entrancehubethiopia | Unsorted

Telegram-канал entrancehubethiopia - E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

-

ለኢንትራንስ ተፈታኞች ልዩ ትምህርት ጀምራናል አሁኑኑ ይመዝገቡ እና ይጀምሩ https://t.me/EntrancehubEthoipia Register Now @Entrance_Hub_Bot Our website Https://Entrancehub.tk

Subscribe to a channel

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

🥰ENTRANCE HUB ETHIOPIA
ከ2017 ጀምሮ ሁሉንም የ Freshman Course እና ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ሙሉ ትምህርቶችን በነፃ በከፍተኛ ጥራት አጭር እና ግልፅ በሆነው መንገድ በYoutube ቻናል በኩል ለማቅረብ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል።

ይህ እድል እንደያመልጣችሁ የEntrance Hub Ethiopia YouTube Subscribe በማድረግ ከአሁኑ ወዳጅነትዎን ያረጋግጡ🤝
Subscribe👉entrancehubethiopia?sub_Confirmation=1" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@entrancehubethiopia?sub_Confirmation=1

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

For next year entrance exam takers

@EntranceHubEthiopia

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

📚Grade 10 And Grade 12 Unit 1 Biotechnology

@EntranceHubEthiopia

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ስለምትወዱ ተፈታኞች ለአመታት ልፈታላችሁ ፍሬ አፍርቶ የሚታዩበት ጊዜ ላይ ስለሆናችሁ፣በፈተና ወቅት ከሚፈጠረው አላስፈላጊ ጭንቀት እራሳችሁን ነፃ አድርጋችሁ በተረጋጋ መንፈስ በፈተናችሁ ላይ ትኩረት አድርጋችሁ እንድትሰሩ ለመጠቆም እንወዳለን።
ከዚህ በፊት በነበረው ፈተናዎች እንደታዛቢን ከሆነ በፈተና ጊዜ በተለይም በግቢ ውስጥ
<<እዛ ክልል መልስ ወጥቷል፣ለዛ ትምህርት ቤት መልስ ወጥቶ እየሰሩ ነው፣ የፈተና መልስ ወጥቷል>> እያሉ እናንተ ትኩረታችሁን በፈተና ለይ እንዳታደርጉ ለማድረግ ሆን ብለው ወሬ የሚያናፍሱ ስለማይጠፉ እራሳችሁን ከዚህ አይነት ወሬ ነፃ በማድረግ ተረጋግታችሁ እንድትሰሩ እናሳስባለን።
ሌላው ደግሞ ከፈጣሪ ቀጥሎ ለእራሳችሁ ጤና ትኩረት አድርጉ፣ጤናችሁን ጠብቁ፣ አትጨናነቁ፣ በቂ እንቅልፍ ተኙ፣ እራሳችሁን ነፃ (ዘና) አድርጉ፣🥰 ስለፈተናው ብዙ አታስቡ(ሁል ግዜ ስለፈተና ብቻ አታስቡ)፣ በክፍል ውስጥ እራሳችሁን ዘና በማድረግ ሌላውን ተማሪዎች ከማየት ይልቅ የተማራችሁትን እያሰባችሁ ለመስራት ሞክሩ።
በሚከብዳችሁ ጥያቄ ለይ ብዙ ሰዓት አታባክኑ፣በቅድሚያ የሚታውቁትን እና እርግጠኛ የሆናችሁትን በፍጥነት ለመስራት ጥረት አድርጉ፣ከዛ ወደሌሎቹ ጥያቄዎች ትመለሳላችሁ👌 በፈተና ወቅት አላስፈላጊ ባህርይ አታሳዩ፣ከእነዚህ አይነት ተማሪዎች ጋር አትታባበሩ፣ የራሳችሁን መልስ በትኩሱ ስሩ፣ምናልባት ከክፍል ተማሪዎች ጋር መልስ Share ሚታደርጉ ከሆነም በጥንቃቄ አድርጉ😉 ጎበዝ ተማሪዎች ስለሆነ ብቻ የእሱን መልስ Copy አታድርጉ ከራሳችሁ መልስ ወይም ጥያቄዎች ጋር ቼክ እያደረጋችሁ አድርጉ።
በተረፈው ሁሉም ነገር ለጊዜው ነው እንጅ አንዴ ስትጀምሩት ቀላል እንደሆነ ታውቁታላችሁ።
❤️መልካም ፈተና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን ❤️

