ጥያቄ 28፦ ንስሐ ብገባ ደቅር ይለኛል?
ንስሐ ገብቼ ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙንም ተቀብዬ በሚያስደስት ሁኔታ እየኖርኩ ሳለሁ አእምሮዬን እረፍት በነሳኝ ኃጢአት ወደቅሁ ለትዳር ያሰብኳት አንዲት ጓደኛ አለችኝ ንጽሕናችንን ጠብቀን እየተመካከርንና እየተሳሰብ እንኖር ነበር።
በቅርቡ በምሽት እቤቴ መጥታ ነገን ማሰብ ተስኖን በዝሙት ወደቅን፡፡
ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የሠራሁት ትዝ ባለኝ ቁጥር ጩህ ፣ ጩህ ይለኛል። የወደፊቱንም ሕይወቴን ሳስበው ባዶነት ይሰማኛል። ማገልገሌ ሁሉ ከንቱ ምክንያት በዚህም እንደሆነ ይታየኛል። እጨነቃለሁና እባካችሁ ምን ማድረግ እንደሚገባኝ ግለጹልኝ፡፡
ለመሆኑ ንስሐ ብገባ እኔንም ይቅር ይለኛል?
መልስ፦ የክርስትና ጉዞ በሜዳ ላይ የሚደረግ ሩጫ አይደለም። እየተነሡ ቁልቁለት የበዛበት...ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ
በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ በሆነ ጥያቄ እኛ ሰርተን አናውቅም ብለን የምናስበውን እና እኔ ከዚያ መውጣት እንችላለን የሚለውን ትልቅ እውቀት ካላቸው አባቶች መልስ እናገኛለን ይቀላቀሉን።
@Orthodox_Sibket
@Orthodox_Sibket
@Orthodox_Sibket
አንብቡት እና የሰላም እንቅልፍ ተኙው
ተንሥኡ ለጸሎት በጸሎት
አስታዋሽ እግዚአብሔር
በተደነቀ ዝምታ የምትኖር አስታዋሽ እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሃለሁ፡፡ አንተ በዝምታህ ውስጥ መልስ አለህና አከብርሃለሁ፡፡ እንደማይሰማ ዝም ብትልም፣ እንደማይሰጥ ብትዘገይም፣ እንደማይገደው ብታልፍም ዓላማ አለህና ተመስገን፡፡ የቀኑን ምልክት በማየት አለባበሴን ባስተካክልም፣ የዘመኑ ምልክት ግን ሳይገባኝ በአንደበቴ ጠፍቻለሁና አድነኝ፡፡ ዓለም ስትንጫጫ ዝም ማለትን አስተምረኝ፡፡
እውነት ስናገር ሰዎች ይከፋቸዋል፣ ሐሰት ስናገር ፍቅርህ ያዝንብኛል፡፡ እባክህ የአንተ ወገንተኛ አድርገኝ፡፡ ያንተ ወገን በሁለት ወገን እንደተሳለው ቃልህ ለማንም አይመችም፡፡ መተማመን በጠፋበትና ቋንቋ በተደባለቀበት ዘመን የልቤና የአንደበቴ ጠባቂ ሁን...ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ
ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
@BiniGirmachew
@BiniGirmachew
@BiniGirmachew
👳♂የርዕሰ ሊቃውንት መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች⛪️
ድንቅ፣ኃያል፣ርትዕት፣ጥንታዊት የሆነች የኦርቶዶክስን ሃይማኖት ከሚሰብኩ እናም ዕንቁ ከሚባሉት መካከል ቀዳሚው አባት ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንን ትምህርት የሚያገኙት ብቸኛው ቻናል ነው ይግቡ።
👇🏽👇🏽👇🏽
@abagebrekidan
@abagebrekidan
@abagebrekidan
💍ወደ ትዳር የሚሄዱ ለራሳቸው የሚመልሱት ጥያቄ⁉️
✍🏽ተጻፈ በስነልቦና አማካሪ Bini Girmachew
🧔♂የወደፊት ባል የምትሆነው ወንድም ሆይ‼️
1)ሚስትህን በእውነት ትወዳታለህ?በሚገጥማት ችግር የራስህን ሕይወት አደጋ ላይ ጥለህም ቢሆን ለመርዳት ፈቃደኛ ነህ?
