eotc_books_by_pdf | Unsorted

Telegram-канал eotc_books_by_pdf - ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

-

Subscribe to a channel

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

ከ44,000member በላይ የነበረው ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን የተሰኘው የቴሌግራም ቻናላችን በሌሎች ሰዎች hack በመደረጉ ምክንያት አዲስ ህይወትን ቀያሪ ትምህርቶች ይዘን አዲስ ቻናል ከፍተናል በመቀላቀል ተማሩ

                  👇🏾👇🏾👇🏾
/channel/+kx1XYHKrrJMzYWM0
/channel/+kx1XYHKrrJMzYWM0

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

የዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ትምህርቶች እና ሁሉንም መጽሐፍ በpdf ከ61,500member በላይ ኦርቶዶክሳዊያን ባሉበት ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚 በሚለው ቻናል ከ200+ በላይ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍቶችን እንዲሁም የመጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁን እና የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንን ትምህርቶች በpdf ያገኛሉ ይቀላቀሉን።

👇🏾👇🏾👇🏾
/channel/+7Itsth8QSrY2Y2Q0
/channel/+7Itsth8QSrY2Y2Q0

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

📚⛪️መጽሐፈ ሰዓታት Apk Free📚⛪️

👆🏾የ300br ክፍያ የሚጠይቀውን መጽሐፈ ሰዓታት Application በነጻ አጠቃቀም!!
  #share ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን ወዳጆችህ/ሽ አጋሩ!

አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚

📲የአፕሊኬሽኑ አሰራር በዩቲዩብ ይመልከቱ
                     👇🏾👇🏾👇🏾
https://youtu.be/Ofij1mxWV4k
https://youtu.be/Ofij1mxWV4k
https://youtu.be/Ofij1mxWV4k

    📬ለሐሳብ አስተያየት @asrategabriel
                 #ሼር_ሼር_ሼር

🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

📚⛪️መጽሐፈ ምስጢር በአባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ📚⛪️

ተርጓሜ ፦ በመምህር ኅሩይ ኤርሚያስ

ይኽን መጽሐፈ ምሥጢር በመባል የሚታወቀው መጽሐፍ በታላቁ ኢትዮጵያዊ ሊቅ ከዛሬ ስድስት መቶ ዓመት በፊት ተደርሶ ወደ አማርኛ በመተርጉም ለንባብ ያበቃው ጻድቁ የመሠረቱትና መጽሐፉን የጻፉበት የደብረ ባሕርይ ጋሥጫ ገዳም ነው፡፡
በመጽሐፉ አስደናቂ መልስ የተሰጣቸው የተወገዘ ሀሳብ ያላቸው ሰዎች በጥቂቱ

➦የሰባልዮስ ተግሣጽ
➦የአቡርዮስ ተግሣጽ
➦የአርዮስን ተግሣጽ
➦የንስጥሮስ ተግሣጽ
➦የፎጢኖስ ተግሣጽ
➦የአርጌንስ ተግሣጽ
➦የመለኮት ቃል ሰው ወደ መሆን ተለወጠ ለሚሉ ተግሳጽ፡፡

ሁላችሁም ኦርቶዶክሳዊያን ሼር በማድረግ ለባለማህተቦች ያድርሱ እኔ ኃላፊነቴን ተወጥቼአለሁ!

•➢ ሼር // 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚

🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

📌 አምስቱ ችንካሮች እነማናቸው?

፩. ሳዶር ➤ ቀኝ እጁን ቸነከሩት
፪. አላዶር ➤ ግራ እጁን ቸነከሩት
፫. አዴራ ➤ ማሀል ልቡን ቸነከሩት

፬. ዳናት ➤ ሁለት እግሩን ቸነከሩት
፭. ሮዳስ ➤ ደረቱን ቸነከሩት

•➢ ሼር // SHARE


🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

​​#በሰሙነ_ሕማማት_የሚፈጸሙ_ሥርዓቶች

1, #ስግደት :-
በሰሙነ ሕማማት 41 ጊዜ ኪርያላይሶን 12 ጊዜ አቡነ ዘበሰማያት እየተዜመ እጅግ አብዝቶ ይሰገዳል።

2, #ጸሎት :-
በሰሙነ ሕማማት ከ24 ሰዓት ውስጥ 10 የጸሎትና የንባብ ሰዓታት ይገኛሉ እነዚህም ከጠዋቱ 1 ሰዓት; 3ሰዓት; 6ሰዓት; 9ሰዓት; 11ሰዓት እንዲሁም ከምሽቱ 1 ሰዓት; 3ሰዓት; 6ሰዓት; 9ሰዓት; 11ሰዓት ናቸው።

በእነዚህም ሰዓታት የጌታን ስቃይ ለማዘከር መዝሙረ ዳዊትና ግብረ ሕማማት ድርሳነ ማኅያዊ አብዝተው ይጸለያሉ።

3, #ጾም :-
በሰሙነ ሕማማት ብዙ አዝማደ መባልዕት / አዘውትረን የምንመገባቸው ምግቦች አይበሉም። በዚህም ሳምንት እስከ ምሽቱ #አንድ_ሰዓት እንድንጾም; ይኸውም ቆሎ;ዳቦ;ወኃና ጨው ብቻ እንደታዘዙ በግብረ ሕማማት ላይ ተጽፎ ይገኛል።

