enegbabez | Unsorted

Telegram-канал enegbabez - እንገባበዝ እስቲ

-

Subscribe to a channel

እንገባበዝ እስቲ

ከተናገርን በኋላ ከማሰብ
ካሰብን በኋላ መናገሩ መልካም ነው።

ምክንያቱም አንዴ ከተናገርን በኋላ ንግግሩን ወደ ኋላ መመለስ አንችልም

ኋላ ትልቅ ዋጋ እንዳያስከፍለን 🙏😔

SHARE ...For more
💮 🇯 ‌🇴 ‌🇮 ‌🇳 👇 🇺 ‌🇸 
@enegbabez
━━━━━━━✦🌹✿🌹

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

"ወዳጄ ሆይ በህይወት እስካለህ ፊልም ታያለህ፡፡ህይወት ግን ፊልም አይደለችም፡፡ አንድ የፊልም ተዋናይ በሰባት ፊልም ላይ ሰባት ሴት ሊወድ ይችላል፡፡ ምክንያቱም ሰባት ፊልም ስለሰራ፡፡ አንተ ግን አንድ ህይወት ነው ያለክ፡፡ አንድ የመኖር እድል ደጋግመክ መኖር አትችልም፡፡ህይወት አንድ ግዜ ብቻ ነው፡፡ያለህን አንድ እድል በአግባቡ ተጠቀምበት፡፡"
💕💕💕💕💕💕💕


SHARE ...For more
💮 🇯 ‌🇴 ‌🇮 ‌🇳 👇 🇺 ‌🇸 
@enegbabez
━━━━━━━✦🌹✿🌹

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

Best Ethio Brand Music
New 2021
__Lij_Michael
ቆንጆ
Share to your friends
🇯 ‌🇴 ‌🇮 ‌🇳 👇 🇺 ‌🇸 
@enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

🤣🤣🤣🤣😱😱😱😱😱😱
@enegbabez @enegbabez
👆👆👆👆Join👆👆👆👆👆
ሼር

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

Weyne😂😂😂😂🤣😂
@enegbabez @enegbabez
👆👆👆👆Join👆👆👆👆

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

JOIN AND SHARE
👇👇👇👇👇👇
@enegbabez @enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

JOIN AND SHARE
👇👇👇👇👇👇
@enegbabez @enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

@enegbabez በቅርብ ቀን 🎶🎶👌

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

በመጀመርያዉ አልበም ተቀባይነትን ያገኝዉ
LIJ MICHAEL faf

ለናተ ባዲሱ ስራየ ከች ከቻሳ ብያለሁ ይላል

😷እረ በማስክ ላይ ሳክስ አይፋም 😂

"አትገባም አሉኝ " ድምፃዊ ሚካኤል ታዬ (ልጅ ሚካኤል ፋፍ )

faf አልበም በጉጉት እምትጠብቁ
እስኪ share

Joni❤️Shera
@enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

😍ጣፋጭ ህፃናቶች ❤️የሚመልሱት አዝናኝ መልሶች
💋እራሳቹሁ ከድብርት ወጣ በማለት ፈገግ በሉልኝ


SHARE ...For more
💮 🇯 ‌🇴 ‌🇮 ‌🇳 👇 🇺 ‌🇸 
@enegbabez
━━━━━━━✦🌹✿🌹✦

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

@enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሰበር ዜና ‼️

የ 12ኛ ክፍል ፈተና ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 2 ይሠጣል ተብሏል።

በኦንላይን ሊሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል ፈተና በወረቀት ሊሰጥ መሆኑ ተገለፀ።

ትምህርት ሚኒስቴር በዚህ ጉዳይ ዙሪያ መግለጫ እየሰጠ ይገኛል። በዚሁ መግለጫ ላይ ፈተናው ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 2 ይሠጣል ተብሏል። ዝርዝር መረጃ ይዘን እንመለሳለን።
©ኢፕድ


#የዛሬ_መረጃ #አዲስመረጃ #ትኩስ_መረጃ
@enegbabez
@enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

Kind Dogs Help People With Love



SHARE ...For more
💮 🇯 ‌🇴 ‌🇮 ‌🇳 👇 🇺 ‌🇸 
@enegbabez
━━━━━━━✦🌹✿🌹✦

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

SHARE ...For more
💮 🇯 ‌🇴 ‌🇮 ‌🇳 👇 🇺 ‌🇸 
@enegbabez
━━━━━━━✦🌹✿🌹✦

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

"እዚህ ቦታ መሽናት በህግ ያስቀጣል!" ብሎ ግምብ ላይ ከመፃፍ "እዚህ አከባቢ ሲሸኑ እባብ ስላለ ጠንቀቅ ይበሉ!" ብሎ መፃፍ አያዋጣም? 😂😁
@enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