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

#NationalExam #Online

ለመጀመሪያ ጊዜ በኦንላይን የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና መንግሥት በሚያዘጋጃቸው ኮምፒውተሮች እንደሚከናወን የሀገር አቀፍ ትምህርት፣ ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለኢቢሲ ገልጿል።

አንዳንድ ወላጆች " በኦንላይን ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና የመፈተኛ ኮምፒውተር እንድናቀርብ ተጠይቀናል " ብለዋል።

አገልግሎቱ ግን ይህንን በሚመለከት ለትምህርት ቤቶች ያስተላለፈው መልዕክት እንደሌለ እና ወላጆች መጠየቃቸውም ተገቢ አለመሆኑን ገልጿል።

የኦንላይን ፈተናው መንግስት በሚያዘጋጀው አቅርቦት እንደሚከናወን አመልክቷል።

ተማሪዎች ለፈተና ሲመጡ የሚጠበቅባቸው አንብቦ እና በቂ ዝግጅት አድርጎ የተመዘገቡበትን መታወቂያ ይዞ መምጣት ብቻ ነው ብሏል።

ነገር ግን ትምህርት ቤቶችም ሆኑ ተማሪዎች የግል ኮምፒውተሮቻቸውን ለፈተናው መጠቀም ከፈለጉ #እንደማይከለከሉ አገልግሎቱ አሳውቋል።

ሁሉም ተማሪዎች በኦንላይ እንዳይፈተኑ የመሰረተ ልማት አለመሟላት እንቅፋት ሊሆን ስለሚችል ዘንድሮ #በተወሰኑ ተማሪዎች ብቻ እንደሚጀመር ገልጿል።

በሌላ በኩል ፥ በወረቀት ለሚሰጠው ፈተና የህትመት ስራው ወደ #መጠናቀቅ መቃረቡን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለኢቢሲ በሰጠው ቃል አመልክቷል።

ይህ እንዴት ይታያል ?

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በኦንላይን ለሚሰጠው ፈተና  " ትምህርት ቤቶች ሆኑ ተማሪዎች #የግል_ኮምፒዩተራቸውን ለፈተና መጠቀም አይከለከሉም " ብሏል።

ተማሪዎች የራሳቸውን ኮፒዩተሮች ይዘው ሲገቡ በውስጡ ለፈተና ደህንነት የሚያሰጋ ወይም ፈተናውን እንዲሰሩ የሚያግዛቸው የተለያየ ዶክመት ተደብቆበት እንዳልሆነ የሚረጋገጥበት ምን አይነት መንገድ እንዳለ አልተብራራም።

ሌላው ተፈታኞች በፈተና ወቅት በኢንተርኔት ድረ ገጾችን በመጎብኘት ጥያቄ የሚሰሩበት መንገድ እንዳይኖር ስለሚወሰደው የጥንቃቄ እርምጃ የተብራራ ነገር የለም።

መሰልና ሌሎችም ተያያዥ ጉዳዮች ችግር ይዘው እንዳይመጡ ከወዲሁ ማሰብና ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል።

@EntranceHubEthiopia

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

Parts to study mathematics for entrance exam in 40 days

📚Part 1 👇👇👇👇

Further on trigonometric functions and Trigonometric Function Grade 10 Unit 5 and Grade 11 Unut 9


1. Basic trignometric functions
2. The reciprocal functions of the basic trignometric functions
3. Simple trignometric identities
4. Real life application problems
5. The functions y=sec x, y=csc x and y=cotx
6. Inverse of trigonometric functions
7. Graphs of some trigonometric functions
8. Applications of trigonometric functions
Grade 10 unit 5👇👇
➦1. Basic trigonometric functions
➦2. The reciprocals of the basic trigonometric functions
➦3. Simple trigonometric identities
➦4. Real life application problems