4, #አለመሳሳም :-
አይሁድ ጌታችንን ለመስቀል እየተንሾካሾኩ ስለተመካከሩና ይሁዳ ጌታችንን በመሳም አሳልፎ ስለሰጠው መሳሳም አይፈቀድም። መስቀልም በዘመነ ኦሪት የወንጀለኛ መቅጫ የእርግማን ምልክት ስለ ነበር ጌታችን በክቡር ደሙ ቀድሶ የድል አርማ እስኪያደርግልን ድረስ አንሳለመውም ገላ.3:13 ማቴ.10:38 ማቴ. 26:29

5. #አክፍሎት :-
እመቤታችን; ያዕቆብና ዮሐንስ የጌታችን ትንሳኤ ሳናይ እህልና ውኃ አንቀምስም ብለው እስከ ትንሳኤው መቆየታቸውን በማሰብ የሚጾም ነው።

6, #ጉልባን :-
ከባቄላ ከስንዴ ከገብስ የሚዘጋጅ በጸሎተ ሐሙስ ዕለት የሚበላ ንፍሮ ሲሆን ትውፊቱም የስቅለቱ ሐዘን መግለጫ ነው።

7, #ጥብጠባ :-
ይህ ምዕመናን በሰሙነ ሕማማት የፈጸሟቸውን ኃጢአቶች ለካህን እየተናዘዙ በወይራ ቅጠል ቸብቸብ እየተደረጉ ስግደት የሚቀበሉበት ነው። ይህም የጌታ ምሳሌ ነው።

8, #ቄጠማ :-
ጌታችን ብርሃነ ትንሳኤዉን እንደገለጠልን የምናስብበት ሲሆን የእሾህ አክሊል በመድፋቱ ምሳሌም በራሳችን ላይ እናስረዋለን።

እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻም ወድካም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሳኤሁ እግዚአብሔር በፍስሐ ወበሰላም።

  #ሼር_ሼር_ሼር

🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

👉🏾ሰሙነ ህማማት

👉🏾የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ወዳጆች ወገኖች ከኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ቻናል የሚተላለፈውን ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት በያላችሁበት የምትከታተሉ በእግዚአብሔር ሰላምታ ሰላም
እንላችኋለን፤ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን እያልን፤ ዛሬ በርዕሱ እንደተጠቀሰው " ሰሙነ ህማማት " በሚል ርዕስ ነው የምንነጋገረው፣ አንብባችሁ ትማሩበት ዘንድ አደራ እንላለን፦

የሰሙነ ሕማማት ሰኞ" መርገመ በለስ የተፈጸመበት ዕለት ነው"ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሆሣዕና ዕለት "ቢታኒያ አድሮ በማግሥቱ ከቢታኒያ ሲመጡ ተራበ" ማርቆስ ምዕራፍ 11ቁጥር 11-12፣ ቅጠል ያላት በለስ ከሩቅ አይቶ ወደ በለሲቱ ቀረበ፣ ነገር ግን ከቅጠል በቀር ፍሬ አላገኛባትም "ከአሁን ጀምሮ  ማንም ከአንቺ ፍሬ አይብላ ብሎ ረገማት" በለስ የተባለች ቤተ "እስራኤል" ናት፣ ፍሬ የተባለች "ሃይማኖትና ምግባር" ናት፣ ከእስራኤል ፍቅርን ሃይማኖት ምግባርን ፈለጋ አላገኘም፣ እስራኤልም "ሕዝብ እግዚአብሔር መባል እንጂደግ ሰው አይገኝብሽ ብሎ ረገማት በመረገሙ ምክንያት እርሱ ከለያቸው በስተቀር ደግ ሰው ጠፋብት፡፡

በለስ "ኦሪት ናት" ኦሪት በዚህ ዓለም ስፋነ ቢያገኛት ኦሪትና ነቢያት ልሽር አልመጣሁም፣ ልፈፅም እንጂ በማለት ፈፀማት፣ ሕገ ኦሪትን ከመፈጸም በቀር በእርሱ ድህነት አላደረገባትምና፤ ፍሬ በአንቺ አይሁን አላት፣ ድህነት በአንቺ አይደረግብሽ ብሏታልና እንደ መድርቅ ፍጥና አለፋት
በለስ ኃጢአት ናት የበለስ ቅጠል ሰፊ እንድሆነች ሁሉ ኃጢአት በዚህ ዓለም ሰፍታ ሰፋና አገኛትበለስ ሲበሉት ይጠፍጣል ቆይቶ ግን ይመራል፣ ኃጢአትም ሲሠሩት ደስ ደስ ያሰኛል፣ ኋላ ግን ያሳዝናል፣ ወደ እርሷም ሄዶ ማለትም ከኃጢአት ጋር ዋለ፣ ኃጥእ ከመባል በቀር በአንደበቱ ሐሰት በሰውነቱ ክፋት እንዳልተገኘበት ለማመልከት ፍሬ አላገኘባትም አለ፡፡

በአንቺ ፍሬ አይገኝ የሚለውም በኃጢአት ፍዳ ተይዞ የሚቀር ዓይኑን ለማለት ነው፣ ስትረገም ፈጥና መድረቋም በአዳም ምክንያት ያገኛትን ዕዳ በደል በእርሱ ካሣነት እንደጠፋችልን ለመግለፅ ነው
አንጸሆተ ቤተ መቅደስ የተፈጸመበት ዕለት ነው፣ ጌታችን በለስን ከረገማት በኋላ ወደ ቤተ መቅደስ ሄደ፣ ቤተ መቅደስ፣ ቤተ ጸሎት፣ ቤተ መሥዋዕት መሆኑ ቀርቶ "ቤተ ምስያጥ (የንግድ ቤት) ሆነ ቢያገኘው "ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች፣ እናንተ ግን የወንበዴዎች ዋሻ አድርጋችኋት" ብሎ የሚሸጡትን ሁሉ ገለበጠባቸው፣ገርፎም አስወጣቸው፣ ይህም የሚያሳየው ማደሪያው ቤቱ የነበርን የአዳም ልጆች ኃጢአት ሰፍኖብን ስንኖር ቢያገኘን ኃጢአታችን ሁሉ እንዳራቀልን የሚገልፅ ነው፡፡