​​​​🌹━━━✦◉●••┈❀┈┈••●◉✦━━━ 🌹
​​ወንድ ሆይ ሴት ልጅ ካንተ ምን ትፈልጋለች⁉️:-

➊♥️👉ሴት ልጅ ምቾትን ስለምትፈልግ ያለህን ነገር ሳትሰስት አጋራት ፡፡

➋♥️👉ሴት ፍቅርህን እንድትገልጽላት ትሻለች ። (ባገኘከው አጋጣሚ) ፍቅርህን ከመግለጽ ወደኋላ አትበል።

➌♥️👉ሴቶች ግትር ወንዶችን
ይጠላሉ። ደካማ ወንዶችን ደግሞ ይንቃሉ፡፡ አንተ ጥንካሬ በሚያስፈልግበት ቦታ ጠንካራ ሌላ ጊዜ ደግሞ ገር ለመሆን ሞክር።

➍♥️👉ሴቶችን መልካም ንግግር፡ ውብ ገጽታ፡ ንጹህ ልብሶችና ጥሩ መአዛ ስለሚማርካቸው ሁሌም ነገሮች እንዲኖሩህ ጥረት አድርግ።

➎♥️👉ለሴት ቤቷ የቤተ መንግስት ያህል ክብር የምትሰጠው ስፍራ ነው። ቤቷ ስትሆን ዙፋኗ ላይ በክብር የተቀመጠች ንግስት ያህል ክብር ይሰማታል። በምንም ተአምር ይህን ቤተ መንግስቷን የሚያፈርስባትን ነገር እንዳትፈጽም። ከንግስና ዙፋኗ ላይ ልታወርዳትም አትሞክር። ይህን ካደረክ ንግስናዋን እንደመቃወም ይቆጠራል። ለንጉስ ንግስናውን ከመቀናቀን የበለጠ ትልቅ ወንጀል የለምና ጥንቃቄ አድርግ።

➏♥️👉ሴት የቱን ያህል ብትወድህም ቤተሰቧን ማጣት አትፈልግም።
አንተን ከቤተሰቦቿ በላይ እንድትወድህ
ለማድረግ አትጣር። ይህን ማድረግ ፍጻሜው የማያምር ጠላትነትን ሊያመጣብህ ይችላል።

➐♥️👉ሴት ከጎንህ (ጠማማ አጥንት) መፈጠሯን አትዘንጋ። ይህ አፈጣጠሯ የውበቷ ሚስጥር መሆኑን እወቅ። ትንሽ ስህተት ባየህ ቁጥር አቃናታለሁ እያልክ እንዳትሰብራት ተጠንቀቅ። ስብራቷ ፍቺ ነው።ልታቃናት ከሞከርክ ትሰበራለች በማለትም የባሰ እንድትጠም መንገድ አትክፈትላት። መካከለኛ ሰው ሁንላት።

➑♥️👉ሴት አንዳንዴ የዋልክላትን ውለታ ልትዘነጋትችላለች። (ስትናደድ) ያደረክላትን ነገርም ልትክድ ትችል ይሆናል። ነገር ግን እንዲህ አደረገች በማለት ብቻ እንዳትጠላት። ይህን
ባህሪዋን ባትወድላት ሌሎች የሚስቡህ ብዙ ባህሪዎች እንዳሏት አትዘንጋ ።

➒♥️👉ሴት አካላዊ ድካምና ስነልቦናዊ ጫና ሊያርፍባት ይችላል። SO ትእዛዝ አታብዛባት።

➓♥️ ሴት አንተ ዘንድ ያለች (የፍቅር) ምርኮኛህ መሆኗን
አትዘንጋ። ምርኮኛህን በጥሩ ሁኔታ ያዛት፡ እዘንላት፡ በድክመቷ (የምትፈጽመውን ስህተት) እለፋት። ምርጥ የሂዎት አጋርህ
ትሆናለች።


‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌➥ 🌹‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌sʜᴀʀᴇ & ᴊᴏɪɴ ᴜs
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❥••💛⃤SHARE ...For more
💮 🇯 ‌🇴 ‌🇮 ‌🇳 👇 🇺 ‌🇸 
@enegbabez
━━━━━━━✦🌹✿🌹