📚Part 2 👇👇👇👇

Further on relation and function Grade 9 Unit 4 and Grade 11 Unit 1 and Grade 11 Unit 2 Rational expression and rational function


1. Relations
2. Functions
3. Graphs of functions
4. Revision on relations
5. Some additional types of functions
6. Classification of functions
7. Composition of functions
8. Inverse functions and their graphs
9. Simplification of rational expressions
10. Rational equations
11. Rational functions and their graphs

📚Part 3 👇👇👇👇

Coordinate geometry Grade 10 Unit 4 And Grade 11 Unit 3


1. Distance between two points
2. Division of a line segement
3. Equation of a line
4. Parallel and perpendicular lines
5. Straight line
6. Conic sections

📚Part 4 👇👇👇👇

Mathematical reasoning Grade 11 Unit 4 And Statistics and probability Grade 9 Unit 6 and Grade 11 Unit 5


1. Logic
2. Arguments and validity

1. Statistics
2. Probability
3. Statistical data
4. Measures of absolute dispersions
5. Interpretation of relative dispersions
6. Use of frequency curves
7. Sampling techniques

📚Part 5 👇👇👇👇

Matrices and determinant And Set of complex number Grade 11 Unit 6 and 7


እነኚህ ሁለቱም የሚያገናኛቸው ባይኖርም አንድ ላይ አንብቧቸው

1. Matrices
2. Determinants and their properties
3. Inverse of a square matrix
4. Systems of equations with two or three variables
5. Cramer's rule

1. The concept of complex numbers
2. Operations on complex numbers
3. Complex conjugate and moduluus
4. Simplification of complex numbers
5. Argand iagram and polar representation of complex numbers

📚Part 6 👇👇👇👇👇

Vector and transformation of plane Grade 9 unit 7 and Grade 11 Unit 8


1. Introduction to vectors and scalars
2. Representation of a vector
3. Addition and subtraction of vectors and multiplication of a vector by a scalar
4. Position vector of a point
5. Revision on vectors and scalars
6. Representation of vectors
7. Scalar ( inner or dot) product of vectors
8. Application of Vector
9. Transformation of the plane

📚Part 7 👇👇👇👇

Geometry and measurement Grade 10 Unit 6 And Grade 9 Unit 5


1. Regular polygons
2. Further on congruency and similarity
3. Further on trigonometry
4. Circles
5. Measurement
6. Revision on surface areas and volumes of prisms and cylinders
7. Pyramids, cones and spheres
8. Frustums of pyramids and cones
9. Surface areas and volumes of composed solids

📚Part 8👇👇👇👇


The number system Grade 9 Unit 1 For read Aptitude And Grade 9 Unit 2 Solution Of Equation And Grade 9 Unit 3 Further on set


1. Revision on the set of rational numbers
2. The real number system

1. Equations involving exponents and radicals
2. Systems of linear eqautions in two variables
3. Equations involving absolute value
4. Quadratic equations

1. Ways to describe sets
2. The notation of sets
3. Operations on sets

📚Part 9  👇👇👇👇

Sequence and series Grade 12 Unit 1


1. Sequence
2. Arithmetic and Geometric sequence
3. The sigma notation and partial sums
4. Infinite series
5. Applications of sequence and series in daily life

@EntranceHubEthiopia

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

Mathematics

💎Polynomial Functions

Remedial + High School

⚖Practices Questions

ጥራት ያላቸውን ትምህርቶች በቀላሉ ያግኙ!

Join Official Channel
@EntranceHubEthiopia

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

Chemistry Grade 10 chapter 1

Basic Note!

እሄንን ቻብተር እስካሁን ምንም ላናበባችሁ ተማሪዎች ከዚህ ጀምሩ፣ እጭር እና ግልጽ ተደርጎ ተዘጋጅቷል!