አቤቱ ማረን ይቅር በለን


  #ሼር_ሼር_ሼር

🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

📚⛪️መዝሙረ ዳዊት📚⛪️

አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚


📚 በሕማማት የሚፀለየውን የእያንዳንዱን ተከፍሎ ከታች ተቀምጧል

❖ የዳዊት መዝሙራት በጠቅላላው መቶ ሃምሳ እና የነቢያት ጸሎት በቤተክርስትያን በሰባቱ ዕለታት ተከፋፍለው ይጸለያሉ ፤ እነርሱም

✍የሰኞ ከመዝሙር 1 – 30 (ፍካሬ ፥ አድኅነኒ ፥ አምላኪየ)
✍የማክሰኞ ከመዝሙር 31 – 60 (ብፁዓን ፥ ከመያፈቅር ፥ ለምንት ይዜኃር)
✍የረቡዕ ከመዝሙር 61 – 80 (አኮኑ ፥ እግዚኦ ኩነኔከ)፤
✍የሀሙስ ከመዝሙር 81 -110 (እግዚአብሔር ቆመ ፥ ይኄይስ ፥ ስምዐኒ)
✍የአርብ ከመዝሙር 111 – 130 ( ብፁዕ ብእሲ ፥ ተፈሣሕኩ)
✍የቀዳሚት ከመዝሙር 131 – 150 (ተዘከሮ ፥ ቃልየ) እና
✍የእሑድ የነቢያት ጸሎት እና መኃልየ መኃልየ ዘሰሎሞን ናቸው።

  #ሼር_ሼር_ሼር

🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

📚⛪️ድርሳነ ማኅየዊ📚⛪️


አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚

  #ሼር_ሼር_ሼር

🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

📚⛪️ሰይፈ ሥላሴ ወ ሰይፈ መለኮት📚⛪️


አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚

#ሼር_ሼር_ሼር

🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

📚⛪️ሕማማት📚⛪️

ጸሐፊ ፦ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚

🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

📚⛪️ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና⛪️📚

መጽሐፉን በጽሑፍ በሌላው ቴሌግራም ቻናላችን ያገኙታል!
👇🏾👇🏾👇🏾
/channel/+TbpWpeEilgIzYjM0
/channel/+TbpWpeEilgIzYjM0

አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚

👇🏾📽የግእዝ ትምህርት በyoutube🖥👇🏾
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

📚⛪️መዝገበ ሃይማኖት Apk Free📚⛪️

👆🏾የ300br ክፍያ የሚጠይቀውን መዝገበ ሃይማኖት Application በነጻ አጠቃቀም!!
  #share ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን ወዳጆችህ/ሽ አጋሩ

አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚

📲የአፕሊኬሽኑ አሰራር በዩቲዩብ ይመልከቱ
                     👇🏾👇🏾👇🏾
https://youtu.be/dwGQ6Ads9K8

    📬ለሐሳብ አስተያየት @asrategabriel
                 #ሼር_ሼር_ሼር

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

📚⛪️ፍኖተ ብርሃን(የብርሃን መንገድ)📚⛪️

📖 ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ ውስጥ እርስ በርሱ የሚጋጩ ለሚመስሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ሃሳቦች ሙሉ ማብራሪያ የተሰጠበት የዓሥራት ገብረ ማርያም መጽሐፍ እነሆ።



አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚


  🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

🥳ከ9650 በላይ 𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 ያለውን የYouTube ቻናላችንን እናስተዋውቃችሁ በዚህ ቻናል በቅርቡ
ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችን
ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን
ምስጢራተ ቤተክርስቲያንን ማስተማር የምንጀምር ስለሚሆን አሁኑኑ ገብታችሁ አጥንት አለምላሚ ዝማሬዎች እና የገዳማት ጉብኝት የተሰኘውን መርሐ ግብራችንን መከታተል ይጀምሩ

🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾

🎁ይህን ቻናል subscribe ላደረጉ እና screenshot @asrategabriel ላይ ለምትልኩልን ኦርቶዶክሳዊያን በርካታ ኦርቶዶክሳዊ አስተማሪ መጽሐፍትን በPDF እንሸልማለን‼️

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

ሰይጣን ይቀናብሃል ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን | በቤተክርስቲያን ፊት የምትሰግደው ርግብ | የመስቀሉ ፍቅር የገባት ድመት🔴አዲስ ቪድዮ

ገብታችሁ እዩት SUBSCRIBE አድርጉት ጠቃሚ ትምህርት ታገኙበታላችሁ
👇🏾👇🏾👇🏾
https://youtu.be/PwXHDq_V_O0
https://youtu.be/PwXHDq_V_O0
https://youtu.be/PwXHDq_V_O0

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

💵የ300br ክፍያ የሚጠይቀውን መጽሐፈ ሰዓታት.APK 'እንዴት በነጻ መጠቀም እንደምንችል ከታች ባለው LINK ገብተው ይመልከቱ

🤗ይኸው የመጽሐፈ ሰዓታትን በነጻ Download አደራረግ በYouTube ቻናላችን ቀርቧል

🌍በተለይ በውጪው ሀገር ለምትኖሩ እኅት ወንድሞች በጣም ጠቃሚ ነው በርካታ የጸሎት መጽሐፍትን የያዘ ስለሆነ ተጠቀሙበት‼️

ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን ወዳጆችህ/ሽ #ሼር አድርጉላቸው!!

