👉በትምህርት ሰነፍ ስለሆንኩ የትም አልደርስም ብለህ አታስብ፤ ከሰነፍ ተርታ ብትመደብም አስተዋይ ከሆንክ በህይወት ስኬት ከሰቃዮቹ አንዱ
አንተ ነህ!
+
ጥያቄው ምን ያህል ጠንካራ ነህ-ነው፤ ምን ያህል የሰዎችን ትችት ትቋቋማለህ-ነው፤
+
ሰዎች በትምህርት ውጤትህ ዝቅ አርገው እያዩህ አንተ ግን ራስህን ትልቁ ቦታ አስቀምጠህ ታስበዋለህ? ነው።
+
ጎበዝ መሆን ምርጥ ነገር ነው ግን በህይወት ስኬታማ ለመሆን ማረጋገጫ አይሰጥም።
+
በህይወት ወሳኙ ለአላማ መኖር፣ አስተዋይነትና ፅናት ነው!
SHARE ...For more
💮 🇯 🇴 🇮 🇳 👇 🇺 🇸
@enegbabez
━━━━━━━✦🌹✿🌹
ኢትዮጽያ ውስጥ ያልጨመረ
ነገር ቢኖር
:
:
:
:
:
የሴት ልጅ እድሜ ብቻ ነው
😂 😁 😛 🤣 😄 😉 😎 😚
𝔪𝔬𝔯𝔢 𝔱𝔬 𝔤𝔢𝔱 𝔧𝔬𝔦𝔫
🇯 🇴 🇮 🇳 👇 🇺 🇸
@enegbabez @enegbabez @enegbabez @enegbabez @enegbabez @enegbabez
#ልጅ_ሚካኤል
#ናንዬ
🎶🎶🎶
ናንዬ
ኔንዋ
ወርቅ አልማዝ
ገራዋ
🎶🎶
ከውቤ በረሀ
ውሉን ከአባ ኮራን
እንደ ትኮላ ወርቅ
ከሩቅ እያበራን
እንዋደድ ነበር
ሰው ነው ያፈራራን
እንዋደድ ነበር
ቀን ነው ያፈራራን
🎶
ጣልያን አልጠገነው ባቡሩ ሰባራ
አረማመድ አያቅ የኔ ሀገር ደንባራ
አንቺን ጥሎበት ነው የተጋባው ግራ
እንዴት ብትናፍቀኝ እነዴትስ ብትወደኝ
እትቱ ስል አይታ ፍቅሯ እየበረደኝ
ከሰው ለምዳ መጣች የባስ ልታነደኝ
🎶🎹🎶
በሉቲ ቸኮላት
ይዤ ባልሄድላት
ልብሱን ይሰጥሻል
አራዳ ነው በሏት
🎶🎶
ናንዬ
ኔንዋ
ወርቅ አልማዝ
ገራዋ
ናንዬ
ኔንዋ
ወርቅ አልማዝ
ገራዋ
🎶🎶
ከውቤ በረሀ
ውሉን ከአባ ኮራን
እንደ ትኮላ ወርቅ
ከሩቅ እያበራን
እንዋደድ ነበር
ሰው ነው ያፈራራን
እንዋደድ ነበር
ቀን ነው ያፈራራን
🎶
ጎበዝማ ነበርን እንዴት ያለ አራዳ
ሸርተት አረገና ጊዜም እንደከዳ
የምቹ መድሀኒት ከደጅሽ እያለ
አይቶ ማሳለፉ ልብሽን እንደቻለ
ሎሚ ተረከዝሽ መሬቱን ሲረግጠው
የኔ ልብ ከወዲህ ምን አስደነገጠው
🎶🎶
እንደ አስናቀች ክራር
ሳትደረደሪ
ውቢት ሳያስብልሽ
ፍቅር እንደሜሪ
🎶🎶
ናንዬ
ኔንዋ
ወርቅ አልማዝ
ገራዋ
ናንዬ
ኔንዋ
ወርቅ አልማዝ
ገራዋ
🎶🎶
ከውቤ በረሀ
ውሉን ከአባ ኮራን
እንደ ትኮላ ወርቅ
ከሩቅ እያበራን
እንዋደድ ነበር
ሰው ነው ያፈራራን
እንዋደድ ነበር
ቀን ነው ያፈራራን
👇👇👇👇👇👇
#music and lyrics channel Join
@enegbabez
ለሰፊዉ ህዝብ ሲባል Stay Home ባለመዉጣት
እራስዎንና ቤተሰቦዎን ይታደጉ
ይህንን ፊልም ይኮምኮሙ
The Unity Of Heroes
SHARE ...For more