@EntranceHubEthiopia

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

#Update

2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና መርሐግብር ይፋ ሆኗል፡፡

መርሐግብሩ ከትግራይ ክልል ውጪ በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱም የከተማ አስተዳደሮች በወረቀት እና በበይነ መረብ ፈተናውን ለሚወስዱ ተፈታኞች እንደሚያገለግል የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም ለማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች፤ ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ይሰጣል።

(መርሐግብሩ ከላይ ተያይዟል።)

@EntranceHubEthiopia

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

#Physics

Grade 9
🗣Wave Motion 🗣

🪁Basic Entrance Hub Note
📕Short and precise

Download Our app👇
https://bitly.yt/olan7

@EntranceHubEthiopia

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

#Physics

Grade 9
🗣🗣 Fluid Statics 🗣🗣

🪁Basic Entrance Hub Note
📕Short and precise

Download Our app👇
https://bitly.yt/olan7

@EntranceHubEthiopia

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

#Physics

Grade 9
🗣🗣Force and NLM 🗣🗣

🪁Basic Entrance Hub Note
📕Short and precise

Download Our app👇
https://bitly.yt/olan7

@EntranceHubEthiopia

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

#Physics

Grade 9 and 11
🗣🗣Vectors🗣🗣

🪁Basic Entrance Hub Note
📕Short and precise

Download Our app👇
https://bitly.yt/olan7

@EntranceHubEthiopia

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

ያልተለቀቁ ሁሉም ጥያቄዎች በቅርብ ጊዜ ውስጥ Upload ይደረጋሉ🙌

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

#New_ExaM_Uploaded
#For_social_science
አዲስ ፈተና Upload አድርገናል 👇

1 ✅ MATHEMATICS FOR SOCIAL

GRADE 12 ENTRANCE EXAM(EUEE)
Exam YEAR👉 2001 ✔️
   Exam YEAR👉    2002   ✔️
   Exam YEAR👉    2003    ✔️
   Exam YEAR👉    2004    ✔️
   Exam YEAR👉    2004    ✔️
   Exam YEAR👉    2005   ✔️
   Exam YEAR👉    2006    ✔️
   Exam YEAR👉    2007    ✔️
   Exam YEAR👉    2008   ✔️
   Exam YEAR👉    2009    ✔️
   Exam YEAR👉    2010    ✔️

2. 🔶GRADE 10 Matric EXAM(EGESCE)

✨Subject ➭ Maths for social

Exam YEAR ➯1998➔1999➔2000

➯2001➔2002➔2003

              ➯2004➔2005➔2006

             ➯2007➔2008➔2009

3👉 SUBJECT ➭ GEOGRAPHY

🗞 EXAM Type ➭ Grade 10 matric (Egesce)

📅EXAM YEAR👇
●➭ 1996, ➭1997 ➯1998, ➔1999

●➔2000 ➯2001➔2002➔2003

●➯2004➔2005➔2006➯2007

●➔2008➔2009 ➭ 2010
አሁን ሰዓት ጀምሮ ከላይ የተዘረዘሩትን በሙሉ ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ክፊት ተደርጎል።
ጥያቄዎቹን ለማግኘት Entrance Hub App ከዚህ አውርደው ይጠቀሙ👇

https://bitly.yt/olan7

ከዚህ በፊት የከፈታችሁን ጥያቄዎቹን ከማግኘት Log Out አድርጉና በድጋሚ Log in አርጉ👌

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

ከ9 ወራት በፊት Hack ተደርጎ የነበረው You Tube Channel ከብዙ ጥረት በኃላ Yt Partner Support መልሶልናል❤️

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

Grade 11 Unit 3 chemistry Chemical Bonding ጥያቄዎችን እና pdf እስከ EUEE ጥያቄ

@EntranceHubEthiopia

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ፈተና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመፈተን ሄዶ ጭንቅላቱን በፖሊስ በመመታቱ ህይወቱ ያለፈው ተማሪ ጉዳይ

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በጉዳዩ ዙርያ መረጃ እንደሌለው ለመሰረት ሚድያ ተናግሯል :: ተማሪ ያሬድ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ፈተና ለመፈተን እንደጓደኞቹ ሁሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመድቦ ነበር ።