         🔻𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆🔻
🛑የAPPLICATION አጠቃቀም በYOUTUBE ለመመልከት
            👇🏾👇🏾👇🏾
https://youtu.be/Ofij1mxWV4k
https://youtu.be/Ofij1mxWV4k
https://youtu.be/Ofij1mxWV4k

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

📚⛪️መጽሐፈ ተክሊል📚⛪️

በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የጋብቻ አስፈላጊነት እና በድንግልና የሚቆዩ ሰዎች በምን አይነት ሥርዓተ በተክሊል አንድ አካል መሆን እንደሚችሉ ተቀምጧል ሁላችንንም እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን😍!

                    •➢ ሼር // 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚

🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

       🥹አምስቱ የእመቤታችን ኃዘናት🙆‍♀፦

1)ከአምስቱ አንዱ አይሁድ እንዲገድሉክ በቤተ መቅደስ ስምዖን ትንቢት በተናገረ ጊዜ ነዉ።ሉቃ 2÷34_5

2)ሁለተኛዉም ሦስት ቀን በቤተ መቅደስ ባጣሁህ ጊዜ ነዉ።ሉቃ 2÷41_48

3)ሦስተኛዉም እጅህን እግርህን አስረዉ በጲላጦስ አደባባይ የገረፉህን ግርፋት ባሰብኩ ጊዜ ነዉ።ዮሐ19÷1

4)አራተኛዉም በዕለተ አርብ እራቆትህን ቸንክረዉ በሁለት ወንበዴዎች መካከል እንደሰቀልኩ ባሰብኩ ጊዜ ነዉ አለችዉ። ዮሐ19÷17_22

5)አምስተኛዉም ወደ ሐዲስ መቃብር ዉስጥ እንዳወረዱህ ባሰብኩ ጊዜ ነዉ።ዮሐ 19÷38_42
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

📌 አምስቱ ችንካሮች እነማናቸው?

፩. ሳዶር ➤ ቀኝ እጁን ቸነከሩት
፪. አላዶር ➤ ግራ እጁን ቸነከሩት
፫. አዴራ ➤ ማሀል ልቡን ቸነከሩት
፬. ዳናት ➤ ሁለት እግሩን ቸነከሩት
፭. ሮዳስ ➤ ደረቱን ቸነከሩት


➦ሰባቱ ተአምራት፦

✍ጌታ እኛን ለማዳን በመስቀል ላይ የተሰቀለ ጊዜ የተፈፀሙ ተአምራት፦

1)ፀሐይ ጨልሟል
2)ጨረቃ ደም ሆነ
3)ከዋክብት እረገፉ
4)ዓለቶች ተሰነጠቁ
5)መቃብር ተከፈቱ
6)ሙታን ተነሱ
7)የቤተ መቅደስ መጋረጃ ለሁለት ተቀደደ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

➦ሰባቱ የመስቀል ቃላት፦

1)አምላኬ አምላኬ ለምን ተዉከኝ።ማቴ 27÷46
2)አባት ሆይ የሚያደርጉት አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ።
ሉቃ 23÷34

3)ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር እንድትኖር በእዉነት እነግረሃለሁ።
ሉቃ 23÷43

4)አንቺ ሴት እነሆ ልጅሽ አላት ።ዮሐ 19÷26_27
5)ተጠማሁ።ዮሐ 19÷28
6)አባት ሆይ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ።ሉቃ 23÷46
7)የተፃፈ ሁሉ ደረሰ ተፈፀመ አለ።ዮሐ19

➦🧎‍♂ ነገ ስግደት ነው ስንሰግድ ሕማሙን ስቃዩን እያሰብን እንስገድ‼️
😨ኦኽ ክርስቶስ ኦኽ ኢየሱስ በምን በደልህ በምን ኃጢአትኽ በቀራንዮ አደባባይ ዋልኽ?😭
ስለ እኔ አይደለምን?😞
ግን ንጉሥ ሆይ🤴 ያንተን ውለታ እንኳን ለመክፈል ለመናገር ራሱ ያዳግታል እንዳንተ ዓይነት ፈጣሪ ከየትም አይገኝምና በምህረትህ እውነተኛ የፍቅር ጥግ እና ምንጭ መሆንህን ለዓለም መስበክ እንድችል ብቻ እርዳኝ አሜን🙏🙏🙏

•➢ ሼር // 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚

🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

➦ 🧎‍♂ስንሰግድ ምን እያልን እንሰግዳለን ⁉️


​​ሥርዓተ ጸሎት ሰሙነ ሕማማት ከሰኞ እስከ ዕሮብ  ካህናት እያዜሙ እየሰገዱ እኛም እየተቀበልን እያዜምን የምንሰግድበትን   ሥርዓት ለማውቅ እና ለመፈፀም ከስር ያንብቡ

❖ የጸሎተ ሐሙስና የዕለተ ዓርብ ሥርዓተ ጸሎት !