2)ምርጫዋንና መልካም ስብእናዋን ለማድነቅ ፍቃደኛ ነህ?
3) ከተወሰነ ዓመት በኋላ ቢያንስ ከ40ዓመት በኋላ ሚስትህ ይህን ዓለም ስለምትንቅ መንፋሳዊ ፍላጎቷን ታከብርላታለህ?
ፈጣሪ የሌለበት ኅብረት በድን ነውና እባክህ ፈጣሪህን ያዝ...ሙሉውን ጽሑፍ ለማግኘት👈🏾
👇👇👇
t.me/sew_hun_ke_sewm_sew_hun
t.me/sew_hun_ke_sewm_sew_hun
t.me/sew_hun_ke_sewm_sew_hun
🛑በYoutube ለመከታተል🛑
👇🏾👇🏾👇🏾
https://www.youtube.com/channel/UCawJZOERphyparnxlMZwa6w
⏰ከ1 ደቃቃ በኋላ ሰለሚጠፋ አሁኑኑ JOIN✅ በማድረግ ተቀላቀሉ በቴሌግራም ምርጥ ከ200 በላይ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት በpdf📚 የተለቀቀበት ብቸኛው ከ60,000member በላይ አንባቢ ኦርቶዶክሳዊያን ያለው ቻናል ነው በእርግጠኝነት ይወዱታል።
ይ🀄️ላ🀄️ሉን
❤️👇🏽👇🏽👇🏽❤️
/channel/+LJrDMDxppUIzMTY0
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ አንኳን ለፈለሰታ ፆም ከወዲው እንኳን አደረሰን እያልኩ።
ከስነልቦና ጋር በመያያዝ ፆም ስንጀምር ሁሌም ፍተና ወስጥ የሚጥለን እንደሁ አሳብ ነው
እናም አሳብን ድል እንዴት ማድረግ እንደ ሚቻል እናያለን ከእምነት አንፃር በደንብ ማንበብ ያስፈልጋል።
1. ሀሳቦችን አትፍራ!
2. አሳቦችህን ለመምራት ራስህን አለማምድ እንጂ አሳቦችህ አይምሩህ።
3. ሁልጊዜ ሕሊናህን በመንፈሳዊ ነገሮች ሙላ።
4. ባልተጠበቅኽው ሰዓት የኋጢአት አሳብ እንዳይጥልህ የልብህን ንጽሕና በመጠበቅ ሁልጊዜ ንቁ ሁን....ሙሉውን ለማንበብ
ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
👇🏾👇🏾👇🏾
t.me/binigirmachew
t.me/binigirmachew
t.me/binigirmachew
✉️የይቅርታ ደብዳቤ ለመፃፍ ለምትፈልጉ በሙሉ ተጠቀሙ
✍️ተጻፈ በስነልቦና ባለሙያ Bini Girmachew
የይቅርታ ደብዳቤ ለምወዳችሁ
ለተወደድከው /ሽ/...............ስህተት ትክክል የሚመ ስለው በተሠራበት ደቂቃ ነው:: ከደቂቃ በኋላ ኅሊና ይሟገታል፡፡
እኔ ምን ያህል እንደበደልኩ የማውቀው ትንሹን ነው ብዙ በደሌን ግን ሰዎች ሊያውቁት ይችላሉ...ሙሉውን ለማንበብ
ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
ከወጣቶች ለአባቶች የተጻፈ የይቅርታ ደብዳቤ
ከአባቶች ለወጣቶች የተጻፈ የይቅርታ ደብዳቤ
ከህዝብ ለመሪዎች የተጻፈ የይቅርታ ደብዳቤ
ከመሪዎች ለህዝብ የተጻፈ የይቅርታ ደብዳቤ
ከዚህ ነገር ተማሩ አንዳንድ ሰዎች ካልደረሰባቸው አይማሩም ቢሆንም እራሱን ከችግር ውስጥ ለለመክተት የሚፈልግ ይማረበት።
https://vm.tiktok.com/ZM2M81f9e/
https://vm.tiktok.com/ZM2M81f9e/
https://vm.tiktok.com/ZM2M81f9e/
#ሰበር_መረጃ