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

👉በየቀኑ ትለፋለህ...ትለፋለህ...ግን ብዙ የሚያስገርም ለውጥ የለህም አይደል? ስለ #ቀርከሀ የምታውቅ ከሆነ ልፋትህን መቼም አታቆምም።
+
ቀርከሀን ውሀ ብታጠጣው፣ ማዳበሪያ ገዝተህ ብትንከባከበው ወይ አሪፍ የአየር ሁኔታ ውስጥ ብታረገው እንኳን በመጀመሪያዎቹ 5 አመታት ብዙም አያድግም፤ አስገራሚው ነገር 5 አመት ከአንድ ወር ሲሞላው ግን ከ 5 ሜትር በላይ ቁመቱ ይመዘዛል። ለካ 5 ዓመት ሙሉ ለውጡን ያላየነው ረጅም ቁመቱን መሸከም የሚችል ስር መሬት ለመሬት እየዘረጋ ስለነበር ነው። አይታይህም እንጂ ጥረትህ ፅዋውን እየሞላ ነው! የልፋትህ ውጤት ሊከፈልህ ትንሽ እንደቀረህ እያሰብክ ጠንክረህ ተማር! ጠንክረህ ስራ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
SHARE ...For more
💮 🇯 ‌🇴 ‌🇮 ‌🇳 👇 🇺 ‌🇸 
@enegbabez
━━━━━━━✦🌹✿🌹

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

@enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

🇯 🇴 🇮 🇳  🇺 🇸 
🆂︎🅷︎🅰︎🆁︎🅴︎
👇👇👇👇👇
@enegbabez 👈

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

❤️ጩባዉ 🤣

SHARE ...For more
💮 🇯 ‌🇴 ‌🇮 ‌🇳 👇 🇺 ‌🇸 
@enegbabez
━━━━━━━✦🌹✿🌹✦

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

JOIN AND SHARE
👇👇👇👇👇👇
@enegbabez @enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

❤️እሁድን ከፍቅረኛቹሁ ጋር ሀሪፍ ቫላታይን ቀን ይሁንላቹሁ
SHARE ...For more
💮 🇯 ‌🇴 ‌🇮 ‌🇳 👇 🇺 ‌🇸 
@enegbabez
━━━━━━━✦🌹✿🌹✦

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

ዛሬ በደብረብርሃን ከተማ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሙቅ በአለ ሁኔታ ተከናውኗል የካቲት 6/2013ዓ.ም
🇯 🇴 🇮 🇳  🇺 🇸 
🆂︎🅷︎🅰︎🆁︎🅴︎
👇👇👇👇👇
@enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

@enegbabez 👈

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

ከመረረ ጸጸት የምንወጣበት የሕይወት መድን-መርሆዎች።

1. በፍቅር ለመውደቅ ጊዜህን ውሰድ፡፡ በተለይም እራስህን ያልቻልክ ከሆነ ፡፡ በመጀመሪያ ፣ “ሰው መሆን” አለብህ ፣ ከዚያ በኋላ ለህይወትህ አጋር ፈልግ።

2. በችኮላ ከብቸኝነት ውጭ አጋር አትምረጥ ፡፡ በመጀመሪያ ፣ ከጎንህ ምን ዓይነት ሰው ማየት እንደምትፈልግ ተገንዘብ ፡፡ እሴቶችን ፣ ጥራቶችን ቀምር ከዚያም ፈልግ። እንደማንኛውም ሰው ለመሆን አታግባ፡፡

3. ብዙ ሰዎች በዝቅተኛነት የሚኖሩት በብዙ ውድቀቶች ሳይሆን በትንሽ ሙከራዎች ምክንያት ነው፡፡ ደፋር (አደጋ የማይፈራ) መሆን ከፈለክ 100 ጊዜ ለመውደቅ እና ለመቀጠል ዝግጁ መሆንህን አረጋግጥ ፡፡

4. ስሜቶችን መቆጣጠር ተማር ፡፡ 99% የሚሆኑት ጉዳዮች ችግሮችን አይፈቱም ፣ ይልቁንም የሚያባብሱ ብቻ ናቸው ፡፡ ለችግሮች ምክንያታዊ አቀራረብ ይህን ይመስላል-በመጀመሪያ አንተ ላይ ችግር የሚያስከትሉትን ስሜቶች ተቋቋም ፣ ከዛም ራሱ ችግሩን ትቋቋማለህ።

5. ሁሉንም ለማስደሰት አትሞክር ፡፡ አንተ ገንዘብ አይደለህም ፡፡ ያለ ምንም ልዩነት ሁሉም ሰው የሚወደውን ማድረግ አትችልም ፡፡ ማለቂያ በሌለው መንገድ ሌሎችን በማስደሰት ማንነትህን ማጣት ብቻ ሳይሆን አጉል ግብዝ የመሆን አደጋ ላይ ይጥልሃልና፡፡