👉 ከሰኞ ጀምሮ እስከ ዓርብ ድረስ ባሉት ቀናት ውስጥ  በመጀመሪያ ዲያቆኑ ቤተ ክርስቲያኑን ሦስት ጊዜ ዞሮ ደወል ካሰማ በኋላ መቶ አምሳው ዳዊት ይታደልና ይደገማል፡፡ የሰባት ቀናት ውዳሴ ማርያምና አንቀጸ ብርሃን  እስከ ይዌድስዋ  ድረስ ታድሎ ይደገማል፡፡ ከዚያም “እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻማ ወድካም ዓመ ከመ ዮም ያብጽሐኒ ያብጽሕክሙ አግዚአብሔር በፍሥሓ ወበሰላም” ተብሎ አቡነ ይደገምና  በዐራቱም ወንጌላት መሠረት ለእያንዳቸው በእየዕለቱና  ሰዓቱ የተመደበውን አቡነ ካህናቱ በቀኝና በግራ እየተፈራረቁ  ይመራሉ፡፡ ካህናቱና ሕዝቡም ይቀበላሉ፡፡ በመቀጠል፡- (ትእዛዝ፡ ሕዝቡ በጸሎት በተሰበሰቡ ጊዜ ጠዋት ወይም በ3፣ በ6፣በ9፣ በ11ሰዓተ መዓልት መጀመሪያ ሕዝቡ እየሰገዱና እየተከተሉ እንዲህ ይበሉ፡፡ )

✥ "ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ ለዓለመ ዓለም ፡፡"

✥ "አማኑኤል አምላኪየ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ ለዓለመ ዓለም፡፡"

✥ " ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ ለዓለመ ዓለም፡፡ "
✥ " ኃይልየ ወጸወንየ ውእቱ እግዚእየ፤ እስመ ኮንከኒ ረዳእየ እብል በአኰቴት ፡፡"

ትእዛዝ፡ በዚህ ጊዜ ካህኑ እየተከተሉ አቡነዘበሰማያት ይድገሙ ።
ይህን የላይኛውን ጸሎት እያመላለሱ ከአቡነ ዘበሰማያት ጋር 12 ጊዜ ይበሉ

❖ " ለአምላክ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም፡፡

❖ "ለሥሉስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡

❖ "ለማሕየዊ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡

❖ "ለዕበዩ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡

❖"ለእዘዙ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡

❖ "ለመንግሥቱ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡

❖ "ስለልጣኑ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡

❖ "ለኢየሱስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡

"ለክርስቶስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡

❖ "ለሕማሙ  ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡

❖ "ለመስቀሉ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም፡፡ "

ትእዛዝ፡- ይህ ሦስት ጊዜ እየተመላለሰ ይባላል፡፡በመጨረሻም የሚከተለውን ሦስት ጊዜ እያመላለሱ ይበሉ፡፡

❖ "ለከ ይደሉ ኃይል፣ ወለከ ይደሉ ስብሐት ወለከ ይደሉ አኰቴት ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለመ ዓለም"

ትእዛዝ፡- ካህኑ ‹ጸልዩ በእንተ ጽንዓ ዛቲ . . .› ብሎ በሚያነብ ጊዜ በየምዕራፉ "እግዚኦ ተሳሃለነ" እየተባለ ይሰገዳል፡፡

ትእዛዝ፡- ከዚህ ሁሉ በኋላ ሕዝቡ የሚከተሉትን ጸሎት በግራና በቀኝ ይበሉ፤

"ክርስቶስ አምላክነ፤ ዘመጽአ ወሐመ በእንቲአነ በሕማማቲሁ ቤዝወነ፤  ንሰብሖ ወናልዕል ስሞ ኅቡረ፤ እስመ ውእቱ ገብረ መድኃኒተ በዕበየ ሣህሉ" (በዐርብ) ዘሐመ ወሞተ በእንቲአነ ይባላል፡፡

ትእዛዝ፡- ቀጥሎም ሕዝቡ በሁለት ክፍል ሆነው የሚከተለውን ጸሎት ሁለት ጊዜ በመከታተል አንድጊዜ በማስተዛዘል ይበሉት፡፡

ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤#ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤ ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤

#አብኖዲ  ኪርያላይሶን፤
ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን

#ናይን፣ኪርያላይሶን፤
ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን ፤

#ታዖስ ናይን፣ ኪርያላይሶን፤
ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤

#ማስያስ ናይን፣ ኪርያላይሶን፤
ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤

#ኢየሱስ ናይን፣ ኪርያላይሶን፤
ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤

#ክርስቶስ ናይን፣ ኪርያላይሶን፤
ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤

#አማኑኤል ናይን፣ ኪርያላይሶን፤
ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤

#ትስቡጣ ናይን፣ ኪርያላይሶን፤
ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን

ትእዛዝ፡- ከዚህ በኋላ ኪርያላይሶን አርባ አንድ ጊዜ ይባላል፡፡

ይኸውም  በአንድ ወገን 20 ጊዜ በሌላው ወገን 21 ጊዜ በጠቅላላው 41 ጊዜ ኪርያላይሶን  ኪርያላይሶን  ኪርያላይሶን  እየተባለ ይሰገዳል፡፡

በመጨረሻ ጊዜ፡-

✥ ስብሐት ለእግዚአብሔር ኪያነ ዘፈጠረ ከመ ናምልኮ (እናመልከው ዘንድ ለፈጠረን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል)፡፡

✥ ስብሐት ለማርያም እመ አምላክ እግእዝትነ ወመድኃኒትነ (እመቤታችንና መድኃኒታችን ለሆነች ለአምላክ እናት ለማርያም ምስጋና ይገባል)፡፡

✥ ስብሐት ለመስቀለ ክርስቶስ ዕፀ መድኃኒት ኃይልነ ወፀወንነ(ኃይላችን መጠጊያችን ለሆነ ድኅነት ለተገኘበት ለክርስቶስ ምስጋና ይገባል)፤፤ ጸሎተ ሃይማኖትን ሐመ  እስከ ሚለው ድረስ መድገም ነው፡፡  /ከሰኞ እስከ ረቡዕ ይባላል/


  #ሼር_ሼር_ሼር

🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

በሕማማት የማይፀለዩ ፀሎቶች እንዳሉ ያውቃሉ⁉️
አሁኑኑ ገብተው ያንብቡት ለሌሎችም ሼር📖

➦ ☦ሕማማት መጽሐፍ በPDF📚

➦ 🤲በሕማማት የማይፀለይ ፀሎት አለ?