🛑 ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ከሞት ተረፈ በቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ | ልጄን ግዙኝ የምትለው እናት 😱‼️
👇🏾👇🏾👇🏾
https://youtu.be/98jQy4mzZ3M
https://youtu.be/98jQy4mzZ3M
https://youtu.be/98jQy4mzZ3M
📚⛪️የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ታሪክ 1📚⛪️
ኦ ፍጡነ ረድኤት በብዙኅ ፆታ ከእግዚእትከ ርግበ ኤፍራታ በሰማይ በላዕሉ ወበድር በታሕታ አምሕለከ ጊዮርጊስ በስመ እምከ ትዌውስታ ሞገሰ ስምከ ተሀበኒ ከመ ስምከ መታ
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
•➢ ሼር // 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
📚ሚተራሊዮን የሚለውን መጽሐፍ በpdf የምታገኙበትን ከ 60,000 በላይ አንባቢያን ያሉበትን ቻናል ይቀላቀሉ።
👇🏾👇🏾👇🏾
/channel/+iJJR03jZN9FkMjg0
/channel/+iJJR03jZN9FkMjg0
🤗ይህን ጸሎት ጸልዩና ሰላማዊ እንቅልፍ ተኙ
ተንሥኡ ለጸሎት በጸሎት
አስታዋሽ እግዚአብሔር ሆይ
በተደነቀ ዝምታ የምትኖር አስታዋሽ እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሃለሁ፡፡ አንተ በዝምታህ ውስጥ መልስ አለህና አከብርሃለሁ፡፡ እንደማይሰማ ዝም ብትልም፣ እንደማይሰጥ ብትዘገይም፣ እንደማይገደው ብታልፍም ዓላማ አለህና ተመስገን፡፡ የቀኑን ምልክት በማየት አለባበሴን ባስተካክልም፣ የዘመኑ ምልክት ግን ሳይገባኝ በአንደበቴ ጠፍቻለሁና አድነኝ፡፡ ዓለም ስትንጫጫ ዝም ማለትን አስተምረኝ፡፡
እውነት ስናገር ሰዎች ይከፋቸዋል፣ ሐሰት ስናገር ፍቅርህ ያዝንብኛል፡፡ እባክህ የአንተ ወገንተኛ አድርገኝ፡፡ ያንተ ወገን በሁለት ወገን እንደተሳለው ቃልህ ለማንም አይመችም፡፡ መተማመን በጠፋበትና ቋንቋ በተደባለቀበት ዘመን የልቤና የአንደበቴ ጠባቂ ሁን...ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ
ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
@BiniGirmachew
@BiniGirmachew
@BiniGirmachew
«ለመቻል ብለህ ባትኖርም ለመኖር ብለህ ግን ሁሉን ትችለዋለህ!»
ተጻፈ የሥነልቦና ባለሞያ Bini Girmachew
:
↪የተለያዩ ችግሮች ውስጥ የምታልፉበት አጋጣሚ ሊኖር ይችላል፡፡
:
↪አንዳንድ ጊዜ ለችግሮቹም ራሣችሁን ተጠያቂ ታደርጉ ይሆናል፡፡
:
↪በየትኛውም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑም ግን ደካማነታችሁን የሚያጎሉና ከሠዎች በታች ሆናችሁ እንድትታዩ የሚያደርጉ ቃላትን መጠቀም የለባችሁም በማለት የሥነ-ልቦና ምሁራን ይመክራሉ፡፡
:
↪እነኚህ ቃላት አስተሳሰባችን ላይ አሉታዊ ተፅእኖ የመፍጠር አቅማቸው ከፍተኛ ነው።
➊.«የማልረባ ነኝ!»