6. የቆዩ ነገሮችን አስወግድ ፡፡ ይህ አግባብነታቸውን ላጡ ለኤሌክትሮኒክስ ብቻ ሳይሆን ለልብስ እንዲሁም ለማህበራዊ ክበብህም ይመለከታል። በዙሪያህ ያለውን ቦታ ብቻ የሚያጥለቀልቅ እና ወደ ታች የሚጎትትህን ቆሻሻ አስወግድ ፡፡

7. ሥራ የምትፈልግ ወይም ልዩ ሙያ የምትመርጥ ከሆነ የሌሎችን ምክር በጭፍኑ አትቀበል፡፡ በግል ፍላጎቶችህ ብቻ በንቃት ተመራ ፣ ምክንያቱም ያኔ አንተ እንጂ ሸክሙን የሚሸከሙልህ የሚመክሩህ ሰዎች አይደሉም፡፡

8. የጥርስ ህመም ፣ ራስ ምታት እንዲሁም የሆድ ህመሞች እጅግ አስቸጋሪ ክስተቶች ናቸው ፡፡ እነሱ በስራህ እና በሕይወትህ ላይ ተጽዕኖ ያሳድራሉ ፣ የደስታህን ደረጃዎች በእጅጉ ይቀንሳሉ። ስለሆነም ጥርስህን መቦረሽህን አትርሳ ፣ አነስተኛ ስኳር ያለበት ምግብ ተመገብ ፣ አዘውትረህ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አድርግ ፣ እና ከደርዘን ዓመታት በኋላ በአደረከው ነገር አትቆጭም፡፡

SHARE ...For more
💮 🇯 ‌🇴 ‌🇮 ‌🇳 👇 🇺 ‌🇸 
@enegbabez
━━━━━━━✦🌹✿🌹✦

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

#በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኞች ፈተናውን በዩኒቨርስቲዎች ውስጥ እንደሚወስዱ ተገለፀ።

የትምህርት ሚኒስቴር የ 2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ ፈተናን በተመለከተ በዛሬው እለት መግለጫ ሰጥቷል፡፡

በመግለጫውም በትግራይ ክልል የሚገኙ ከ12ሺ ህ በላይ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች በአካባቢው የትምህርት መሰረተ ልማቶች ሙሉ ለሙሉ በመውደማቸው ፈተናቸውን በአካባቢያቸው በሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ እንደሚወስዱ ገልፀዋል፡፡ በዚህም መሰረት ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ተፈታኞች በአካባቢያቸው በሚገኙ ትምህርት ቤቶችና ትምህርት ቢሮዎች ሪፖርት እንዲያደርጉ ተጠይቋል፡፡

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

እውነታ‼️

ማንም ሰው እየተነፈሰ ምራቁን መዋጥ አይችልም።

ህዝቤ ሞክራለው ብለሽ እንዳሞቺ😁👇
🇯 🇴 🇮 🇳  🇺 🇸 
🆂︎🅰︎🆁︎🅴︎
👇👇👇👇
@enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

እኔ ብቻ ነኝ ግን?🤔
🇯 🇴 🇮 🇳  🇺 🇸 
Ⓢ︎Ⓐ︎Ⓡ︎Ⓔ︎👇👇👇
@enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

A Perfect Man የሚያደርጋቸው10 ነገሮች

1. ማለዳ 11 ሰአት የሚነሳ
2. የሚፀልይ
3. አልጋውን የሚያነጥፍ
4. ክፍሉን የሚያፀዳ
5. በቅንነት የሚሰራ
6. አልኮል የማይጠጣ
7. መፀሀፍ የሚያነብ
8. ቀጠሮ አክባሪ
9. የምግብ ሰአቱን የማያዛባ
10. በጊዜ የሚተኛ
ጥያቄው ግን እንደዚህ አይነት ሰው የት የሚገኝ ይመስላችኋል ?
.
.
.
.
እስር ቤት😒😂😂

🇯 🇴 🇮 🇳  🇺 🇸 
🅂🄷🄰🅁🄴
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎
👇👇👇👇
@enegbabez
@enegbabez
@enegbabez

Читать полностью…

እንገባበዝ እስቲ

ዳዊት ጽጌ
እትቱ እትቱ በረደኝ
እትቱ በቀን በፀሀይ
እትቱ ናፍቆትሽ ክረምቱ
እትቱ ይዞት ገባ ወይ
ዛሬስ ዛሬስ ከዓይኔ ባጣሽ
ዛሬስ ድንገት በማርፈድሽ
ዛሬስ ላምባዬን አንስቼ
ወጣሁኝ ወጣሁ ልፈልግሽ
ዛሬስ ወጣሁ ልፈልግሽ
2⃤ 0⃤ 2⃤ 1⃤😈
Joni❤️Shera 💋👇
@enegbabez

Читать полностью…
Subscribe to a channel