enegbabez | Unsorted

Telegram-канал enegbabez - እንገባበዝ እስቲ

-

Subscribe to a channel

እንገባበዝ እስቲ

አደይ ምዕራፍ 2 ክፍል 7

ትክክለኛው የአደይ ድራማ ቻናል: 👇
#SHARE 🥰 በቅንነት
@enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

አደይ ድራማን ከ12,000member በላይ ባለው ቻናላችን በጥራት በእኛ ቻናል ያገኙታል አሁንኑ ይቀላቀሉ።

📥 ትክክለኛው የአደይ ድራማ ቻናል
👇🏽👇🏽👇🏽
@enegbabez @enegbabez @enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

🌼አደይ ከ2 ቀን እረፍት በኋላ ዛሬ ይመለሳል

ምዕራፍ 2 ክፍል 6 ዛሬ ማታ ይጠብቁን።

#SHARE🥰#በቅንነት
📥ትክክለኛው የአደይ ድራማ ቻናል👇🏽
/channel/enegbabez
@Emeyaethiopia

━━━━━━

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

☞እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ፡፡

☞ክቡር የሆነ የጌታችን መስቀል የተገኘበትን ምክንያት ይህ ነው፡፡

☞ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ባረገ በሦስተኛው ዓመት አይሁድ ለምቀኝነት
አያርፋምና ጌታን በሰቀሉት መስቀል ብዙ ተአምራትን ሲሠራ በዚህ ምክንያት
የክርስቶስን ሃይማኖት አሰፋ የኦሪት ሕግ አጠፋ ሲሉ ባዩ ጊዜ እጅግ ፈጽመው
ቀኑ፡፡

☞ክፋ ክፋውን ምክር መከሩ እንዲሁ ብለው ሙሴ የጻፈልን ሕጋችን በዕንጨት
ተሰቀሎ የሞተ ርጉም ነው ይላል፡፡ የተሰቀለበት ዕንጨት ሳይቀር ርጉመሰ ነው፡፡
ስለዚህ ከመሬት ልንቀብረው ይገባል ብለው መከሩ፡፡

☞ከዚህም በኃላ ከጎሎጎታ በምሥርቅ በኩል ስድሳ ክንድ የሆነ ጉድጎድቆፈሩ
አልቀሩን የጌታንን መስቀል አብረው ከተሰቀለበት ከሁለቱ ወንበዴዎች መስቀል
ጋር ቀበሩት፡፡

በደመ ወልደ እግዚአብሔር የከበረው ቅዱሳት እጆቹን የዘረጋበት፣ ክቡር ደሙን
ያፈሰሰበት፣ መርገመ ሥጋና መርገመ ነፍስ የተሻረበት፣ ዘላለማዊ ደዌ
የጠፋበት፣ የጥል ግድግዳን ያፈረሰበት፣ ጥንተ ጠላታችን ዲያብሎስ ድል
የተነሣበት የጌታችን መስቀል ከጌታችን ዕርገት በኋላ ሙት እያነሣ፣ ደዉይ
እየፈወሰ ለክርስያኖች ታላቅ ክብር በመኾኑ፤ ሰቃልያነ እግዚእ ክፉኛ ይበሳጩ
ነበር።

ቅዱስ ጳውሎስ በፊልጵ 3፡18-19 ላይ፦ “ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ
ሆነው ይመላለሳሉና፤ ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኋችሁ፥ አሁንም እንኳ እያለቀስሁ

እላለሁ፤ መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው ክብራቸው
በነውራቸው ነው፥ አሳባቸው ምድራዊ ነው” እንዳለ፤ ጒድጓድ ቈፍረው በይሁዳ
እና በኢየሩሳሌም ኹሉ ቤቱን የሚጠርግ ጒድፉን አምጥቶ እንዲያፈስስበት
በማዘዛቸው ቦታው የቆሻሻ መጣያ ኾኖ ዕሌኒ ንግሥት እስከ መጣችበት ድረስ
ለ፫፻ ዓመታት ያኽል ተቀብሮ ኖረ፡:

የእሌኒ ልጇ ቆስጠንጢኖስም በመስቀሉ ኀይል የክርስቲያኖች ጠላት የኾነውን
መክስምያኖስን ድል ከነሣ በኋላ በሶል ጴጥሮስ ተጠምቆ ክርስቲያን ኾነ፤
ርሷም ልጄ ክርስቲያን ከኾነ ኢየሩሳሌም ኼጄ የፈረሱትን አብያተ ክርስቲያናት
አሠራለኊ፤ የጌታዬ መስቀልን ከተቀበረበት አስወጣለኊ ብላ ስዕለት ተስላ
ነበርና ያ በመፈጸሙ ደስ ተሰኝታ፤ ለልጇ ነገረችው።

