ነገ ጎዳና ብወጣስ ብለው አስበው የውቃሉ፤ ኑ አብረን በህይወት መንገድ ላይ በነፃነት እንራመድ እኛ በጎ ስንሰራ እና ስናስብ የህይወት መንገድ መሰናክሎች ብትንትናቸው ነው ሚወጣው ስለዚህ ኑ እንራመድ። "ስጋስ ይመገባል እስቲ የሕሊና ምግብ የሆነውን መልካም ስራን እንመገብ" መልካም ማድረግ ዋጋ አላት። ለበለጠ መረጃ @kal1king