➋/.«አልችልም!»
➌/.«ሠዎች አይወዱኝም!»...ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ
@biniGirmachew
@biniGirmachew
@biniGirmachew
🤩🎁🤩10,000 SUBSCRIBE ON YOUTUBE ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ይህ በእናንተ እገዛ ሆነ አመሠግናለሁ🙏🏾
እንደ ተለመደው በዩቲዩብ አንድ ስኬት ሲኖረን ለእናንተ ልዩ ሽልማት እናዘጋጃለን የYOUTUBE ቻናላችንን SUBSCRIBE አድርጋችሁ በ @asrategabriel ላይ ለምትልኩልን ከታች የምንዘረዝራቸውን መጽሐፍት በPDF እንሸልሞታለን።
በአሁኑ ግን ደስ የሚለው ዜና subscribe አድርጋችሁ screenshot ስትልኩ የምትሸለሙት 100PDF መጽሐፍ ነው 30 የግእዝ ቋንቋ መማሪያ ሙሉውን እና 70 ታላላቅ የብራና እና በገበያ የማይገኙ ውድ መጽሐፍቶችን ገድላትን መልክዓ እና ታምራትን የያዙ መጽሐፍ ይሸለማሉ እንዲሁም የፈለጉትን መንፈሳዊ መጽሐፍ በፈለጉት ጊዜ በመጠየቅ ማግኘት ይችላሉ ይህን ለማግኘት አንዴ SUBSCRIBE ማድረግ
👇🏾👇🏾👇🏾
asrategabriel" rel="nofollow">https://youtube.com/@asrategabriel
asrategabriel" rel="nofollow">https://youtube.com/@asrategabriel
SCREENSHOT በመላክ HTTPS://T.ME/ASRATEGABRIEL ላይ ሽልማቶን ይውሰዱ።
🥳100 ሰዎችን SUBSCRIBE አስደርጎ በውስጥ መስመር የላከልኝን ሰው የሁለት ወሩን የግእዝ ትምህርት ስልጠና በነጻ ከነ Certificate ማግኘት ይችላል
🥰 ከማሕፀን፡ዠምሮ፡ባንተ፡ላይ፡ተጣልኹ፤ ከእናቴ፡ሆድ፡ዠምረኽ፡አንተ፡አምላኬ፡ነኽ።
መዝሙረ ዳዊት 21፥10
ከማሕፀን፡ዠምሮ ባንተ ተደገፍኹ፥ ከእናቴም ሆድ ዠምሮ አንተ መሸሸጊያዬ ነህ ኹልጊዜም ዝማሬዬ ለአንተ ነው።
መዝሙረ 70፥6
ነሐሴ 10 ልደቴ ነው
🤴 ዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ
#ታላቅ_የምስራች
ሰላም ጤና ይስጥልን ክቡራት እና ክቡራን የልሳነ ግእዝ ስልጠና በ @lesangeez128 እየሰጠን እንደሆነ ይታወቃል ሆኖም የጀማሪዎች ስልጠና በቅርቡ በonline ስለሚጀመር በዚህ #ዙር ላይ 20 ተማሪዎች ብቻ ስለሚካተቱ ከወዲሁዠለጀማሪችሁን እንድታዘጋጁና በፍጥነት እንድትመዘገቡ መልእክታችንን እናስተላልፋለን።
#ለሁለት ወር የመማሪያ ክፍያ #250ብር ብቻ ለበለጠ መረጃ በ @asrategabriel ያነጋግሩን አልያም በ +251970908094 ይደውሉልን።
🤲ሰብሕዎ የልሳነ ግእዝ ማሰልጠኛ ተቋም🧑🎓
🩸የፐሬድ መቅረት ወይም ቀን ማሳለፍ ‼️
📌የፐሬድ መቅረት ወይም ቀን አሳልፎ መምጣት ስንል ምን ማለታችን ነው?