➦ 🤲ለምን አይፀለይም?

➦ ✝ማማተብ ለምን አይቻልም?

➦ 😘መሳሳም ለምን አይቻልም?

➦ 🧎‍♂በሕማማት ለምን እንሰግዳለን?

➦ 🧎‍♂ስንሰግድ ምን እያልን እንሰግዳለን?


👉🏽ሙሉ ትምህርት ስለ ሕማማት👈🏽
👇🏽👇🏽👇🏽
/channel/+RkglPUfilfs4MDFk
/channel/+RkglPUfilfs4MDFk
/channel/+RkglPUfilfs4MDFk

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

በሕማማት የሚጸለዩና የማይጸለዩ ጸሎት እንዳሉ ታውቃላችሁ?
      

ሙሉ ትምህርቱን ተመልከቱ
                👇🏾👇🏾👇🏾
https://youtu.be/Sdja2rsZ3yc
https://youtu.be/Sdja2rsZ3yc
https://youtu.be/Sdja2rsZ3yc

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

📚⛪️ግብረ ሕማማት📚⛪️

📕ይህን ግብረ ሕማማት የሚለው መጽሐፍ 261Mb የነበረ ሲሆን እኛ ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ ሊያነበው ይገባል ብለን በ150Mb አቅርበነዋል።

አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚

  #ሼር_ሼር_ሼር

🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

📚⛪️መልክአ ማኅየዊ📚⛪️


አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚

  #ሼር_ሼር_ሼር

🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

☦​​​​​​በሰሞነ ሕማማት የሚጸለዩት እና የማይጸለዩት ጸሎቶች የትኞቹ ናቸው?

ሼር በማድረግ ለወዳጆቻችሁ አድርሱ አሳውቁ‼️

➦ከነገ ጀምሮ የጌታችንን ሕማም የምናስብበት ሰሞን ነው። እንደ ቅድስት ቤተ-ክርስትያናችን ሥርዓት በዚህ በሰሞነ ሕማማት የምንጸልያቸውና ለጊዜው የምንታቀባቸው ጸሎቶች አሉ።

👉 🛐በሰሞነ ሕማማት የምንጸልያቸው ጸሎቶች
የትኞቹ ናቸው?


በሰሞነ ሕማማት አጥብቀን የምንጸልያቸው ጸሎቶች ውዳሴ ማርያም:ዳዊት: ሰይፈ ሥላሴ:ሰይፈ መለኮት:ድርሳነ ማሕየዊ ውዳሴ አምላክ ናቸው።

➦እመቤታችን ድንግል ማርያም በዚህ በሰሞነ ሕማም በልጅዋ ምክንያት ብዙ እንግልት ስለደረሰባት የእሷን ምስጋና የሆነውን ውዳሴ ማርያም አናስታጉልም። ውዳሴ ማርያም ማመስገኛ መማጸኛ ስለሆነ እንጸልያለን። ምክንያቱም በዚህ በሰሞነ ሕማማት መከራ ተቀብሎ ሞቶ ሕይወቱን የሰጠንን ጌታ በሥጋ ወልዳለችን በውዳሴዋ እናስባታለን።

➦የቅዱስ ዳዊት ድርሰት የሆነው ታላቁ መዝሙረ ዳዊት በትንቢት ክፍሉ ስለ ጌታችን ሕማም ስቃይ እና ሞት የሚናገርና በዳዊት ምስጋና በምድር የሰው ልጆች በሰማይ ቅዱሳን መላእክት ስለሚያመሰግኑ እንጸልየዋለን።

➦ሰይፈ ሥላሴ ከሦስቱ አካላት እግዚአብሔር ወልድን የሚያመሰግን አምላክነቱን የሚመሰክር እና የሚመሰጥር በመሆኑ እንጸልየዋለን።

➦ሰይፈ መለኮት ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ስለ ምስጢረ መለኮት እና ስለ ጌታችን አምላክነት ስለሚናገር እንጸልየዋለን።

➦ድርሳነ ማሕየዊ በቅዱስ ዮሐንስ ወልደ-ነጎድጓድ የዓይን እማኝነት እና የቃል ምስክርነት የተጻፈና የጌታችንን መከራ ስቃይ እንግልት እና ሞት በልዩ ሁኔታ የሚናገር በመሆኑ ልክ እንደ ውዳሴ ማርየም የየእለት/የየቀን ስላለው ብንጸልየው በዓይነ ሕሊና ቀራንዮ ወሰዶ በነፍሳችን የጌታችንን ሰማያዊ ውለታ የሚስልብንና በመጸለያችን ልዩ ጸጋና ክብር የሚያሰጥ የቃል-ኪዳን ጸሎት በመሆኑ በዚህ በሰሞነ ሕማማት ብንጸልየው እጅጉን እንጠቀምበታለን። ውዳሴ አምላክም የጌታችን ምስጋና በመሆኑ መጸለይ እንችላለን።

👉🛐 በሰሞነ ሕማማት የማይጸለዩት ጸሎቶች የትኞቹ ናቸው?