💮 🇯 🇴 🇮 🇳 👇 🇺 🇸
@enegbabez
━━━━━━━✦🌹✿🌹
Zebiba Girma x Mesay Tefera ዘቢባ ግርማ እና አዲስ ተፈራ (አዲስ ፍቅር) - New Ethiopian Music 2021 Join Us 💿➠ @enegbabez
━━━━━━━━━━━━
══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══
💔. . .ዝም የምል ጠፍቼ. . .💔
:
አንድ እንኳን ብፈልግ ለፍቅርህ ምትክ
ሁሉም ቃል አነሰህ አልሆነህም ልክ
:
በሄድኩበት ሁሉ በቆምኩበት ስፍራ
መናገር አልችልም ስምህን ሳልጠራ
:
ፍቅርህ ስንቄ እኮ ነው ሩቅ ለምጓዘበት
ከድል የሚያደርሰኝ ሳልሸነፍበት
:
ሁሌም የማስበው የማብሰለስለው
አንተ ብቻ ሆነህ እንዴት እረሳካለው
:
ምንም ሳልናገር ዝም የምል ጠፍቼ
አንተን ባላገኝ ነው ላንተ ቃል አጥቼ
አስተማሪ "ለምን የሰዎች የደም አይነት የተለያየ ሆነ?" ሲል
የተማሪዎች መልስ
:
:
:
:
:
:
:
:
ቢንቢዎች የተመጣጠነ ምግብ እንዲያገኙ 🤣
🇯 🇴 🇮 🇳👇 🇺 🇸
@enegbabez @enegbabez
ማካበድ አይሁንብኝና 😉
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
:
በዚህ ኑሮ ውድነት በቀን ሶስቴ የምበላ ሰው ነኝ 😎
MORE👇
@enegbabez
@enegbabez
❤️በሚወድህ ሰው ላይ ክፉ አትስራ
❤️ለሚፈልግህ ሰው ቢዚ ነኝ አትበል
❤️የሚያምንህን ሰው አታታል
❤️ሁሌም የሚያስታውስህን ሰው አትርሳ!!
❤️ቦታ ለሚሰጥህ ሰዉ ጊዜህን አትንፈገዉ!!
💕💕💕💕💕💕
SHARE ...For more
💮 🇯 🇴 🇮 🇳 👇 🇺 🇸
@enegbabez
━━━━━━━✦🌹✿🌹
💕💕💕💕💕💕
አቡሽ ዱርዬ ከመሆኑ የተነሣ ትምህርት ቤት በሣምንት 2 ቀን ብቻ ነው የሚገባው እና ፎርፎ በንጋታው ሲሄድ መምህሩ ትላንትና የተማራችሁትን የሚያስታውስ ማነዉ ሲል……
.
አንዷ ከየት መጣች ሣትባል ተነስታ ስለ እናት ጡት ወተት ጥቅም ብላ ተማሪውን አስጨበጨበች…
በመቀጠል መምህሩ አሁን እኔ መርጬ አስነሳለው አለና……
አቡሽ ከእናት ጡት ወተት ጥቅሞች ውስጥ ሶስቱን ጥቀስ አለው
.
አቡሽም በኮንፊደንስ ተነስቶ……
1ኛ :~ የማይረጋ መሆኑ
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
2ኛ :~ በሚያማምሩ ሁለት እቃዎች መቀመጡ
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
3ኛ :~ ድመቶች በማይደርሱበት ቦታ መቀመጡ
በያላቹሁበት enjoy ur nahh😂😂😂
SHARE ...For more
💮 🇯 🇴 🇮 🇳 👇 🇺 🇸
@enegbabez
━━━━━━━✦🌹✿🌹