📌ለፐሬድ መቅረት ወይም ቀኑን አሳልፎ መምጣት ምክንያቶች ምንድን ናቸዉ ?
📌ዶክተር ወይም ነርስ ማማከር አለብኝ?
📌ምን ሌሎች ተጨማሪ ምልክቶች ሊታዩ ይችላሉ ?
📌ላደርጋቸው የሚገባኝ ምርመራዎች አሉን?
📌የፐሬድ መቅረት ወይም ቀን አሳልፎ መምጣት እንዴት ይታከማል?
👨💼ዶ/ር .ትዕዛዙ የማህፀን እና ፅንስ ህክምና እስፔሻሊስት
ስለ የምንሰጣቸው የህክምና አገልግሎቶች መረጃ ለማግኘት በ +25193933561 ይደውሉ ።
ሙሉውን መልስ በዚህ ቴሌግራም ያገኛሉ
👇👇👇👇👇👇
/channel/DrTizazuAlemu
/channel/DrTizazuAlemu
/channel/DrTizazuAlemu
🌨በዚህ ክረምት ሁለቱን ወር የግእዝ ቋንቋን ይሰልጥኑ‼️
|°°ለጀማሪ የግእዝ ቋንቋ ወዳጆች ሁሉ
🙌 ሰላም ጤና ይስጥልን ክቡራት እና ክቡራን የልሳነ ግእዝ ስልጠና በ @lesangeez128 እየሰጠን እንደሆነ ይታወቃል ሆኖም የጀማሪዎች ስልጠና በቅርቡ በonline ስለሚጀመር በዚህ #ዙር ላይ 20 ተማሪዎች ብቻ ስለሚካተቱ ከወዲሁዠለጀማሪችሁን እንድታዘጋጁና በፍጥነት እንድትመዘገቡ መልእክታችንን እናስተላልፋለን።
#ለሁለት ወር የመማሪያ ክፍያ #200ብር ብቻ ለበለጠ መረጃ በ @asrategabriel ያነጋግሩን አልያም በ +251970908094 ይደውሉልን።
🤲ሰብሕዎ የልሳነ ግእዝ ማሰልጠኛ ተቋም🧑🎓
🥰እውነትም ድንቅ ልጅ "የቀደሙ አባቶች እጃቸው ታስረው ነበረ የሚሾሙት...ዘንድሮ ግን!
ኮሜዲያን እሸቱን ጭንቅላቱን ያስያዘው ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ ልጅ ❤️
🤗ግቡና እዩት SUBSCRIBE LIKE SHARE እንዳይረሳ የተዋህዶ ልጆች
👇🏾👇🏾👇🏾
https://youtu.be/R1NBkHgnGMw
https://youtu.be/R1NBkHgnGMw
https://youtu.be/R1NBkHgnGMw
📚⛪️የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ታሪክ 2📚⛪️
ኦ ፍጡነ ረድኤት እምሩጸተ ነፈስ ወአውሎ ለዘይጼውአከ በተወክሎ ጊዮርጊስ ቅረብ ለምህረት ወለተሰሃሎ ተወከፍ ወትረ ጸሎተነ ወቃለ ጽራሕነ ኲሎ እስመ ልበ አምላክ ርኅሩኅ በኀቤከ ሀሎ
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
•➢ ሼር // 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
⏰ከ1 ደቃቃ በኋላ ሰለሚጠፋ አሁኑኑ JOIN✅ በማድረግ ተቀላቀሉ በቴሌግራም ምርጥ ከ200 በላይ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት በpdf📚 የተለቀቀበት ብቸኛው ከ62,000member በላይ አንባቢ ኦርቶዶክሳዊያን ያለው ቻናል ነው በእርግጠኝነት ይወዱታል።
ይ🀄️ላ🀄️ሉን
❤️👇🏽👇🏽👇🏽❤️
/channel/+LJrDMDxppUIzMTY0