ርሱም በደስታ ብዙዎች ሰራዊትን ስንቅ አስይዞ ወደ ኢየሩሳሌም ላካት፤
በደረሰችም ጊዜ ሱባኤን አድርጋ የመስቀሉ ጠላቶችን በጽኑ እስራት አሰረቻቸው፤
በኋላም አሚኖስና ኪራኮስ የሚባሉ በዕድሜ የጠገቡ ሽማግሌዎችን
ብትጠይቃቸው ሊነግሯት ታሪኩን ነገሯት፤ ቦታውንም ጠቈሟት፡፡

ከዚያም በጸሎቷ ላይ ቅዱስ ሚካኤል ተገልጾላት በዕጣን ጢስ አማካይነት
እንደምታገኘው ተረድታ፤ መስከረም ፲፮ ደመራን አስደምራ በእሳት እንዲቃጠል
አድርጋ እጅግ ብዙ ዕጣንን ብታስጨምር ጢሱ ወደ ሰማያት ወጥቶ መስቀሉ
ካለበት ቦታ ላይ ተተክሎ ሰገደ፤ “ተተክለ ጢስ ኀበ አንጻረ መስቀል፤ ሰገደ ጢስ
ወባረከ” እንዲል ቅዱስ ያሬድ።

ርሷም ፈጣሪዋ እግዚአብሔርን በፍጹም ደስታ አመስግና ቊፏሮውን
ከመስከረም 17 ዠምሮ እስከ መጋቢት 10 ድረስ እንዲቈፈር አስደርጋለች፤
በቊፋሮው ወቅትም የፈያታዊ ዘየማንና የፈያታዊ ዘጸጋም መስቀል ቢገኙም
ዕውር አላበሩም፣ ሕሙማንን አልፈወሱም፡፡

ከዚያም መጋቢት 10 በ327 ዓ.ም. የባሕርይ አምላክ ጌታችን ክቡር ደሙን
ያፈሰሰበት ቅዱስ መስቀሉ ተገኘ፤ በዚኽ ጊዜ ከሕሙማን ላይ ቢያደርጉት
ኹሉንም ፈወሳቸው፣ ዕዉራን በሩ፣ ሙታንም ተነሡ፡፡ ከዚኹም ጋር የተወጋበት
ጦሩ፣ የተቸነከረባቸው ቅንዋት ኹሉ ተገኝተዋል፤ ርሷም በፈረሷ ልጓም ላይ
የመስቀል ምልክትን አስቀርጻበታለች፡፡

☞በመጋቢት 10 ቀን ሁሌም አብይ ጾም ላይ ስለሚውል በደማቅ ሁኔታ ይከበር
ዘንድ መስከረም 10 እንዲከበር አበቶች ስርአት ሰሩ፡

☞ይህን መስቀል ካገኘችው በኃላ ልጇ ቁስጠንጢኖስ ባሠራው በጉልጎታ ቤተ
ክርስቲያን አኖረችው፡፡

☞(መጽሐፈ ጤፋት)
☞የመስቀሉ ሀይል የእናታችን የቅድስት ዕሌኒ የልጇ የንጉሥ ቆስጠንጢኖስ
የጸሎቶቻው በረከት አይለየን፡፡
@enegbabez
@Emeyaethiopia

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

#አዲስ_አማርኛ_ፊልም ተጋበዙልኝ 🙏

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

አደይ ምዕራፍ 2 ክፍል 5

ትክክለኛው የአደይ ድራማ ቻናል: 👇
ሰላም ለእናንተ ... ዝግጁ ለዛሬው ክፍል 5 share ይደረግ
#ሼር #ሼር

━━━━━━

━━━━━━

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

አደይ ምዕራፍ 2 ክፍል 4

ትክክለኛው የአደይ ድራማ ቻናል: 👇
ቻናላችንን በቅንነት share በማረግ ተባበሩን
#ሼር #ሼር

/channel/Emeyaethiopia & @enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

❤️ተለቀቀ አዲስ ነጠላ ዜማ ኪያዬ ቁጥር ሁለት ከምርጥ ሙዚቃ ጋር ❤️
ኤሊያስ ተሾመ _"ሆዴ " በሚል ዜማ 🔥
ℂ𝕠𝕞𝕚𝕟 𝕊𝕠𝕠𝕟
👇👇👇👇👇👇👇
/channel/@enegbabez/AAAAAElEyxL754T_MhqXRg

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

@enegbabez
@enegbabez

👆 👆

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

👉 የአውሮፓዋ ሀያሏ ሀገር ጀርመን በጣም ብዙ የኤሌክትሪክ ሀይል ያላት ሲሆን በጣም የኤሌትሪክ ሀይል ከመብዛቱ የተነሳ ለህዝቦቿ ኤሌክትሪክን ሲጠቀሙ በየ ወሩ አበል ወይም ተቆራጭ ገንዘብ ትከፍላቸዋለች!