➦በሰሞነ ሕማማት የማይጸለዩትን ጸሎቶች ጠቅለል አድርገን ስናያቸው ድርሳናት ገድላት እና መልካ መልኮች ናቸው። ይህም የሆነው በሰሞነ ሕማማት ጌታችን ለእኛ ለሰው ልጆች ብሎ የተቀበላቸውን ስቃይ እና መከራ ሞት የምናስብበት እና የምናለቅስበት እንጂ ሌሎቹን በድርሳናቸው በገድላቸው በመልካቸው የምናመሰግንበት ጊዜ ስላልሆነ ነው።

➦በተረፈ በዚህ በሰሞነ ሕማማት ለራሳችሁ ለሀገራችሁ ብቻ አትጸልዩ ለዓለም ሕዝብ ለአሕዛብ በሙሉ ጸልዩ። ምክንያቱም ለእነሱ የመጣ ሰማያዊ ቁጣ በቀጥታም በተዘዋዋሪም ለእኛም ይተርፋልና። እነሱ ሲለበለቡ እኛ መቃጠላችን እነሱ ሲሰበሩ እኛ ወለም ማለታችን እነሱ ሲሞቱ ሞት ደጃፋችን መቆምን በማሰብ ለእነሱም እንጸልይ። የእነሱ መከራ ሲርቅ ነው የኛም የሚርቀው።
✞ወስብሐት ለእግዚአብሔር✞
✞ወለወላዲቱ ድንግል✞
✞ወለመስቀሉ ክቡር✞
✞አሜን✞
#ሼር_ሼር_ሼር

🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

🌿🤴​​​​ሆሳዕና🤴🌿

በዕለተ ሆሳዕና እስራኤላውያን ለምን የዘንባባ ዝንጣፊ፤ የቴምር ዛፍ ዝንጣፊ እና የወይራ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው ዘመሩ? (ማቴ. 21÷1-17፣ ማር. 11÷ 1-10፣ ሉቃ. 19÷29-38፣ ዮሐ. 12÷12-15)

🌿የዘንባባ ዝንጣፊ፦
👉 ይስሃቅ በተወለደ ጊዜ አብርሃም ደስ ብሎት ዘንባባ ይዞ እግዚአብሄርን አመስግኖበታል የደስታ መግለጫ በመሆኑ አነተ ደሰታ የምታስገኝ ሃዘናችንንም የምታርቅ አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡

👉 ዘንባባ ደርቆ እንደገና ህይወት ይዘራል የደረቀ ሕይወታችንን የምታለመልም አምላክ ነህ ሲሉ ነው(
👉 ዘንባባ የሰላም ምልክት ነው የሰላም አምልክ ነህ ሲሉ ነው
👉 ዘንባባ እሾሃማ ነው አንተ ህያው አሸናፊ አምላክ ነህ ሲሉ ነው

👉 ዘንባባ እሳት አይበላውም ለብልቦ ይተወዋል እንጅ ጌታም አንተ ባህርይህ የማይመረመር ነው ሲሉ ነው
👉 ዘንባባ የነፃነት ምልክት ነው ከባርነት ነፃ የምታወጣን አንተነህ ሲሉ ነው አኛም ይህን በማሰብ ዘንባባ ይዘን ሆሳእና በአርያም እያልን እለቱን እናስባለን፡፡

🌴የቴምር ዛፍ ዝንጣፊ፦
☞ የቴምር ዛፍ ፍሬ ጣፋጭ ነው፦ በሃጥያት የመረረውን ሂወታችን የምታጣፍጥልን አምላክ ነህ ሲሉ ነው።

👉 የቴምር ፍሬ የሚገኘው ከዛፉ ከፍታ ላይ ነው አንተ አምላካችን ልዑለ ባህሪ ነህ ከፍ ከፍ ያልክ አምላክ ነህ ሲሉ ነው።
👉 የቴምር ዛፍ ፍሬ በውስጡ ያለው ፍሬ አንድ ነው አንድ ባህሪ ነህ ሲሉ ነው።
👉 የቴምር ፍሬ በእሾህ የተከበበ ነው ይህም የአንት ባህሪ የማይመረመር በእሳት የተከበበ ነው ሲሉ ነው።

🪵የወይራ ዛፍ ዝንጣፊ፦
👉 የወይራ ቅጠል የሰላም ማብሰሪያ ነው ሰላማችንን የምታበስርልን የምታስገኝልን አንተ ነህ ሲሉ ነው፡፡
👉 የወይራ ቅጠል ከእንጨት ሁሉ ጽኑ ነው አንተም ጽኑ ሃያል አምላክ ነህ ሲሉ ነው።

👉 ወይራ ለመብራት ያገለግላል ፍሬው ዘይት ያወጣል ከወይራ የሚገኝ ዘይት ጨለማን አሸንፎ ብርሃን እንደሚሰጥ ሁሉ አንተም ጨለማ ህይወታችንን የምታስወግድልን አምላክ ነህ ሲሉ ነው።
👉 በኦሪት ግዜ የወይራ ዘይት ለመስዋአትነት ይቀርብ ነበር አንተም እንደ ዘይቱ ለመተላለፋችን መስዋዕት ሆነህ የምትቀርብ አምላክ ነህ ሲሉ ነው። በመስቀል ላይ መስዋዕት ሆኗልና።

በዓሉን በዓለ ክብር በዓለ ፍስሐ ያድርግልን፡፡ ከመጣብን መቅሰፍት መከራ እሱ በሀይል በስልጣኑ ይሰውረን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።

አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺‌‌

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

💵የ300br ክፍያ የሚጠይቀውን መዝገበ ሃይማኖት.APK 'እንዴት በነጻ መጠቀም እንደምንችል ከታች ባለው LINK ገብተው ይመልከቱ

🤗ቃል በገባነው መሠረት ይኸው የመዝገበ ሃይማኖት በነጻ Download አደራረግ በYouTube ቻናላችን ቀርቧል

🌍በተለይ በውጪው ሀገር ለምትኖሩ እኅት ወንድሞች በጣም ጠቃሚ ነው በርካታ የጸሎት መጽሐፍትን የያዘ ስለሆነ ተጠቀሙበት‼️

ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን ወዳጆችህ/ሽ #ሼር አድርጉላቸው!!