በወቅቱ በተማሪዎች መሀል ግርግር/ረብሻ ቢጤ ሲነሳ እና ፖሊስ ሲመጣ ይበተናሉ፣ ፖሊስም ያገኘውን በያዘው ቆመጥ ይመታል።  በዚህ ወቅት ያሬድ ጭንቅላቱን ይመታል፣ ፈተናውን ጨርሶ ወደ ቤቱ ከገባ በኋላ ግን እራሴን አመመኝ ማለት ጀመረ።

"ፓራሲታሞል ተሰጠው፣ ያለፈው ቅዳሜ ሳምንት ደግሞ ወደ ህክምና ሄደ፣ እሑድ ዕለት ግን ደም ወደ ጭንቅላቱ ውስጥ ፈሶ ስለነበር ህይወቱ አልፏል" ብለው ለመሰረት ሚድያ ቃላቸውን የሰጡ ሁለት የቤተሰብ ወዳጅ እና ጎረቤት ናቸው።

"ያሬድ ያለፈው ሰኞ (የዛሬ ሳምንት) ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ተቀብራል። ጎፋ መብራት ኃይል አካባቢ ኗሪ ናቸው፣ ሞቱ ለቤተሰብ እሳት ሆኖባቸዋል" ብለው ምንጮች ለመሰረት ሚድያ መረጃ ሰጥተዋል።

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ለመሰረት ሚድያ ማምሻውን በሰጡት መረጃ የዚህ ድርጊት መረጃ በኮሚሽኑ የለም።

"ተጎጂ ቤተሰቦች በነገው እለት መጥተው ወንጀል ምርመራ ቢሮ ማመልከት ይች
ላሉ" ብለው ተናግረዋል።  #መሰረትሚድያ

@EntranceHubEthiopia

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ-አል-አድሃ (አረፋ)  በዓል በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን!

@EntranceHubEthiopia❤️

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

#Update

የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆነ፡፡

የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀትና በበይነ መረብ ይሰጣል።

በዚሁ መሠረት በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከላይ በተገለጸው አድረሻ ብቻ የሚፈተኑ ይሆናል፡፡

ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድርግ አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም ጀምሮ በአድራሻው ተፈታኞች በሚገኙበት ክልል የተደለደሉ ስለሆነ ልምምድ ማድረግ ይችላሉ ተብሏል።

ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል/ከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት እንደሚችሉ ተገልጿል።

በዚሁ መሠረት መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡

ተፈታኞች ከተደለደሉበት ክለስተር ዉጪ ሲሰትሙን መጠቀም የማይችሉ መሆኑ ተገልጿ።

መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው።

©tikvahethiopia
@EntranceHubEthiopia

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

😞ተጠንቀቁ!

ቴሌግራም ላይ አጭበርባሪዎች በዝተዋል ። ከማንኛውም ሰው በ #http:// የሚጀምር ሊንክ ተልኮላችሁ ስታገኙ እንዳትከፍቱት ምክንያቱም ሰሞኑን የመጣ ቫይረስ አለ ሙሉ ለሙሉ የተፃፃፋችሁትን እና #Join ያደረጋችሁትን ቻናሎች ሁሉ ያጠፋውና እንደ አዲስ ነው አካውንት ክፈቱ የሚላችሁ ይሔ ትልቅ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ነገር ነው።

🥺በNotcoin እና Tapswap ምክንያት ብዙ ሰዎች Accountአቸውን እያጡ ነው ። Notcoin እንገዛለን የሚሉም ተበራክተዋል። Coin 💰መሰብሰብ የሚደገፍ ነገር ቢሆንም እንኳ በCoin ምክንያት የሚመጡትን ሌብነቶች እና አጭበርባሪዎች እየተጠነቀቃችሁ ሊሆን ይገባል ።

ለሁሉም ነገር ጥንቃቄ ያስፈልጋል! የላኩላችሁ ሰዎች የናንተ የቅርብ ሰው ቢሆኑም እንዳትከፍቱት እነሱም ቢሆኑ ለምን እንደላኩት፣ መቼ እንደላኩት አያውቁትም። በተጨማሪም ከሀከሮች አካውንታችሁን ለማዳን በምታስታውሱት Password Two-Step Verification On አድርጉ!