የኛ ሀገርስ😂😂😂😂

ከተመቻቹ share🎯

@enegbabez
@enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

@enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

@enegbabez
@enegbabez

👆 👆

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

@enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

@enegbabez 👈Share the link

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

Minilik
artist: Teddy Afro
SHARE ...For more
🇯 ‌🇴 ‌🇮 ‌🇳 👇 🇺 ‌🇸 
@enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

#በተለያዩ የሙዚቃ ስራዎቹ የሚታወቀው ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ከዚህ አለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል።

እስካሁን በደረሰን መረጃ መሰረት ድምጻዊው ለህልፈት የተዳረገው ባደረበት ህመም ምክንያት መሆኑን ለመረዳት ችለናል።

የተለያዩ ባህላዊና ዘመናዊ ሙዚቃዎችን በመስራት የሚታወቀው ድምጻዊ ማዲንጎ በግል ከሚሰራቸው ሙዚቃዎች በተጨማሪ ከተለያዩ የሙያ አጋሮቹ ጋር ባቀነቀናቸው ስራዎቹም ጭምር ይታወቃል።
መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከሆነ ድምጻዊ ማዲንጎ የተወለደው በጎንደር አካባቢ ሲሆን ለድምጻዊነት መነሻውም የኤፍሬም ታምሩ፣ኤልያስ ተባባልና ሙሉቀን ዘፈኖች መሆናቸው ይነገራል።

ስያሜ አጣሁላት፣አማን ነው ወይ ጎራው፣ስወድላት፣ትዝታ የሚሉት ዘፈኖች ደግሞ በብዛት ከሚታወቅባቸው ዘፈኖች ውስጥ ተጠቃሾች ናቸው።
Habesha fam በድምጻዊው ሞት ምክንያት የተሰማውን ሀዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቹና ለመላው አድናቂዎቹ መጽናናትን ይመኛል።

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን።
Telegra:- @enegbabez
group @Emeyaethiopia

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

አነስ ባለ #ሜጋባይት ምትፈልጉ
👆

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

☞እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ፡፡

☞ክቡር የሆነ የጌታችን መስቀል የተገኘበትን ምክንያት ይህ ነው፡፡

☞ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ባረገ በሦስተኛው ዓመት አይሁድ ለምቀኝነት
አያርፋምና ጌታን በሰቀሉት መስቀል ብዙ ተአምራትን ሲሠራ በዚህ ምክንያት
የክርስቶስን ሃይማኖት አሰፋ የኦሪት ሕግ አጠፋ ሲሉ ባዩ ጊዜ እጅግ ፈጽመው
ቀኑ፡፡

☞ክፋ ክፋውን ምክር መከሩ እንዲሁ ብለው ሙሴ የጻፈልን ሕጋችን በዕንጨት
ተሰቀሎ የሞተ ርጉም ነው ይላል፡፡ የተሰቀለበት ዕንጨት ሳይቀር ርጉመሰ ነው፡፡
ስለዚህ ከመሬት ልንቀብረው ይገባል ብለው መከሩ፡፡

☞ከዚህም በኃላ ከጎሎጎታ በምሥርቅ በኩል ስድሳ ክንድ የሆነ ጉድጎድቆፈሩ
አልቀሩን የጌታንን መስቀል አብረው ከተሰቀለበት ከሁለቱ ወንበዴዎች መስቀል
ጋር ቀበሩት፡፡

በደመ ወልደ እግዚአብሔር የከበረው ቅዱሳት እጆቹን የዘረጋበት፣ ክቡር ደሙን
ያፈሰሰበት፣ መርገመ ሥጋና መርገመ ነፍስ የተሻረበት፣ ዘላለማዊ ደዌ
የጠፋበት፣ የጥል ግድግዳን ያፈረሰበት፣ ጥንተ ጠላታችን ዲያብሎስ ድል
የተነሣበት የጌታችን መስቀል ከጌታችን ዕርገት በኋላ ሙት እያነሣ፣ ደዉይ
እየፈወሰ ለክርስያኖች ታላቅ ክብር በመኾኑ፤ ሰቃልያነ እግዚእ ክፉኛ ይበሳጩ
ነበር።

