዱስን ትቀደዋለች።
----------
ከዚህ በላይም የከፉ ነገሮች ይመጣሉ። የጌታ ቃሎች እየተፈፀሙ ነው። እንንቃ!!! ነገ ሰይጣን ዓለምን ሁሉ እንዲያመልከው ያደርጋል። በጊዜ እንሸሸግ!!🙏🔥
ራእይ 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ እኔ ኢየሱስ በአብያተ ክርስቲያናት ዘንድ ይህን እንዲመሰክርላችሁ መልአኬን ላክሁ። እኔ የዳዊት ሥርና ዘር ነኝ፥ የሚያበራም የንጋት ኮከብ ነኝ።
¹⁷ መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ ና ይላሉ። የሚሰማም፦ ና ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።
share and join
@END_TIME_BELL
@END_TIME_BELL
*የሚቻልን ቀላል ~ አለመቻል
አለመወለድ እየቻልኽ መወለድ
ከመስቀል መውረድ እየቻልኽ አለመውረድ
የፈጠርከውን መግደል እየቻልኽ በፈጠርከው መገደል
ወ.ዘ.ተ
*የማይቻልን ከባድ ~ መቻል
ከላይ ሳይጎድሉ ከታች መገኘት
ከድንግል ያለወንድ ዘር መወለድ
ከሰው ዘር ሁሉ ተለይቶ ከሞት መነሳት
በውኃ ላይ መራመድ
(ለሙሴ በባህር መሀል መሬት ያስፈልገዋል
ለኢየሱስ ግን ውኃውም መሬት ነው)
"የሚቻልን ቀላል ባለመቻል ~ የማይቻልን ከባድ ነገር በመቻል"
ነው ክርስትና የጸናው!
ማቴዎስ 24
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ።
ብዙዎች፦ እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ።
ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ፥ አትደንግጡ፤ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው።
ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤
እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
በዚች ምድር ዘላለም አንኖርም
ቋሚ ጥሪት በዚህ ምንም የለንም
የምንጠብቅህ ትልቁ ተስፋችን
በቶሎ ናልን ውዱ ሙሽራችን።
አብርሀም ሀላኬ
@END_TIME_BELL
@END_TIME_BELL