@EntranceHubEthiopia

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

Maths

Basic Notes!

Leaner Equation in two variables!

በአጭሩ ይህ ነው!

@EntranceHubEthiopia

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

እናት ማለት እውነተኛ ፍቅር ናት::
ክብር ይገባታል የሷን ብድር በምድር ላይ ማንም በምንም ሊከፍለው አይችልምና ሁሌም የሚገባትን ክብር እንስጣት::

መልካም የእናቶች ቀን!

@EntranceHubEthiopia

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

Exam Application ያልሰራላችሁ በዚህ Link  Download 👇
https://bitly.yt/olan7

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

#Physics

Grade 9
🗣Heat and Temperature 🗣

🪁Basic Entrance Hub Note
📕Short and precise

Download Our app👇
https://bitly.yt/olan7

@EntranceHubEthiopia

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

#Physics

Grade 9
🗣Work Energy and power🗣

🪁Basic Entrance Hub Note
📕Short and precise

Download Our app👇
https://bitly.yt/olan7

@EntranceHubEthiopia

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

#Physics

Grade 9
🗣🗣 Motion in one and 2D🗣🗣

🪁Basic Entrance Hub Note
📕Short and precise

Download Our app👇
https://bitly.yt/olan7

@EntranceHubEthiopia

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

Exam Application ያልሰራላችሁ በዚህ Link  Download 👇
https://bitly.yt/olan7

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

#New_ExaM_Uploaded
#For_social_science
አዲስ ፈተና Upload አድርገናል 👇

1  ✅ MATHEMATICS FOR SOCIAL

GRADE 12 ENTRANCE EXAM(EUEE)
   Exam YEAR👉    2001    ✔️
   Exam YEAR👉    2002   ✔️
   Exam YEAR👉    2003    ✔️
   Exam YEAR👉    2004    ✔️
   Exam YEAR👉    2004    ✔️
   Exam YEAR👉    2005   ✔️
   Exam YEAR👉    2006    ✔️
   Exam YEAR👉    2007    ✔️
   Exam YEAR👉    2008   ✔️
   Exam YEAR👉    2009    ✔️
   Exam YEAR👉    2010    ✔️

2. 🔶GRADE 10 Matric  EXAM(EGESCE)

✨Subject ➭ Maths for social

Exam YEAR ➯1998➔1999➔2000

            ➯2001➔2002➔2003

              ➯2004➔2005➔2006

             ➯2007➔2008➔2009

3👉 SUBJECT  ➭ GEOGRAPHY

  🗞 EXAM Type ➭ Grade 10 matric (Egesce)

📅EXAM YEAR👇
●➭ 1996, ➭1997 ➯1998, ➔1999

●➔2000  ➯2001➔2002➔2003

●➯2004➔2005➔2006➯2007

●➔2008➔2009 ➭ 2010
አሁን ሰዓት ጀምሮ ከላይ የተዘረዘሩትን በሙሉ ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ክፊት ተደርጎል።
ጥያቄዎቹን ለማግኘት  Entrance Hub App ከዚህ አውርደው ይጠቀሙ👇

https://bitly.yt/olan7

ከዚህ በፊት የከፈታችሁን ጥያቄዎቹን ከማግኘት Log Out አድርጉና በድጋሚ Log in አርጉ👌

Читать полностью…

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

Entrance Hub Recapture!

በተከታታይ ለ2 ወር ይሰጣል!

Chemistry| Grade 11 Chapter 1 and 2

◾️Chapter 1
📓Fundamental Concepts in chemistry

▫️Chapter 2
📓Atomic Structure

ይህንን Recapture አንበቡ! ለፈተና ብቁ ናችሁ!

Читать полностью…
Subscribe to a channel