ቅዱስ ጳውሎስ በፊልጵ 3፡18-19 ላይ፦ “ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ
ሆነው ይመላለሳሉና፤ ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኋችሁ፥ አሁንም እንኳ እያለቀስሁ

እላለሁ፤ መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው ክብራቸው
በነውራቸው ነው፥ አሳባቸው ምድራዊ ነው” እንዳለ፤ ጒድጓድ ቈፍረው በይሁዳ
እና በኢየሩሳሌም ኹሉ ቤቱን የሚጠርግ ጒድፉን አምጥቶ እንዲያፈስስበት
በማዘዛቸው ቦታው የቆሻሻ መጣያ ኾኖ ዕሌኒ ንግሥት እስከ መጣችበት ድረስ
ለ፫፻ ዓመታት ያኽል ተቀብሮ ኖረ፡:

የእሌኒ ልጇ ቆስጠንጢኖስም በመስቀሉ ኀይል የክርስቲያኖች ጠላት የኾነውን
መክስምያኖስን ድል ከነሣ በኋላ በሶል ጴጥሮስ ተጠምቆ ክርስቲያን ኾነ፤
ርሷም ልጄ ክርስቲያን ከኾነ ኢየሩሳሌም ኼጄ የፈረሱትን አብያተ ክርስቲያናት
አሠራለኊ፤ የጌታዬ መስቀልን ከተቀበረበት አስወጣለኊ ብላ ስዕለት ተስላ
ነበርና ያ በመፈጸሙ ደስ ተሰኝታ፤ ለልጇ ነገረችው።

ርሱም በደስታ ብዙዎች ሰራዊትን ስንቅ አስይዞ ወደ ኢየሩሳሌም ላካት፤
በደረሰችም ጊዜ ሱባኤን አድርጋ የመስቀሉ ጠላቶችን በጽኑ እስራት አሰረቻቸው፤
በኋላም አሚኖስና ኪራኮስ የሚባሉ በዕድሜ የጠገቡ ሽማግሌዎችን
ብትጠይቃቸው ሊነግሯት ታሪኩን ነገሯት፤ ቦታውንም ጠቈሟት፡፡

ከዚያም በጸሎቷ ላይ ቅዱስ ሚካኤል ተገልጾላት በዕጣን ጢስ አማካይነት
እንደምታገኘው ተረድታ፤ መስከረም ፲፮ ደመራን አስደምራ በእሳት እንዲቃጠል
አድርጋ እጅግ ብዙ ዕጣንን ብታስጨምር ጢሱ ወደ ሰማያት ወጥቶ መስቀሉ
ካለበት ቦታ ላይ ተተክሎ ሰገደ፤ “ተተክለ ጢስ ኀበ አንጻረ መስቀል፤ ሰገደ ጢስ
ወባረከ” እንዲል ቅዱስ ያሬድ።

ርሷም ፈጣሪዋ እግዚአብሔርን በፍጹም ደስታ አመስግና ቊፏሮውን
ከመስከረም 17 ዠምሮ እስከ መጋቢት 10 ድረስ እንዲቈፈር አስደርጋለች፤
በቊፋሮው ወቅትም የፈያታዊ ዘየማንና የፈያታዊ ዘጸጋም መስቀል ቢገኙም
ዕውር አላበሩም፣ ሕሙማንን አልፈወሱም፡፡

ከዚያም መጋቢት 10 በ327 ዓ.ም. የባሕርይ አምላክ ጌታችን ክቡር ደሙን
ያፈሰሰበት ቅዱስ መስቀሉ ተገኘ፤ በዚኽ ጊዜ ከሕሙማን ላይ ቢያደርጉት
ኹሉንም ፈወሳቸው፣ ዕዉራን በሩ፣ ሙታንም ተነሡ፡፡ ከዚኹም ጋር የተወጋበት
ጦሩ፣ የተቸነከረባቸው ቅንዋት ኹሉ ተገኝተዋል፤ ርሷም በፈረሷ ልጓም ላይ
የመስቀል ምልክትን አስቀርጻበታለች፡፡

☞በመጋቢት 10 ቀን ሁሌም አብይ ጾም ላይ ስለሚውል በደማቅ ሁኔታ ይከበር
ዘንድ መስከረም 10 እንዲከበር አበቶች ስርአት ሰሩ፡

☞ይህን መስቀል ካገኘችው በኃላ ልጇ ቁስጠንጢኖስ ባሠራው በጉልጎታ ቤተ
ክርስቲያን አኖረችው፡፡

☞(መጽሐፈ ጤፋት)
☞የመስቀሉ ሀይል የእናታችን የቅድስት ዕሌኒ የልጇ የንጉሥ ቆስጠንጢኖስ
የጸሎቶቻው በረከት አይለየን፡፡
@enegbabez
@Emeyaethiopia