         🔻𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆🔻
🛑የAPPLICATION አጠቃቀም በYOUTUBE ለመመልከት
            👇🏾👇🏾👇🏾
https://youtu.be/dwGQ6Ads9K8
https://youtu.be/dwGQ6Ads9K8
https://youtu.be/dwGQ6Ads9K8

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

📚⛪️የመናፍቃን ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው📚⛪️

➦ይህ መጽሐፍ አጠር አድርጎ የተዋህዶን ልጅ አይነ ልቦናን ገልጦ የመናፍቃንን ጥርስ አግጥጦ የሚያስቀር መጽሐፍ ነው ሁላችሁም አንብቡት 🥰

ጸሐፊ ፦ ዲያቆን አሐዱ አስረስ
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚


  🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

​​​​ደብረ ዘይት የዐብይ ጾም አምስተኛ ሳምንት

ደብረ ዘይት ማለት ቃሉ “ደብር” ሲል ተራራ ሲሆን “ዘይት” ሲል የወይራ ዛፍን ያመለከታል።

ባጠቃላይ ደብረ ዘይት የወይራ ዛፍ (የዘይት ዛፍ) የበዛበት ተራራ ማለት ነው። ቦታው በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ከጎለጎታ (ቀራንዮ) ተራራ በስተምስራቅ በግምት ፪ ኪሎሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ታላቅ ተራራ ነው።

በሁለቱ ተራሮች መካከል ጌቴሴማኒ የሚባለው ለምለም ስፍራ ይኸውም የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የመቃብር ስፍራ ይገኛል።

የደብረ ዘይት ተራራ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብዙ ጊዜ የሚያድርበት፣ የሚያስተምርበት፣ ውሎ የሚያርፍበት ሥፍራ ነው። ሉቃ ፳፩፥ ፴፯፣ ሉቃ ፳፪፥ ፴፱፣ ዮሐ ፰፥ ፩

ከዚሁ ተራራ ላይ ነው ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያረገው። ኋላም በዳግም ምጽአት እዚሁ ተራራ ላይ ነው ለፍርድ የሚመጣው። /ሐዋ ፩፥፲፫/። "
" በዚህ ቀን ስለ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ወደ ምድር ስለመምጣቱ (ዳግም ምፅአቱ ) ይሰበካል።

ይህን ዓለምንም አሳልፎ ለመረጣቸውና ላከበራቸው ዘላለማዊ መንግሥትን ሊያወርሳቸው እንደሚመጣ ይነገርበታል። ይህ ቀንም እኩለ ፆም በመባል የሚታወቅ ሲሆን በዚህች በተለየች ቀንም ሁሉም እንደ የሥራው ፍርዱን ከአምላክ የሚቀበልበት መሆኑ፤ መልካም ላደረጉ መልካም እንደሚመለስላቸ ክፉም ላደረጉ የክፋታቸውን ዋጋ እንደሚያገኙ ይሰበካል።

ጌታም የአባቴ ቡሩካን የተዘጋጀላችሁን የክብር ቦታ ውረሱ በማለት ወዳጆቹን እንደሚጠራ ይነገራል።
" እግዚአብሔር ግልጥ ሆኖ ይመጣል አምላካችን ይመጣል ዝምም አይልም እሳት በፊቱ ይቃጠላል " ማቴ.፳፬፡፩-፴፮ ኢየሱስም ከመቅደስ ወጥቶ ሄደ፥ ደቀ መዛሙርቱም የመቅደሱን ግንቦች ሊያሳዩት ቀረቡ።

እርሱ ግን መልሶ፦ ይህን ሁሉ ታያላችሁን? እውነት እላችኋለሁ፥ ድንጋይ በድንጋይ ላይ ሳይፈርስ በዚህ አይቀርም አላቸው። እርሱም በደብረ ዘይት ተቀምጦ ሳለ፥ ደቀ መዛሙርቱ ለብቻቸው ወደ እርሱ ቀርበው ንገረን፥ ይህ መቼ ይሆናል? የመምጣትህና የዓለም መጨረሻ ምልክቱስ ምንድር ነው? አሉት።

ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ። ብዙዎች። እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ። ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ፥ አትደንግጡ፤ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው።

ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው። በዚያን ጊዜ ለመከራ አሳልፈው ይሰጡአችኋል ይገድሉአችሁማል፥ ስለ ስሜም በአሕዛብ ሁሉ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ።

በዚያን ጊዜም ብዙዎች ይሰናከላሉ እርስ በርሳቸውም አሳልፈው ይሰጣጣሉ እርስ በርሳቸውም ይጣላሉ፤ ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤ ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች። እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል። "

#ሼር
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚

ኢየሱስ ዳግም ይመጣል አስገራሚ ፊልም በአማርኛ
https://youtu.be/xpQa9-jEiig
https://youtu.be/xpQa9-jEiig
https://youtu.be/xpQa9-jEiig

  🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
    👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

Читать полностью…

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

📚⛪️ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ📚⛪️


አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚


👇🏾📽የግእዝ ትምህርት በyoutube🖥👇🏾
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
   🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

Читать полностью…
Subscribe to a channel