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

#አይንዬ 2022 @enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

@enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

#ብሔራዊ_ፈተና ‼️

ከመፈተኛ ዩኒቨርሲቲ ከ50 ኪሎ ሜትር በላይ ለሆኑ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የትራንስፖርት ወጪን ትምህርት ቤቶቻቸው የሚገኙባቸው ወረዳዎች እንደሚሸፍኑ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል።

ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም በሁለት ዙር ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና በቂ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን አገልግሎቱ ገልጿል።

የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር እሸቱ ከበደ ለ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት (ኤፍ ቢ ሲ) የሰጡት ቃል ፦

- ፈተና ማተም ጨምሮ ሌሎች አስፈላጊ ዝግጅቶች ከወዲሁ ተጠናቀዋል።

- ከመፈተኛ ዩኒቨርሲቲዎች በ50 ኪሎሜትር ርቀት ውስጥ ያሉ ተፈታኝ ተማሪዎች የትራንስፖርት ወጪን በራሳቸው ይሸፍናሉ፤ ከ50 ኪሎ ሜትር ርቀት #በላይ የሚገኙ ተማሪዎች ደግሞ ትምህርት ቤቶቻቸው የሚገኙባቸው ወረዳዎች ወጪያቸውን ይሸፍናሉ።

- ተፈታኝ ተማሪዎች መያዝ የሚፈቀዱላቸው ፦

• መጽሐፍት፣
• ሲያጠኗቸው የነበሩ ማስታወሻወች፣
• የንጽህና መጠበቂያዎች
• የሌሊት ልብስ ከተፈቀዱት ቁሳቁስ መካከል ናቸው።

ተማሪዎች ማንነታቸውን የሚገልጽ የቀበሌ መታወቂያ ፣ የመፈተኛ ካርድ ወይም አድሚሽን ካርድ መያዝ ይኖርባቸዋል።

- ተፈታኝ ተማሪዎች መያዝ የሚከለከሏቸው ቁሳቁስ፦

• ማንኛውንም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
• ከጋብቻ ቀለበት ውጪ የተለየ ፈርጥ ያላቸው ቀለበቶች፣
• ሀብሎች ፣
• የጸጉር ጌጦች
• ድምጽ የሚያወጡ ጃኬቶች መያዝ አይቻልም።

- የመፈተኛ ዩኒቨርሲቲዎች ለተፈታኝ ተማሪዎች የመኝታና የምግብ አገልግሎት ያመቻቻሉ።

@enegbabez
@enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

@enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

ምርጥ የ አማርኛ ቀልዳች 👍😊😂
* የተለያየ የ ፕሮፋይል ፁሁፎች ያገኛሉ

* ቀልድ እና ቁምነገር ያገኝበታል
ፈታ ዘና ማድርግ ስራችን ነው
በዚ የ 1 አመት ልምድ አለን
እንቀልዳለን እናስቀልዳለን

Creater:- @dagim_42

ዘና ለማለት፦ @fnekelde
NO-ሀዘን
NO-ድብርት
Just-እብድ
/channel/fnekelde

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

😋ኑሮውን በሀገረ ህንድ Dehradun ያደረገው ሼፍ Ashish Spencer እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር በመጋቢት 9 2018 ዓ.ም ላይ በ47:21 ሰኮንዶች ውስጥ እንደዚህ የሚያማምሩና የሚያስጎመጁ cupcakes በመስራት ለመጀመሪያ ጊዜ በማዘጋጀት ስሙን የአለም ድንቃ መዝገብ ላይ ማስፈር ችሏል😱😱 @enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

✍️እድሜ ጠገቡ ዛፍ

👉በአለማችን ላይ ትልቅ እድሜ ያለው ዛፍ 9550 አመት እድሜን አስቆጥሯል። ስለሱ ያጠናው ጂዮሎጂስት የዛፉን ስም በሞተ ውሻው ስም ሰይሞታል።

𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞" 👉 @enegbabez
@enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

@enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

ለ ፈሬንዶቻቹሁ Share በማድረግ ይተባበሩን😥 ሊንኩን
👇👇👇👇👇

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

🤣😂Share☝️Vido

@enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

sador Fuuuy Video

🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️😍

SHARE ...For more
💮 🇯 ‌🇴 ‌🇮 ‌🇳 👇 🇺 ‌🇸 
@enegbabez
━━━━━━━✦🌹✿🌹

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

@enegbabez 👈

Читать полностью…
Subscribe to a channel